Page 1 of 1

"የኢትዮጵያ ኣንድነትና ኢጣልያ"፡ በዶ/ር ተወልደ ትኩእ - ምርጥ ምርምራዊ ታሪካዊ ዳሰሳ

Posted: 14 Aug 2025, 05:07
by Meleket
ይቺ ጉደኛ ሃገራችን ኤርትራ፡ እንዲህ ዓይነት ምርጥ የታሪክ ተመራማሪም ኣፍርታለች ለካ። ይህ ታሪክ ለሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ በሬዲዮ ሊተረክለት ይገባል።

ትግርኛ ተናጋሪ ጸሓፊዎቻችን ደግሞ ምናለ ይህችን መጸሓፍ በትግርኛ ብትተረጉሟት፡ ብዙ ህዝብ የጥንት ታሪኩን በተለያየ እይታ ይገነዘበው ዘንድ ፈርቀዳጅ ትመስላለች።

ይህችን ምርጥ መጸሓፍ፡ የትግራይ ተመራማሪዎች ወይስ የኤርትራ ተመራማሪዎች ማን ይሆን ቀድሞ ወደ ትግርኛ የሚተረጉማት! ለግዜው “ፎተሊካዉ” ይቆይልንና፡ለቀጠናው ህዝቦች ሰላም ፍቱን መድሓኒት የያዘች ትመስላለች።

ዶክተሩ እንደ ኣንዳንድ ታሪክ ጸሓፊዎች ነን የሚሉ ሰዎች ልብወለዳዊ ሃሳብን ሳይሆን ጥሬ ሃቆችን ከግሩም አመክንዮኣዊ ትንታኔ ጋር ዘርገፍ ዘርገፍ ያደረጉ ይመስላሉ። በርግጥ እኒህን ግሩም ተመራማሪ የወለዱና ያሳደጉ ወላጆች የተባረኩ ናቸው።

ለማንኛውም እስቲ ኮምኩሙ። መጸሓፊቱን በገበሯ ሳይሆን በውስጥ ይዞታዋ እስቲ ምዘኗት! እዬተዝናናችሁ ታሪክ ቅሰሙ፡ ታሪክ እዬቀሰማችሁም፡ ለሰላም ትጉ!

ኢትዮጵያዊ ሁሉ ኤርትራዊም ጭምር ሊያነበው የሚገባ የታሪክ መጸሓፍ ይመስላል። የኦሮሞ ህዝብን ታሪክ የሌሎች የተዋጡ ብሄር ብሄረሰቦችን ታሪክ፡ የነ አጤ ቴድሮስን ዮሃንስንና ምኒልክን ታሪክም ከነ ተክለጻድቕ መኩሪያ ትረካ ለዬት ባለ መልኩ ዶክተሩ ኣብጠርጥረው የመረመሩት ይመስላልና እነሆ በረኸት! https://debretsioneotc.org/YeEthiopia Andinet.pdf

ለዶክተሩ በህይወት ካሉ፡ ረዢም እድሜና ጤና ተመኝተንላቸዋል፡ ወደ ሌላኛው ዓለም ኣልፈው ከሆኑም ሰላማዊ ዕረፍት ባለበት ሰፈር፡ በሰማያዊ ዙፋን ጥላ ስር ነፍሳቸው ታርፍ ዘንድ ተመኝተንላቸዋል፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

Re: "የኢትዮጵያ ኣንድነትና ኢጣልያ"፡ በዶ/ር ተወልደ ትኩእ - ምርጥ ምርምራዊ ታሪካዊ ዳሰሳ

Posted: 22 Aug 2025, 04:51
by Meleket
እኒህ ታሪክን በቅጡ ፈታትሸውና ፈታትለው በመሸመን፡ እንደ ግሩም ኩታና ጋቢ በቅጡ እንከናነበው ዘንድ፡ ይህን የመሰል ታሪካዊ ምርጥ የምርምር ስራ ያበረከቱልንን ተመራማሪውን ለማመስገን ያህል ነው። ዶክተሩ ለአገር በቀል እውቀት ያላቸውና ያሳዩት መንገብገብ በእርግጥ በማንነታውና በምንነታቸው ከማያፍሩት ይልቅስ ከሚኮሩት ጋር አስመድቧቸዋል። በሙያ ሓኪም ቢሆኑም እንኳ ታሪክንም ግሩም አድርገው ቀዶጥገና ያካሄዱበት ይመስላሉ

ለማንኛዉም ለዛሬ እሳቸውም ከቀደምት ቋንቋዎቻችን ኣንዱ የሆነውን ግእዝንና ኣፈጣጠሩንም ለመዳሰስ በመሞከራቸው፡ ያለንበትን የፍልሰታ ለማርያም ክብረበዓል ምክንያት በማድረግ፡ አንድ የግእዝ ቋንቋን ምስጢራዊ ጥልቀትና መንፈሳዊ ገላጪነቱን ለማሳዬት ያህል፡ ይህችን ሐረገወይን ዬምትል ለድንግል ማርያም የቀረበች ውዳሴና ምስጋና ስናጋራችሁ፡ ብጽዕት ድንግል ከነልጇ ሁሌም ከጎናችሁ ሆና፡ የሰላም መሳሪያዎች ትሆኑ ዘንድ እንድትረዳችሁ በመመኘት ነው! የዚህን ግጥም ያሬዳዊ ጥልቅ ዜማም ድረገጾች ውስጥ ፈልፍላችሁ በመፈለግ ማጣጣም ትችላላችሁ!

ሐረገ ወይን

እሴብሕ ጸጋኪ፡
ኦ! እግዝእየ ማርያም፡
ዕፅ ልምልምት፡
እም ሓና ወኢያቄም፥

ሐረገ ወይን - ሐረገ ወይን
ሐረገ ወይን አንቲ ማርያም፤

ትመስሊ ፊደለ፤
ወትወልዲ ወንጌለ፤
ወታገምሪ መስቀለ።

ሐረገ ወይን - ሐረገ ወይን . . .

ትመስሊ ሰማየ፤
ወትወልዲ ፀሓየ፤
ወታገምሪ ኣዶናየ።

ሐረገ ወይን - ሐረገ ወይን . . .

ትመስሊ ደመና፤
ወትወልዲ ኅብስተ መና፤
ወታገምሪ ጥዒና።

ሐረገ ወይን - ሐረገ ወይን . . .

ትመስሊ ገራህተ፤
ወትፈርዪ ሰዊተ፤
ወታጸድቂ ነፍሳተ።

ሐረገ ወይን - ሐረገ ወይን . . .

ትመስሊ ስኂነ፤
ወትወልዲ መድኅነ፤
ወትፌውሲ ድዉያነ።

ሐረገ ወይን - ሐረገ ወይን . . .

ትመስሊ ምብራቀ፤
ወትወልዲ መብረቀ፤
ወታለብሲ ዕሩቀ።

ሐረገ ወይን - ሐረገ ወይን . . .

ትመስሊ መሶበ፤
ወትወልዲ ኮከበ፤
ወታጸግቢ ርኁበ።

ሐረገ ወይን - ሐረገ ወይን . . .

ትመስሊ ጽላተ፤
ወትወልዲ ታቦተ፤
ወታገምሪ መለኮተ።

ሐረገ ወይን - ሐረገ ወይን . . .

ለአብ መርዓቱ፤
ለወልድ ወላዲቱ፤
ወለመንፈስ ቅዱስ ጽርሐ ቤቱ።

ሐረገ ወይን - ሐረገ ወይን . . .

ስብሐት ለኪ፤
ዘበልዐ ሥጋ ወልድኪ፤
ወዘሰትየ ደመ መሢሕኪ፤
አግብርትኪ ወአእማትኪ ለዓለመ ዓለም። አሜን።

Re: "የኢትዮጵያ ኣንድነትና ኢጣልያ"፡ በዶ/ር ተወልደ ትኩእ - ምርጥ ምርምራዊ ታሪካዊ ዳሰሳ

Posted: 27 Aug 2025, 04:41
by Meleket
ፎተሊካዉ ይቆይልንና ታሪኩን ከኒህ ብርቅና ድንቅ ተመራማሪ ከዶ/ር ተወልደ ትኩእ መጽሐፍ ከመቅድሙ ቀንጭበን እናስኮምኩማችሁ!
“ያለ ኢጣሊያ በስተቀር ኢትዮጵያን ለመያዝ የተመኘ ሀገር የለም። መጠነኛ ሙከራ ያደረጉት ቱርክና ግብጽ ብቻ ነበሩ። እነሱም በቀላሉ በኢትዮጵያ ጦር ተሸንፈው ከሀገራችን ወጥተዋል። ኢጣሊያኖች በአውሮፓ በውትድርና ጀግንነት ጥሩ ዝና እንደሌላቸው የታወቀ ነው፣ ለዚህም ማስረጃ መጥቀስ ቢያስፈልግ በ2ኛ የዓለም ጦርነት ጊዜ ኢጣሊያ ትንሿን ግሪክ ማሸነፍ ኣቅቷት፣ ጀርመኖች ጣልቃ ሲገቡ ግን ሣምንት ባልሞላ ጊዜ የግሪክን ጦር መደምሰስ መቻላቸው የጣሊያኖችን ደካማነት አሣይቷል።

ኢትዮጵያን ለመያዝ ግን ኢጣሊያ የተሳካላት አንድ ዘዴ ይዛ ነው። ይኸውም የጥንት ሮማውያን ዋና መፈክራቸውና ዘዴያቸው የነበረው የከፋፍለህ ግዛ ስልት በመጠቀም ነው። በዚሁ ዘዴ ባይጠቀሙ ምሽጋችን በሆኑት በተራራዎቻችን ገብተው አሸንፈውን ሊገዙን ባልቻሉ ነበር። ጣልያኖች ጥሩ ተዋጊዎች ካለመሆናቸው ሌላ በቅኝ አገዛዝም ልምድ ኣልነበራቸው። ከሌሎች ልምድ መውሰድም ፈቃደኞች አልነበሩም። ምክንያቱም ሮማውያን ነን እያሉ አጉል ትምክህተኝነት ስላላቸው ነው። ጣሊያኖች ባለፈው ጊዜ እርስ በርሳቸን በማጣላት ተሳክቶላቸው የቅኝ ግዛታቸው ለማድረግ ከመብቃታቸው ባሻገር አሁንም እርስ በርሳችን የምንፋጀው እነሱ በመሐላችን አቀጣጥለውት በሄዱት መርዝ ነው

ከዚህ በመነሣት ነው ጣልያኖች በቅኝ ግዛት ሲያስተዳድሩን በነበረ ጊዜ የደረሰብንን በደል ባጭሩ በዚሁ መጽሐፍ የምዘረዝረው። ታሪካችን ከጣሊያን ቅኝ ገዢዎች ጊዜ የተጀመረ አይደለም። ታሪካችንም ጠንቅቀን ማወቅ ግዴታ እንዳለብን ለማስገንዘብ የኢትዮጵያ ታሪክ ዋና ዋና ክንውኖች ባጭሩ ኣቅርቤያለሁ። (ገጽ 7-8 "የኢትዮጵያ አንድነትና ኢጣሊያ" በ ዶ/ ተወልደ ትኩእ)

Re: "የኢትዮጵያ ኣንድነትና ኢጣልያ"፡ በዶ/ር ተወልደ ትኩእ - ምርጥ ምርምራዊ ታሪካዊ ዳሰሳ

Posted: 05 Sep 2025, 09:15
by Meleket
ኣብ ናይ ብሉጽ ኤርትራዊ ዝመበቖሎም ተመራማሪ ታሪኽ ዶ/ር ተወልደ ትኩእ መጸሓፍ ኣብ ገጽ 558 ዛሎ ካርታ መግዛእቲ ጥልያን፡ ብግሩም መልክዑ ኣዘሚና ሓፍትና ብፎቶሾፕ ኣማዕሪጋ፡ ክትጥቀመሉ ብምርኣይና ተሓጕሽና ኣሎና። :mrgreen: እንተ ነቲ ካርታ ብክንዮ "ባሕሪ ሓበሻ" ማለት "ቐይሕ ባሕሪ" ዛለዉ ሃገራት ወሳሲኻ ክትሰርሖ ምፍታና ሕርዅትነታ ዬርእይ ኢዩ። ምንጪ ካርታ ዘይምግላጻ ግን ኪእረም ይግባእ። ኣብ ዶባት ኣምሓራን ኤርትራን ናብ ከባቢ ሑመራ ንዘሎ ዶብዉን ብኢደወነና ምምሕያሽ ምግባራ ርኡይ ጌጋ ኢዩ።

እስከ እዛ ልሒቕ ናይ ፎቶ ሾፕ ኣብ ገጽ 144 ዛሎ ናይ ምኒልክ ኢትዮጵያ ኣዘሚናን ኮሓሒላን ንደቂ ኢትዮጵያ ጆባእ ትበሎም ቢልናዉን በቲ ልሙድ ኤርትራዊ ጭዉነት ሓበንን ፍናንን ንሕና ኤርትራዉያን ደያኑ ማእከልን መስመርን ነተሓሳስባ ኣሎና። :mrgreen:

Fiyameta wrote:
04 Sep 2025, 19:40
ንታሪኽ እዋን መግዛእቲ ጥልያን፡ ከም ውላድ ሃገረ ኤርትራ ዚኾነ ዶ/ር ተወልደ ትኩእ ገቢሩ ዚሰነደ፡ ወዲ ኤርትራ ይኹን ወዲ ኢትዮጵያ ስለዛዬሎ፡ ደቂ ቀርኒ ኣፍሪቓ ነዙይ ግሩም ምርምራዊ ስርሓት ክትነብዎን ክትትንትንዎን ንላቦ!

ዶ/ር ተወልደ ትኩእ፡ “አደ ወሊዳ ትምኸን” ምባል ዘድሊ እንተኾይኑ፡ ከምዚ ከማኹም ምስወለደት ከምዝዀነ ኣሚንና ኣሎና፡ ንስለ እቲ ዕምቖት ዛለዎ ምርምራዊ ስራሕኹም ድማ ነመስግነኩም!

viewtopic.php?f=2&t=367039&p=1577573#p1577573

Re: "የኢትዮጵያ ኣንድነትና ኢጣልያ"፡ በዶ/ር ተወልደ ትኩእ - ምርጥ ምርምራዊ ታሪካዊ ዳሰሳ

Posted: 10 Sep 2025, 04:10
by Meleket
ፎተሊካ ይጽንሓልና’ሞ፡ ታሪኽ ሃገርና የገድሰና ኢዩ እትብሉ ደቂ ኤርትራ ብሓፈሻ፡ ንታሪኽ ግዜ መግዛእቲ ኢጣልያ፡ ኣጸቢቕኹም መታን ክትፈልጡ፡ ነዙይ ግሩም ምርምራዊ መጸሐፍ ክትነቡ ንዕድመኹም ኣሎና፡ በቱይ ልሙድ ኤርትራዊ ጭዉነት ሓበንን ፍናንን፡ ንሕና ኤርትራዉያን ደያኑ ማእከልን መስመርንhttps://debretsioneotc.org/YeEthiopia%20Andinet.pdf

Re: "የኢትዮጵያ ኣንድነትና ኢጣልያ"፡ በዶ/ር ተወልደ ትኩእ - ምርጥ ምርምራዊ ታሪካዊ ዳሰሳ

Posted: 10 Sep 2025, 14:57
by Roha
ዝኸበርካ ኣቶ መለኸት ፡
ከምዚ ዝኣመሰለ መጽሓፍ ናይ ኣያና ዶር ተወልደ ትኩእ በቲ ትጕህ ኣእምሮኡን ብልሃቱን ጌሩ ፡ ግዜኡን ንዋቱን ወፍዩ ስለ ዘበርከተልና ምስጋና ይብጽሓዮ። ነዚ ዝመስል ድንቂ ናይ ታሪኽ ምርምርን መዝገብን ዝኾነ ፡ ከምዚ ከማኻ ዝኣመሰለ ሊቅ ናይ ቋንቋታት ታሪኽ ስነሰብ ባህሊ ስነልሳን ፡ ናብ ቋንቋታትና እንተዝትርጉመልና ፡ ብተወሳኺ ብዙሓት ሰባት ብፍላይ መንእሰያት ምኸሰቡ እብል ፡ እሞ ገለስ ይተሓሰበሉ።

Meleket wrote:
14 Aug 2025, 05:07
ይቺ ጉደኛ ሃገራችን ኤርትራ፡ እንዲህ ዓይነት ምርጥ የታሪክ ተመራማሪም ኣፍርታለች ለካ። ይህ ታሪክ ለሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ በሬዲዮ ሊተረክለት ይገባል።

ትግርኛ ተናጋሪ ጸሓፊዎቻችን ደግሞ ምናለ ይህችን መጸሓፍ በትግርኛ ብትተረጉሟት፡ ብዙ ህዝብ የጥንት ታሪኩን በተለያየ እይታ ይገነዘበው ዘንድ ፈርቀዳጅ ትመስላለች።

ይህችን ምርጥ መጸሓፍ፡ የትግራይ ተመራማሪዎች ወይስ የኤርትራ ተመራማሪዎች ማን ይሆን ቀድሞ ወደ ትግርኛ የሚተረጉማት! ለግዜው “ፎተሊካዉ” ይቆይልንና፡ለቀጠናው ህዝቦች ሰላም ፍቱን መድሓኒት የያዘች ትመስላለች።

ዶክተሩ እንደ ኣንዳንድ ታሪክ ጸሓፊዎች ነን የሚሉ ሰዎች ልብወለዳዊ ሃሳብን ሳይሆን ጥሬ ሃቆችን ከግሩም አመክንዮኣዊ ትንታኔ ጋር ዘርገፍ ዘርገፍ ያደረጉ ይመስላሉ። በርግጥ እኒህን ግሩም ተመራማሪ የወለዱና ያሳደጉ ወላጆች የተባረኩ ናቸው።

ለማንኛውም እስቲ ኮምኩሙ። መጸሓፊቱን በገበሯ ሳይሆን በውስጥ ይዞታዋ እስቲ ምዘኗት! እዬተዝናናችሁ ታሪክ ቅሰሙ፡ ታሪክ እዬቀሰማችሁም፡ ለሰላም ትጉ!

ኢትዮጵያዊ ሁሉ ኤርትራዊም ጭምር ሊያነበው የሚገባ የታሪክ መጸሓፍ ይመስላል። የኦሮሞ ህዝብን ታሪክ የሌሎች የተዋጡ ብሄር ብሄረሰቦችን ታሪክ፡ የነ አጤ ቴድሮስን ዮሃንስንና ምኒልክን ታሪክም ከነ ተክለጻድቕ መኩሪያ ትረካ ለዬት ባለ መልኩ ዶክተሩ ኣብጠርጥረው የመረመሩት ይመስላልና እነሆ በረኸት! https://debretsioneotc.org/YeEthiopia Andinet.pdf

ለዶክተሩ በህይወት ካሉ፡ ረዢም እድሜና ጤና ተመኝተንላቸዋል፡ ወደ ሌላኛው ዓለም ኣልፈው ከሆኑም ሰላማዊ ዕረፍት ባለበት ሰፈር፡ በሰማያዊ ዙፋን ጥላ ስር ነፍሳቸው ታርፍ ዘንድ ተመኝተንላቸዋል፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

Re: "የኢትዮጵያ ኣንድነትና ኢጣልያ"፡ በዶ/ር ተወልደ ትኩእ - ምርጥ ምርምራዊ ታሪካዊ ዳሰሳ

Posted: 10 Sep 2025, 15:11
by almaze
Meleket wrote:
22 Aug 2025, 04:51
እኒህ ታሪክን በቅጡ ፈታትሸውና ፈታትለው በመሸመን፡ እንደ ግሩም ኩታና ጋቢ በቅጡ እንከናነበው ዘንድ፡ ይህን የመሰል ታሪካዊ ምርጥ የምርምር ስራ ያበረከቱልንን ተመራማሪውን ለማመስገን ያህል ነው። ዶክተሩ ለአገር በቀል እውቀት ያላቸውና ያሳዩት መንገብገብ በእርግጥ በማንነታውና በምንነታቸው ከማያፍሩት ይልቅስ ከሚኮሩት ጋር አስመድቧቸዋል። በሙያ ሓኪም ቢሆኑም እንኳ ታሪክንም ግሩም አድርገው ቀዶጥገና ያካሄዱበት ይመስላሉ

ለማንኛዉም ለዛሬ እሳቸውም ከቀደምት ቋንቋዎቻችን ኣንዱ የሆነውን ግእዝንና ኣፈጣጠሩንም ለመዳሰስ በመሞከራቸው፡ ያለንበትን የፍልሰታ ለማርያም ክብረበዓል ምክንያት በማድረግ፡ አንድ የግእዝ ቋንቋን ምስጢራዊ ጥልቀትና መንፈሳዊ ገላጪነቱን ለማሳዬት ያህል፡ ይህችን ሐረገወይን ዬምትል ለድንግል ማርያም የቀረበች ውዳሴና ምስጋና ስናጋራችሁ፡ ብጽዕት ድንግል ከነልጇ ሁሌም ከጎናችሁ ሆና፡ የሰላም መሳሪያዎች ትሆኑ ዘንድ እንድትረዳችሁ በመመኘት ነው! የዚህን ግጥም ያሬዳዊ ጥልቅ ዜማም ድረገጾች ውስጥ ፈልፍላችሁ በመፈለግ ማጣጣም ትችላላችሁ!

ሐረገ ወይን

እሴብሕ ጸጋኪ፡
ኦ! እግዝእየ ማርያም፡
ዕፅ ልምልምት፡
እም ሓና ወኢያቄም፥

ሐረገ ወይን - ሐረገ ወይን
ሐረገ ወይን አንቲ ማርያም፤

ትመስሊ ፊደለ፤
ወትወልዲ ወንጌለ፤
ወታገምሪ መስቀለ።

ሐረገ ወይን - ሐረገ ወይን . . .

ትመስሊ ሰማየ፤
ወትወልዲ ፀሓየ፤
ወታገምሪ ኣዶናየ።

ሐረገ ወይን - ሐረገ ወይን . . .

ትመስሊ ደመና፤
ወትወልዲ ኅብስተ መና፤
ወታገምሪ ጥዒና።

ሐረገ ወይን - ሐረገ ወይን . . .

ትመስሊ ገራህተ፤
ወትፈርዪ ሰዊተ፤
ወታጸድቂ ነፍሳተ።

ሐረገ ወይን - ሐረገ ወይን . . .

ትመስሊ ስኂነ፤
ወትወልዲ መድኅነ፤
ወትፌውሲ ድዉያነ።

ሐረገ ወይን - ሐረገ ወይን . . .

ትመስሊ ምብራቀ፤
ወትወልዲ መብረቀ፤
ወታለብሲ ዕሩቀ።

ሐረገ ወይን - ሐረገ ወይን . . .

ትመስሊ መሶበ፤
ወትወልዲ ኮከበ፤
ወታጸግቢ ርኁበ።

ሐረገ ወይን - ሐረገ ወይን . . .

ትመስሊ ጽላተ፤
ወትወልዲ ታቦተ፤
ወታገምሪ መለኮተ።

ሐረገ ወይን - ሐረገ ወይን . . .

ለአብ መርዓቱ፤
ለወልድ ወላዲቱ፤
ወለመንፈስ ቅዱስ ጽርሐ ቤቱ።

ሐረገ ወይን - ሐረገ ወይን . . .

ስብሐት ለኪ፤
ዘበልዐ ሥጋ ወልድኪ፤
ወዘሰትየ ደመ መሢሕኪ፤
አግብርትኪ ወአእማትኪ ለዓለመ ዓለም። አሜን።

Re: "የኢትዮጵያ ኣንድነትና ኢጣልያ"፡ በዶ/ር ተወልደ ትኩእ - ምርጥ ምርምራዊ ታሪካዊ ዳሰሳ

Posted: 13 Sep 2025, 02:32
by Meleket
ኽቡር Roha ርእይቶኻ ብዛዕባ ክቡር ተመራማሪ ታሪኽ ዶ/ር ተወልደ ትኩእ ግሩም ኢዩ። ፈቲናዮ! ክብሪ ይሃብኻ!

እቱይ ብዛዕባና ዚበልካዮ “ትሕሾ’ደኣ” ቢልና፡ ደቂ ክንደይ ሊቃዉንቲ ዘፍረዬ ታሪካዊ ዞባ ስለዝዀንና፡ እዋኑ ድማ እዋን ጽምዶ ክንዲዝዀነ፡ ኣብ ጉዳይ ዞባና ዚግደሱ ሊቃዉንቲ ማኅበረሰባዊ ፍልጠት ብሓፈሻ፡ ንኣብነት ኣብ ኮሌጅ ዓዲቐይሕን፡ ዩኒቨርሲቲ ኣዅሱምን ወዘተን ዚርከቡ ሊቀሊቃዉንትታት ተላዚቦምን ዘትዮምን ሓባራዊ ስራሕ ኪሰርሑ መታን ገለስ ኪሓስቡ ክነተባብዖም ይግባእ። ንሳቶም ኣይተግሑሉን ማለት ግን ዕዉታት ሰባት ኣብ ዞባና ኣብ ዞባ ቀርኒ ኣፍሪቓ ኣይርከቡን ኢዮም ማለት ኣይዀነን። ኢደይ ኢድኻ ቢልካስ ገለ መታን ኪግበር በብዝረኸብናዮ ኪንጉስጉስ ይግባእ፡ ታሪኽና ዬገድሰና ኢዩ እንብል እንተደኣዀይንና!

ጋዜጠይና ዶ/ር ሃይለ ኣረፋይነ ነዙይ መልእኽቲ እንተደኣ በጪሕዎ፡ ኣብ ምርምር ዚኣምን ሰብ ስለዚመስል፡ ሰዓት ፈልዩ ንዝተፈላለዩ ኣካላት ኣላዚቡ፡ ተበግሶታት ዚወስዱ ዕዉታት ሰባት ኣይስእንን ቢልና ንግምት። እቱይ ታሪኽ ሓባራዊ ታሪኽ ክንዲ ዝዀነ፡ እቲ ንሓፋሽ ህዝብና ኪቐርብ ዚግብኦ ናይ ትርጉም ስራሕ’ዉን መታን ኣሳታፊ ኪኸውን፡ ከም እዋኑ “እዋን ጽምዶ” ዚጠልቦ ሓባራዊ ተልእኾ ተወሲዱ፡ ብቕኑዕን ሰላማዊ መንፈስን ኪዕመም ግሩም ኢዩ። እቱይ ምንታይ እንተተባህለ፡ ምርምራዊ ስራሕ ዶ/ር ተወልደ ትኩእ ብሉጽን ዝርዝራዊን ዓሚቕን መሃሪን ሰላማዊን ስለዝዀነ።

Roha wrote:
10 Sep 2025, 14:57
ዝኸበርካ ኣቶ መለኸት ፡
ከምዚ ዝኣመሰለ መጽሓፍ ናይ ኣያና ዶር ተወልደ ትኩእ በቲ ትጕህ ኣእምሮኡን ብልሃቱን ጌሩ ፡ ግዜኡን ንዋቱን ወፍዩ ስለ ዘበርከተልና ምስጋና ይብጽሓዮ። ነዚ ዝመስል ድንቂ ናይ ታሪኽ ምርምርን መዝገብን ዝኾነ ፡ ከምዚ ከማኻ ዝኣመሰለ ሊቅ ናይ ቋንቋታት ታሪኽ ስነሰብ ባህሊ ስነልሳን ፡ ናብ ቋንቋታትና እንተዝትርጉመልና ፡ ብተወሳኺ ብዙሓት ሰባት ብፍላይ መንእሰያት ምኸሰቡ እብል ፡ እሞ ገለስ ይተሓሰበሉ።

Meleket wrote:
14 Aug 2025, 05:07
ይቺ ጉደኛ ሃገራችን ኤርትራ፡ እንዲህ ዓይነት ምርጥ የታሪክ ተመራማሪም ኣፍርታለች ለካ። ይህ ታሪክ ለሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ በሬዲዮ ሊተረክለት ይገባል።

ትግርኛ ተናጋሪ ጸሓፊዎቻችን ደግሞ ምናለ ይህችን መጸሓፍ በትግርኛ ብትተረጉሟት፡ ብዙ ህዝብ የጥንት ታሪኩን በተለያየ እይታ ይገነዘበው ዘንድ ፈርቀዳጅ ትመስላለች።

ይህችን ምርጥ መጸሓፍ፡ የትግራይ ተመራማሪዎች ወይስ የኤርትራ ተመራማሪዎች ማን ይሆን ቀድሞ ወደ ትግርኛ የሚተረጉማት! ለግዜው “ፎተሊካዉ” ይቆይልንና፡ለቀጠናው ህዝቦች ሰላም ፍቱን መድሓኒት የያዘች ትመስላለች።

ዶክተሩ እንደ ኣንዳንድ ታሪክ ጸሓፊዎች ነን የሚሉ ሰዎች ልብወለዳዊ ሃሳብን ሳይሆን ጥሬ ሃቆችን ከግሩም አመክንዮኣዊ ትንታኔ ጋር ዘርገፍ ዘርገፍ ያደረጉ ይመስላሉ። በርግጥ እኒህን ግሩም ተመራማሪ የወለዱና ያሳደጉ ወላጆች የተባረኩ ናቸው።

ለማንኛውም እስቲ ኮምኩሙ። መጸሓፊቱን በገበሯ ሳይሆን በውስጥ ይዞታዋ እስቲ ምዘኗት! እዬተዝናናችሁ ታሪክ ቅሰሙ፡ ታሪክ እዬቀሰማችሁም፡ ለሰላም ትጉ!

ኢትዮጵያዊ ሁሉ ኤርትራዊም ጭምር ሊያነበው የሚገባ የታሪክ መጸሓፍ ይመስላል። የኦሮሞ ህዝብን ታሪክ የሌሎች የተዋጡ ብሄር ብሄረሰቦችን ታሪክ፡ የነ አጤ ቴድሮስን ዮሃንስንና ምኒልክን ታሪክም ከነ ተክለጻድቕ መኩሪያ ትረካ ለዬት ባለ መልኩ ዶክተሩ ኣብጠርጥረው የመረመሩት ይመስላልና እነሆ በረኸት! https://debretsioneotc.org/YeEthiopia Andinet.pdf

ለዶክተሩ በህይወት ካሉ፡ ረዢም እድሜና ጤና ተመኝተንላቸዋል፡ ወደ ሌላኛው ዓለም ኣልፈው ከሆኑም ሰላማዊ ዕረፍት ባለበት ሰፈር፡ በሰማያዊ ዙፋን ጥላ ስር ነፍሳቸው ታርፍ ዘንድ ተመኝተንላቸዋል፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

Re: "የኢትዮጵያ ኣንድነትና ኢጣልያ"፡ በዶ/ር ተወልደ ትኩእ - ምርጥ ምርምራዊ ታሪካዊ ዳሰሳ

Posted: 13 Sep 2025, 03:34
by Meleket
ዜማዉን በalmaze ትብብርና በጎ ፈቃድ ስላገኘን አመስግነናል!
almaze wrote:
10 Sep 2025, 15:11