"በደርግ ጊዜ እንደኤርትራዊ ኢትዮጲያ ውስጥ የከበረ ዜጋ አልነበረም... በዘመነ ኢሳይያስ ደግሞ..."
Posted: 18 Aug 2025, 17:40
ኩላሊቱ ልክ እንደ cryptocurrency እየተቸበቸበ ነው
Please wait, video is loading...
Ethiopian News & Opinion
https://mereja.forum/content/
ኩላሊቱ ልክ እንደ cryptocurrency እየተቸበቸበ ነው

Dr. ዘ-ምሶ ናቸው እንግዲህ, who is regarded by many on the Mereja forum as having the highest IQ among Eritrean forumers.ግራ ተጋባን እኮ ጓዶችAffable wrote: ↑18 Aug 2025, 22:33አልማዜ በሀይለስላሴ ዘመንም ብዙ ሊባል የሚያስችል የያኔው የ ኤርትራ ክፍለሀገር ሰዎች የበለፀጉ ነበሩ ኢትዪጺያ ውስጥ በተለይ አዲስ አበባ። ምክንያቱን የ ኢሳያስን ደንቆሮ ካድሬዎችን አትጠይቂ። መልሳቸው ለድንገተኛ ልብድካም ይዳርግሻል። እንደነሱ ትረካ ኤርትራዊያን በተፈጥሮ high IQ ያላቸው ናቸው። ውሸት። ያ ውሸት መዘዝ አለው። አሁን ኤርትራ ያለችበት ሁኔታን ለመረዳት የፈለገ ከምንጩ መጀመር አለበት — ከዛ ውሸት።
ኤርትራ በ Italy ቅኝ ግዛት ለብዙ ዘመን በመኖሮዋ ከኢትዪጺያ በፊት middle class እዛ መፈጠሩ አከራካሪ አይደለም።
ለዛ ነው አንድ ኤርትራዊ የኬክ ቤት ባለቤት በሹካ መብላት ለ ኢትዪጺያዊያን ያስተማርነው እኛ ነን ያለው።
እኛ ትእቢትን በትእቢት አንመልስም። ለመሆኑ ሹካውን ማን ነው የሰራው ብለን አልጠየቅንም።
ያ ሰውየ ስለ ኤርትራኖች ሹካ አጠቃቀም መቻል ከፎከረ ሀምሳ ስልሳ አመት ሳይሆነው አይቀርም። ያም ሆኖ ግን ዛሬም ኤርትራኖች ሹካ መስራት ስለመቻላቸው መረጃ የለንም።
viewtopic.php?f=2&t=366451


