Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39842
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ያፍሪካ ቀንድ ሽፍቶችና ዘላኖች እንደ ተልባ ተንጫጩ!

Post by Horus » 14 Aug 2025, 11:32

ኢትዮጵያን መሃሏ ገነት ዳሯ እሳት ያርግልን! አሚን!


Odie
Member+
Posts: 6024
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ያፍሪካ ቀንድ ሽፍቶችና ዘላኖች እንደ ተልባ ተንጫጩ!

Post by Odie » 14 Aug 2025, 12:28

Horus wrote:
14 Aug 2025, 11:32
ኢትዮጵያን መሃሏ ገነት ዳሯ እሳት ያርግልን! አሚን!

መሃሏስ መች ስላም ሆነ? እየነደደ አይደለም? በብድር ገንዘብ አበባ መትከል ና ከተማ ማብለጭለጭ ሌላ አገርና ህዝቧን ደስተኛ ህዝብ አርጎ መምራት ሌላ!
ይህን እንኳን አታውቅም ወይም የመርካቶ ጩልሌ ስብእናህ ሽጠህ ትዋሻለህ! :lol:

Naga Tuma
Member+
Posts: 6762
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ያፍሪካ ቀንድ ሽፍቶችና ዘላኖች እንደ ተልባ ተንጫጩ!

Post by Naga Tuma » 14 Aug 2025, 14:03

Horus wrote:
14 Aug 2025, 11:32
ያፍሪካ ቀንድ ሽፍቶችና ዘላኖች እንደ ተልባ ተንጫጩ!
“Horus” wrote: ኢትዮጵያን መሃሏ ገነት ዳሯ እሳት ያርግልን! አሚን!
ስደተኛዉ ፈረኦን ተመልሶ አሜን ኣስባለህ?

ዘላን የሆነዉ ስደተኛ የፈረኦኖች ፋና ወጊ እና ወግ ጠባቂ፣ ሰዉ ይዋሻል፣ ኮከብ ኣይዋሽም፣ ያለዉ ወደየት ነዉ ያለዉ? ኣብሮህ አሜን ኣለ?

የመጀመርያዉ የኢትዮጵያ የሬይነሳንስ ሰዉ መባል የሚችል ዘላኖቹን ጎብኝቶ ምን ነበር ያለህ?

ኤልስዌር ያላዉ የኢትዮጵያ ኣምላክ አሰራሩ ሀያል ነዉ። እኔ እንደተገለጠልኝ ከሆነ ከ ሲ ኣይ ኤ አሰራር በላይ ነዉ። ከሞሳድ አሰራር በላይ ነዉ። እንኳን ኣንተ በአሰራሩ ላይ የተሳፈረ ቀርቶ ኩታ ያጠለቀለትን ኣልፎቶ ኢትዮጵያን ወደ ፍጥረት በር መሠረቷ መልሶ ከፍ ያደረገ ነዉ።

በስንት ቋንቋዎች ተነግሮህ የማይገባህ ማሞ ነህ ወይ? ኣትንጫጫብኝ ብለህ ተኛ።

ወራዳ ተብለህ የወራዳነት ምሳሌ ልያደርግህ እያለፋህ ይሆን? ስንቶችን ተራ በተራ እያዋረደ ኢትዮጵያን ከፍ እያደረገ ያለዉ?

ኣዕምሮን ህን ጅሩ።

የኢትዮጵያ ኣምላክ ፈረኦኖቹን ከስደት መልሶ ለሁለት ሺህ ዐመታት የሰነበተዉን ከምንም ነገር በላይ ጎሰኛ ወይም ሬሲስት የሆነዉን መፅሓፍን እንደገና የምያጽፍ ነዉ። ይህን በፈረኦኖች ዐይን ሀራሙ የሚባል ወዳጅህ ኣርዳዉ።

ጎደስ አቴና ተብሎ የመጀመርያዉ ሬይነሳንስ ያስከተዉን መዘዝ ፈረኦ አክናተን ተብሎ ሁለተኛዉ ሬይነሳንስ ለዘላለሙ ነጋ፣ ሰላም፣ ሸሎም፣ ነመስቴ ወዘተ ነገሡ ለማለት ነዉ እንጂ ሌላ መዘዝ ለማስከተል ኣይዴለም ብለህ ከኣፍርካ ቀንድ ማዶ ያሉ የጥንት ዘመን ጀምሮ ዘመዶቻችንን ምክር ለግሳቸዉ። ለመምከር ችሎታዉ ካለህ እና ጥጋበኛዉ ፈረኦን ሊመለስ ነዉ የሚል ስጋት ካደረባቸዉ።

Post Reply