Page 1 of 1

የታዋቂ (celebrity) ነኝ ባዩ ብዛት!

Posted: 12 Aug 2025, 20:52
by Selam/
በመጀመሪያ በቆሎ ትከል;
- ታዋቂ ሰዉ ነኝ ብለህ በተውሶ ልብስ የምትወጠረው ፣
- ሆድህን አንቀብድደህ ለሴሌብሪቲ መጠይቅ አደርጋለሁ የምትለው ወሽካታ ጋዜጠኛ

የቻይና ፋብሪካ ጠፍጥፎ ለሰራው ፈጠራ የሸማቹ ይህንን ያህል ማሽቃበጥና፣ መንጠራራት ያሳፍራል!