Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 39809
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 12 Aug 2025, 14:11
መስሉ የሚከተለው ነው።
ሆረስ ነኝ ፤ አስፈላጊ ከሆነ በጣም በዝርዝር ይህን ጉዳይ ማብራራት ይቻላል።
የአቢይ አህመድ መንግስት በሲቪልና በወታደራዊ ሰላዮቹ አማካነት እየለቀማቸው ያሉት መካከለኛና ዝቅተኛ ኦፊሰሮች አለምንም ጥርጥር የኦነግ ሸኔ፣ የፋኖና የየትግሬ ወያኔ ሴሎች ሲሆኑ ሚሽናቸው በተመለከተ ቢያንስ 4 ነገሮችን መጥቀስ ይቻላል ።
(1) የመንግስት መረጃ ለኦላ፣ ፋኖና ቲዲኤፍ ያቀብላሉ
(2) የተሳሳተ ሚሊታሪ ታክቲክ ተግባራዊ እንዲሆን ያደርጋሉ
(3) አንድን ዉጊያ በወታደሩ ሽንፈት እንዲደመደም ያደርጋሉ
(4) የመንግስት መሳሪያ ለአማጺያን እንዲማረክ ያደርጋሉ ።
(5) ከቻሉ ከከፍተኛ ጄኔራሎች ጋር በመመሳጠር ከላይ በቁጥር 2 የጠቀስኩትን ሶሺያል መፈንቅለ መንግስት' ይመታሉ ።
እነዚህ ተያዙ የተባሉት ይህን መሰል መንግስት ገልባጮች ሲሆኑ ትስስራቸው ከትግሬም አልፎ እስከ ኤርትራ ፣ ከኤርትራም አልፎ ግብጽ ይደርሳል ።
መንግስት እነዚህ ማሰር አይደለም መረሸን ነው ያለበት ።
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 39809
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 12 Aug 2025, 14:20
ይህ ያልኩት ይህ የዛሬው ዜና ከመውጣቱ በፊት ነው። በኢትዮጵያ ሰራዊት ውስጥ የኦላ፣ የፋኖ እና የቲ ዲ ኤፍ ሴሎች እንደ ተደራጁ በፍጹም መረሳት የለበትም!
2
ማህበራዊ የወታደር መፈንቅለ መንግስት በአንድ አገር ያለውን የፖለቲካ ክፍፍልና ትግሎችን መስሎ የሚከሰት ነው ። የወታደሩ ክፍል ልክ እንደ ሕብረተሰቡ በመደብ ፣ በጎሳ ፣ በፖለቲካ አመለካከት ፣ በርዕዮተ እምነት ፣ በኃይማኖት ይከፋፈላል ። በከፍተኛና ዝቅተኛ መኮንኖችና በተራ ወታደሩ መሃል ብቻ ሳይሆን መኮንኖችም የየራሳችው ፖለቲካና ፓርቲ ቡድን ዙሪያ ይሳሳባሉ ። ወታደሩ ይህን በመሰለ ማህበራዊ ፖለቲካ ሲከፋፈልና ገዥው መንግስት መግዛት ሲሣነው ወታደሩ እንደ ፖለቲካ ድርጅት በሚወደድ አዛዥ ዙሪያ አሲሮ መፈንቅል ይመታል ። ይህ ሲሆን የሲቪል ፖለቲካ ፓርቲዎችና የሲቪክ ድርጅቶች መፈንቅል መቺዎቹን የሚደግፉበትም የሚቃወሙበትም ሁኔታ አለ ። ያን የሚወስነው የመፈንቅል መቺዎቹ ፕሮግራም ነው ። ለምሳሌ የማሊ መፈንቅል ይህን መሰል ሞዴል ነው ።
-
Odie
- Member+
- Posts: 6000
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » 12 Aug 2025, 14:27
ቀዥቢ!
who is interested in your horseshit?
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10407
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Post
by ethiopianunity » 12 Aug 2025, 23:08
Aye Horus, you and pp must be dumb you were not aware of this from the get go



pp has 7 years ample time to cleanse the land from any liberation fronts, he is too busy beautifying Addis means he does not care because Aba Dula and co ALL including Aby work for Shabia as the king maker! Bravo Shabia
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 16523
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 12 Aug 2025, 23:16
መንጌም እንዲህ ተራውጦ ነበር በመጨረሻው ሰአት፥፥ አይዞህ በቀለ እንደልማድህ ወይ ፋኖ ወይ ኦነግ ወይ ትዲፍ ሆነህ ትከሰታለህ፥፥ አንተ እንደሆነ ፍሌክሲብል ነህ፥፥ እንደ እስ ስት መለወጥ ባህርይህ ነው፥፥ ሆዳም መጋጃ
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 39809
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 12 Aug 2025, 23:52
ethiopianunity wrote: ↑12 Aug 2025, 23:08
Aye Horus, you and pp must be dumb you were not aware of this from the get go



pp has 7 years ample time to cleanse the land from any liberation fronts, he is too busy beautifying Addis means he does not care because Aba Dula and co ALL including Aby work for Shabia as the king maker! Bravo Shabia
ወያኔው አስታወስከኝ?
እነ መለስን ለማባረር ስንታገል እንዲሁ ስትታገለኝ የነበረው?
የኢትዮጵያ ወታደር ለሆን ቃል ገብተው ለጎሳቸው የሚከዱ ተልባ ከሃዲዎች መች ያስፈልጉና ! ሰራዊቱ እያወጣ ረሽኖ ያጸዳቸዋል ! ባንዳነት ብርቅ አይምሰልህ !! አያቶቻችን ከነዚሁ ተገንጣይ የጣሊያን አሽከሮች ጋር የተፋለሙት! የሞቱት ! ዛሬም ያው ነው !! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
ይህውልህ ሁሊሽም ተገንጣይ የሻቢያ ተላላኪዎች አንድ በአንድ እናከስማለን!
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10407
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Post
by ethiopianunity » 13 Aug 2025, 12:07
Horus,
Who gave you to be the only Ethiopian? Were you not part parcel Banda Eprp working for 70 years with Liberation Fronts? Not agreeing with PP or PP not prioritising and opposing does not make me anti Ethiopian. Now you like pp because of benefits you forecast, if anyone do not go along, they are bandas? Are you kidding? Mr. Contradiction. How many of Ethiopians who don't agree with pp are you hoing to indight? As usual you are Tplf and Derg product, do your usual atrocities on innocents with your threats. By the way, were you one of Eprps fighting with Somalia's Ziad Barre , Tplf and Shabia against Ethiopia and occupied Ogaden?
Are you saying to ignore the killings in Amara regions by Tplf and Shabia while you are admiring Sodomite- coloured light Addis? Where are the Green Yellow Red lights in Addis?