Eritrean diaspora have to rush to Eritrea to save their country before it is too late!
The two genociders are getting ready for the final show & Tigray shall silently watch in a defensive mode until they are both bleeding to death!
Re: Eritrean diaspora have to rush to Eritrea to save their country before it is too late!
አጋሜው,
መናጢ ድሃዋ ኢትዬጵያ ሳይሆን ኤሜራይትስ ናት ለ RSF መሳሪያ እምታጎጉዘው::
ኤርትራ በዙሪያዋ የጦርነት እሳት የሚነድባት የአካባቢው ብቸኛ ፕራዳይዝ ወይም ገነት ናት :: የአካባቢዋ ሲኦል እንዳይመጣ ግን ሁሉንም ዝግጂት የማድረግ መብቷ የተጠበቀ ነው:: ግን ኤርትራ መሳሪያ ሞልቶ የፈሰሰባት አገር ነች .. እንዴውም 7 መንግስት የሚያስታጥቅ እንደሆነም ይነገራል እናም ለምንድነው መሳሪያ እምትሸምተው? ሶስት መርከብ ሙሉ አብይ አህመድ በስጦታ ያስረከበን እንደ ግዥ ካልተቆጠረ በስተቀር ቅቅ
የሆን የአብይ ውታፍ ነቃይ እንደ አሳማው ጌታቸው ዘቮድካቸው.. የአብይ ቅምጥ
Re: Eritrean diaspora have to rush to Eritrea to save their country before it is too late!
Fed-Up the question is : are you ready to defend Eritrea?
አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል እንዲሉ ጀላንፎው ኢሳያስ አብይን አድናሎሁ ብሎ ጆኖሳይድ ትግራይ ላይ ሲፈፅም አብይ ሊውጠው ነው! # Abiy Bring Back Our Access to the Sea! Coming soon !
አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል እንዲሉ ጀላንፎው ኢሳያስ አብይን አድናሎሁ ብሎ ጆኖሳይድ ትግራይ ላይ ሲፈፅም አብይ ሊውጠው ነው! # Abiy Bring Back Our Access to the Sea! Coming soon !