Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 16930
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

ካማላ ሃሪስ ታሸንፋለች ብሎ ለሃጩን ሲያዝረከርክ የነበረው ቱስ ቱስ ጭልፊቱ ፣ ፒፒ ከላይ ወደ ታች ብልጥግናና ስልጣኔ ያመጣልናል ይልሃል!

Post by Selam/ » 19 Aug 2025, 06:26

እንደ ሽሜው ጭልፊቱ ኦርቢት የሌለው ደንቆሮ ካድሬ እዚህ ፎረም ላይ የለም!

ይኼ ከኢህአፓነት ወደ ጎጠኝነት ቁልቁል የበቀለው አረም፣ ዲሞክራቶች ሊያሸንፉ ነው ብሎ ሲያንቋልጥ ነበር። የዲሞክራቶች ፍልስፍና ባለሃብትን ከፍተኛ ቀረጥ ማስከፈልና፣ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን መደጎምና እንዲሁም ነፃ ህክምናና ትምህርት እንዲያገኙ ማድረግ ትንንሽ ንግዶችም እንዲስፋፉና እንዲጠናቀሩ መደገፍ ነው። የህዝብ ስብጥርም እንዲጠናከር ከፍተኛ ጥረት ያደርጋሉ።

ይኸ እንክርዳድ ጭልፊቱ ታዲያ ትራምፕ ይወድቃል ይሰበራል ባለበት መሃይም አንደበቱ ተገለባብጦ ፣ ኢትዮጵያ የምትሰለጥነው ድሃውን በማሳደድና ከቻይና በመጣ መብራት መንገዶችን በማሸብረቅ ነው ይለናል።

አጭበርባሪ ወላዋይ ካድሬን ጀርባውን አርባ መግረፍ ሲያንስ ነው። እስኪ ተላ ድረስ መጠብጠብ ግድ ይላል።


Post Reply