Page 1 of 1
ሆያ ሆዬ!
Posted: 21 Aug 2025, 15:08
by Horus
ጸደይ አደየ የመስቀል አበባ መስከሮብን መስቀለምን ይዛ ምድሪቱን ልታለብስ 2 1/2 ሰሞናት ብቻ ቀራት !!!
Re: ሆያ ሆዬ!
Posted: 21 Aug 2025, 15:37
by Tiago
Re: ሆያ ሆዬ!
Posted: 21 Aug 2025, 15:55
by Horus
Tiago wrote: ↑21 Aug 2025, 15:37
ይህ አስገራሚ ሰፈር ነው! ይህን የሚመስል ሰፈር ምራብ አዲሳባ የለም! ይህ ወደ ሰሜን ማዘጋጅ ፣ ቀጨኔና በጉለሌ መስመር ነው! ያ ሰፈር ነው የሚቀጥለው ኮሪደር ፕሮጀት ! በቃ ባዲስ አመት ዋዜማ የናሴ ጉም የለበሰችው ቀጨኔ ነች !! ድንቅ ምስል ነው
Re: ሆያ ሆዬ!
Posted: 21 Aug 2025, 16:16
by Odie
Horus wrote: ↑21 Aug 2025, 15:08
ጸደይ አደየ የመስቀል አበባ መስከሮብን መስቀለምን ይዛ ምድሪቱን ልታለብስ 2 1/2 ሰሞናት ብቻ ቀራት !!!
ይሄ ነገር የሶዶ ጎደናና የሁሬሳ ባህል ነው?

Re: ሆያ ሆዬ!
Posted: 21 Aug 2025, 16:27
by Horus
Odie wrote: ↑21 Aug 2025, 16:16
Horus wrote: ↑21 Aug 2025, 15:08
ጸደይ አደየ የመስቀል አበባ መስከሮብን መስቀለምን ይዛ ምድሪቱን ልታለብስ 2 1/2 ሰሞናት ብቻ ቀራት !!!
ይሄ ነገር የሶዶ ጎደናና የሁሬሳ ባህል ነው?
Toxic odie - ይህ አይደለም የኦርቶዶክስ የኦሪት ኢትዮጵያ ባህል ነው! አንተ የትም የበቀልቅ ሙጃ ነህ እንጂ ምሁር አክሊል ኃዋሪያት ከተማ ብትሄድ ይህን ልክ እንደ ክስታኔ ታገኘዋለህ! አንተ የበቀልክበት ስር የቅምክበት ግንድ ስለሌለህ ከየት እንደ መጣህ? ለምን እንደ ምትኖር? ወዴት እንደ ምትሄድ ማታውቅ አሳዛኝ ፍጡር ነህ Toxic Poison !!!
ይህ ነው የአደየ ፊቃቆ የግሪዳዲ ጨዋታ! ሌሎቹ አሸንዳ የሚሉት!
Re: ሆያ ሆዬ!
Posted: 21 Aug 2025, 16:47
by Horus
ኦዴ ቱስ ቱስ ይህ የምታየው ሜዳ ልጅ ሆኜ ኮሽምና (ሰማይጠሮ) እና አውጥ (ሚጦ) የለቀምኩበት ታሪካዊ ምድር ነው! ጢያ! ጢያ ማሪያም!!!
Re: ሆያ ሆዬ!
Posted: 21 Aug 2025, 16:54
by Odie
Horus wrote: ↑21 Aug 2025, 16:27
Odie wrote: ↑21 Aug 2025, 16:16
Horus wrote: ↑21 Aug 2025, 15:08
ጸደይ አደየ የመስቀል አበባ መስከሮብን መስቀለምን ይዛ ምድሪቱን ልታለብስ 2 1/2 ሰሞናት ብቻ ቀራት !!!
ይሄ ነገር የሶዶ ጎደናና የሁሬሳ ባህል ነው?
Toxic odie - ይህ አይደለም የኦርቶዶክስ የኦሪት ኢትዮጵያ ባህል ነው! አንተ የትም የበቀልቅ ሙጃ ነህ እንጂ ምሁር አክሊል ኃዋሪያት ከተማ ብትሄድ ይህን ልክ እንደ ክስታኔ ታገኘዋለህ! አንተ የበቀልክበት ስር የቅምክበት ግንድ ስለሌለህ ከየት እንደ መጣህ? ለምን እንደ ምትኖር? ወዴት እንደ ምትሄድ ማታውቅ አሳዛኝ ፍጡር ነህ Toxic Poison !!!
ይህ ነው የአደየ ፊቃቆ የግሪዳዲ ጨዋታ! ሌሎቹ አሸንዳ የሚሉት!
It is not about my origin. Don't worry I have a better proud root than you do; from people who like justice and keep their words. You did not want to give the correct answer. You, poverty and conflict promoting party cadre, know our Amhara cousins celebrate this holiday-Buhe in fact more than you the hybrid Ethiopian Sodo servants do. But you and your mafia boss have wedged war and hate propaganda on them. How many Amhara and Tigre are celebrating the Buhe in peace while you want to teach us about it? It is to show you how you are a subhuman and don't analyze scenarios or you don't want to because you are a paid daily laborer to post trash on ER.
Re: ሆያ ሆዬ!
Posted: 21 Aug 2025, 17:05
by ethiopianunity
Horus, no mater how much ብትጋጋጥ Hoya Hoye and Ababayehosh will not be like Wester style trick or treat, our boys and girls from communities gather and door to door sing to get gifts: money, bread and other stuff! The songs being sang currently awful! They are trying to make these like a song with full instrument! I guess there is so much mistrust among Ethiopians that parents will not send their girls and boys from door to door singing because they could get ubducted and raped. Or criminal gangs taking the holiday as advantage can pretend to do Hoya Hoye or Abebayehosh could invade homes to steal.
It is nice however some adults in kinet wearing traditional clothes from ገጠር going door to door in malls singing. That is why Dama aka Ethoash want to ban ነጠላ, ኩታ ወይም ጋቢ, these traditional clothes embarrass him in moder city that has malls.