Who needs stand-up comedy?
Posted: 21 Aug 2025, 18:27
መጽሀፍ መጻፍ ከባድ ነው። አንድ መጽሀፍ ለማዘጋጀት የሚወስደው ጊዜና የሚፈልገው የማሰብና የመራመር ሂደት በቀላሉ የሚገለጽ አይደለም። ደም ይፈልጋል። ጥልቅ ማሰብን ይጠይቃል። ጊዜ ይወስዳል። አብይ አህመድ በሰባት አመት ውስጥ አራት መጽሀፍ ጻፍኩኝ እያለ ነው። እንደህብረትርዒት በሳምንት ሁለት ቀን መጽሃፍ ይዞ ከች ይላል። እንደሰማነው አብዛኞቹ ጻፍኳቸው የሚላቸው መጽሃፍት ቅጂ ናቸው። ከተለያዩ ቦታዎች ተኮርጀው፥ ተቀነጫጭበው የተሰበሰቡ፥ ጥራዝ ነጠቅ ሀሳብ የታጨቀባቸው ናቸው። አንድ መጽሀፉ በሰባት ሰዎች የተዘጋጀ፥ እያንዳንዱ ሰው በተሰጠው ርዕሰ ጉዳይ ላይ በዛ ያሉ ገጾችን ጽፎ እንዲያቀርብና እነዚህ በሰባት ሰዎች የተዘጋጁት ጽሁፎች በአንድ ላይ ''መደመር'' በሚል በአብይ አህመድ ስም በአንድ መጽሀፍ ተጠርዘው እንዲወጡ ተደርጓል።
የሆነስ ሆኖ አንድ መሪ ሰኞ ኮሪደር ልማት ጎብኝቶ፥ ማክሰኞ ሀዋሳ ታይቶ፥ ረቡ አርባምንጭ ሙዝ እርሻ አጠገብ ተገኝቶ፥ ሀሙስ ጂማ በሞተር ጀልባ ተንሸራሽሮ፥ ዓርብ ላይ ከአዳነች አቤቤ ጋር ሳይክል ነድቶ፥ ቅዳሜ ችግኝ ተክሎ፥ እሁድ ከተመስገን ጥሩነህ ጋር ኳስ ጠልዞና ፑሻፕ ሰርቶ ምን ጊዜ ተርፎት ነው መጽሀፍ የጻፈው? አንድ ሁለቱን ለማንበብ ሞክሬአለሁ። ችክ ያለ፥ በአቀራረብም ሆነ በሀሳብ ፍሰት አሰልቺና ጥልቀት የሌለ ዝባዝንኬ የታጨቀበት ነው። አሁን አራተኛ ጻፍኩ ብሎ ደግሞ በቴሌቪዥን መስኮት ብቅ ብሏል። ያው የፈረደበት ነጋዴና የመንግስት ሰራተኛ በግድ እንዲገዛ ይደረጋል። ይሄ መደመር መቼ ይሆን የሚያበቃው? እንደህንድ ፊልም አላልቅ አለ። እንደ መደመር ቃል ኢትዮጵያ ውስጥ Abuse የተደረገ ሌላ ቃል የለም። ጠነዛ!


reads the report.No other country in the world has experienced such a large relative decline in its tax-to-GDP ratio over this period,
consistently underperformed IMF forecasts, as well as Ethiopia’s own targets.
reads the report.would be more than double what it is today,
The joint study has identified four main tax instruments behind the collapse including value-added tax, customs duty and surtax, corporate income tax, and employment income tax.no other country experienced such a large fall in its tax-to-GDP ratio during this period.
while the VAT compliance gap alone grew by 1.4 points, and corporate tax shortfalls especially in wholesale, retail and construction also added into the problem.an estimated increase in non-compliance in the wholesale/retail sector
very few revenue-losing reforms since 2015,
To reverse the decline, the report urges rapid expansion of VAT withholding agents to large private firms to increase VAT compliance, and a possible VAT rate rise from 15 percent to the Sub-Saharan median of 17.5 percent, randomized taxpayer audits to monitor compliance, and stronger data-sharing process between the Ministry of Finance and the Ministry of Revenue.vulnerable to the fall in imports and public sector activity.

said U.S. Embassy official Tim Stein, speaking at the handover ceremony held at Axum Hotel in Mekelle.There is no reduction in U.S. assistance—only a more focused and coordinated way of delivering it. This transition is more than a shift in delivery partners—it reflects our deep and ongoing commitment to stand with the people of Ethiopia,
he emphasized.JEOP’s scale-up ensures continuity of lifesaving food assistance while allowing WFP to focus where the needs are growing,