Page 1 of 1
የኤርትራ ህዝብና የኢትዮጵያ አፋር ክልል ህዝብ የአካባቢያቸውን ሰላም ለማረጋገጥ እያደረጉት ያለውን ፅምዶ አለም አቀፍ ትኩረትን ስቧል። ብልፅግና ተደናግጧል።
Posted: 20 Aug 2025, 09:19
by Fiyameta
Re: የኤርትራ ህዝብና የኢትዮጵያ አፋር ክልል ህዝብ የአካባቢያቸውን ሰላም ለማረጋገጥ እያደረጉት ያለውን ፅምዶ አለም አቀፍ ትኩረትን ስቧል። ብልፅግና ተደናግጧል።
Posted: 20 Aug 2025, 10:21
by Abere
ከአፋር ክልል እና ከኤርትራ ክ/ሀገር economy የማን ይበልጣል? እንደ እኔ የአፋር ክልል ኢኮኖሚ የኤርትራን በ3 እጥፍ ይበልጣል ባይ ነኝ። ሰመራ ከተማ ከአስመራ የተሻለች ዘመናዊ ነች። Parasite Shabia, never imagine Afar to be part of Eritrea.