Page 1 of 1

በአዲስ አበባ የኑሮ ውድነት የፈጠረው እና የተባባሰው ከመጋረጃ ጀርባ ድብቅ ገበያ የሚፈጸምበት ሰፈር።

Posted: 19 Aug 2025, 11:39
by Selam2119
በአዲስ አበባ የኑሮ ውድነት የፈጠረው እና የተባባሰው ከመጋረጃ ጀርባ ድብቅ ገበያ የሚፈጸምበት ሰፈር። በዚህ መንገድ ለማለፍ መሞከር የሚከብድ ሲሆን እንዚህ የምትመለከቷቸው ሴቶች ከዚህ በፊት ማታ ብቻ የሚቆሙ ሲሆን አሁን የተባባሰውን የኑሮ ውድነት መቋቋም አቅቷቸው ቀንም በእነዚህ መንገዶች ጀምረዋል።
🎥 Watch the full video here: https://www.youtube.com/watch?v=m_6OVG9gDvs ሙሉ ቪዲዮውን በዩቲብ ሊንክ እዩት።