Page 1 of 1

የበጃ ዘላን የቲክ ቶኩን ጦርነት ተቀላቀለ !!! ለመሆኑ የክረምቱ ጦርነት ምን ደረሰ???

Posted: 14 Aug 2025, 11:16
by Horus
ማሪያምን ይህስ በጣም ነው የሚያስቀው :lol: :lol: :lol: ደሞ ሁሉም ዘመነ ካሴና ምሬ ወዳጆን ነው የሚመስሉት!! አንድ ባለ ቪዲዮ ካሜራ ከፊት ሆኖ ይቀርጻል!! "የጎበዝ" አለቃው ጀለቢያ ምናምን ወይም አንድ ወታደር ካኪ ይለብስና ከካሜራው ፊት ይቆማል!! ካለቃው ጀርባ 2 ወይም ሶስት ረጃጅም ብረት የያዙ ረጃጅም ያለቃው ዘበኞች ይቆማሉ!! ከዚያ በኋላ ያ15 ደቂቃ በጣም የሚያስፈራራ ቪዲዮ ይለቁብናል!! ማሪያምን በጣም ያስቃል :lol: :lol: :lol: :lol: