Page 1 of 1
ውይ ውይ!! ውታፍ ነቃይ አርቲስት ደበበ እሽቱ ጫረ!!
Posted: 17 Aug 2025, 09:05
by Wedi
ውይ ውይ!! ውታፍ ነቃይ አርቲስት ደበበ እሽቱ ጫረ!!
Please wait, video is loading...
Re: ውይ ውይ!! ውታፍ ነቃይ አርቲስት ደበበ እሽቱ ጫረ!!
Posted: 17 Aug 2025, 17:49
by Right
Debebe Eshetu is a useless alcohol addict. Anybody can buy him to say anything.
Tadiwos Tantu and Debebe Eshetu are pretty much the same age. A journalist and an activist, Tadiwos is giving back to Ethiopia as a journalist & sacrificing his life to safeguard her from a primitive and ruthless dictator. Debebe is selling his soul for a glass of wine.
No wonder he is a friend of Dr Birr.
Re: ውይ ውይ!! ውታፍ ነቃይ አርቲስት ደበበ እሽቱ ጫረ!!
Posted: 17 Aug 2025, 18:17
by Noble Amhara
Posted: 17 Aug 2025, 19:05
by eden
wedi,
at the end of the day it’s not right to celebrate death. what ever his failings, may he rest in peace. after all, he’s just a human. May God keep his family strong during this time.
Re: ውይ ውይ!! ውታፍ ነቃይ አርቲስት ደበበ እሽቱ ጫረ!!
Posted: 17 Aug 2025, 21:49
by Affable
ማፈሪያዎች። እናነተ ትራይባል ካድሬዎችና ፈጣሪዎቻችሁ ፓለቲከኞቹ በዝቅተኝነት ባህሪ የምትንገላቱ አሳዛኝ ፉጥረት ናችሁ። ደበበ እሸቱ — በርግጠኝነት መናገር እችላለሁ — ፓለቲካ እሳተፋለሁ ብሎ ለሰከንድ አስቦ የማያውቅ ፍጡር ነበር። ትራይባሊስቶች ፓለቲከኞች እንዲሆኑ ካስገደዷቸው ኢትዪጺያኖች መሀል አንዱ ነው። በሱ መሞት ዳንኪራ መደነስ አሳፋሪ ነው። እሱ ሞቶአል እሱ የሚያምንበት ፓለቲካ ግን ህያው ነው። በቁሙ እየሞተ ያለው የትራይባሊስቶቹ ፓለቲካ ነው። ደበቨ እሸቱ ጥሩ ግዜ ነው የሞተው። ፊቱ ላይ ፈገግታ እንደሚኖር በመጨረሻው የ እልፈት ሰአት እርግጠኛ ሆኖ መናገር ይቻላል። የ ኢትዪጺያን ማንሰራራት
እድለኛ ሆኖ ተመልክቶአልና።
Re: ውይ ውይ!! ውታፍ ነቃይ አርቲስት ደበበ እሽቱ ጫረ!!
Posted: 17 Aug 2025, 23:14
by ethiopianunity
One indication of truly enemies of Ethiopia that seem "Ethiopian" is when they target prominent Ethiopians who made a huge difference in any sector, art, culture so on. Shocking.
Debebe Eshetu not only accomplished his profession, he also sacrificed for Ethiopia in one way or other.
Wedi and Right now just exposed themselves who they are. If they are not Ethiopianist, for sure they are ethnicist pausing as Ethiopian? in ER.
Re:
Posted: 17 Aug 2025, 23:35
by Misraq
eden wrote: ↑17 Aug 2025, 19:05
wedi,
at the end of the day it’s not right to celebrate death. what ever his failings, may he rest in peace. after all, he’s just a human. May God keep his family strong during this time.
የአዲስ ትውልድ አዲስ ራዕይ ትርጉም በሂደት ይገባሻል እህታችን። የአማራን ሕዝብ አዋርዶ እንዲሁም ከአዋረዱት ጋር ሲተሻሽ የኖረን ሌባ በቁሙ እንዳላከበርነው በስብሶም አናከብረውም። እንዳንድ ወግ አጣባቂ ባህላችን such as "ሙት ወቃሽ እንሁን" የሚለው ጠላቶቻችንን ሲያበረታታ እኛን ግን ሲያስበላ ስለኖረ እየቀየርነው ነው።
ይህንንም አዲስ ራዕይ የጀመርነው ለገሰ ዜናሽ ደንግጦ በሞተ እለት እስክታ እየመታን ነው። ገና ይቀጥላል።
Re: ውይ ውይ!! ውታፍ ነቃይ አርቲስት ደበበ እሽቱ ጫረ!!
Posted: 18 Aug 2025, 00:27
by Thomas H
እኔ እንኳን አስቀያሚ ሰው ሲሞት ምንም አይመስለኝም::ቆንጆ ሰው ሲሞት ብቻ ነው የማዝነው:: ደበበ ማለት እኮ መልኩ በጣም አስቀያሚ በመሆኑ በማየት ብቻ ወተት ወደ እርጎ መቀየር ይችላል::
Re: ውይ ውይ!! ውታፍ ነቃይ አርቲስት ደበበ እሽቱ ጫረ!!
Posted: 18 Aug 2025, 00:30
by Horus
ደበበ እሸቱና ወጋየሁ ንጋቱን ልጆች ሆነን አገር ፍቅር ቲያትር ቅዳሜና እሁድ ባልኮኒ መቀመጫ በ75 ሳንቲም ብቻ ያስገቡን ነበር ፣ ለውሪዎች ተብሎ ! ከዚያን ዘመን ጀምሮ ቀልድ፣ ቲያትርና ኪነትን እያጋቱ ያሳደጉን ፣ ሻፍት ኢን አፍሪቻን የተወነልን ብርቅዬ የኪነት ጃይንት ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው ግዙፋን እንደነ ዮፍታሄ ንጉሴ ፣ መንግስቱ ለማ ፣ ጸጋዬ ገብረ መድህን ፣ አሸናፊ ከበደ ፣ ተስፋዬ ሳህሉ ሌሎችም ሌሎችም ልሂቃን ብርቅዬው ደበበ ስሙ ከኢትዮጵያ ኪነት ጋር ለዘላለም ይኖራል!!
አህያ የማር ጣዕም ምን እንደ ሆነ ለማወቅ ተፈጥሮ አላደለውም! አህያ ማርን ጭቃ ነው ቢል ማን ይከሰዋል !
Re: ውይ ውይ!! ውታፍ ነቃይ አርቲስት ደበበ እሽቱ ጫረ!!
Posted: 18 Aug 2025, 01:11
by Selam/
ደቤ አንበሳ ነች!
ኃይለ ሥላሴን ከቤተ-መንግስት ጎትታ አስወጥታ፣ የደርግን ሰማያዊ ካኪ ለብሳ፣ የወያኔን የሰይጣን ኮኮብ ተከናንባ፣ ለዕርጉም ፒፒ ሜንጫ አቀብላ፣ በሻፍት ተጎፍራ ፣ በሻይሎክ ተስገብግባ በስተመጨረሻ አጎንብሳ ላጥ አለች። ፕ/ሮ ኃይሌ ገሪማ የአባቱ ልጅ!
ነፍስ ይማር!
Re: ውይ ውይ!! ውታፍ ነቃይ አርቲስት ደበበ እሽቱ ጫረ!!
Posted: 18 Aug 2025, 01:29
by Selam/
Re: ውይ ውይ!! ውታፍ ነቃይ አርቲስት ደበበ እሽቱ ጫረ!!
Posted: 18 Aug 2025, 11:00
by Right
Debebe Eshetu not only accomplished his profession, he also sacrificed for Ethiopia in one way or other.
I don’t even know from which ethnic group he is. And I don’t give an f about his ethnicity.
Sacrificed for Ethiopia? Really? As a Derg or a Weyannie or PP? On your delusional mind only. His affection for clown Abiye Ahmed Ali seems to match or exceed the PP cadres themselves. Oh, maybe he didnt know about the millions of Ethiopians perished or displaced by this cruel man.
The idiot of this forum just tried to compare this Junk with the Iconic Wegaehu Negatu.
Hey, the people know who is fake and real.
Re: Re:
Posted: 18 Aug 2025, 18:51
by eden
Misraq wrote: ↑17 Aug 2025, 23:35
ወግ አጣባቂ ባህላችን such as "ሙት ወቃሽ እንሁን"
it’s not about losing just our culture but our humanity. You don’t win by losing the one thing that makes you YOU
Re: ውይ ውይ!! ውታፍ ነቃይ አርቲስት ደበበ እሽቱ ጫረ!!
Posted: 18 Aug 2025, 23:29
by Misraq
እህታችን Eden, then go build a mansion worth $million dollar amidst a gettho without any form of gate & barbed wire.
We are in a neighborhood that dosn't mirror our civility & cultural values and it is making us lose and lose every day.