Page 1 of 1

አልነገርኩሽም ወይ ባጥር ተንጠልጥዬ ጎጃሜው ዘመነ ይሸጥሻል ብዬ!!!

Posted: 12 Aug 2025, 13:38
by Horus
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: ገና ብዙ ብዙ እናያለን :lol: :lol: :lol: :lol:

Re: አልነገርኩሽም ወይ ባጥር ተንጠልጥዬ ጎጃሜው ዘመነ ይሸጥሻል ብዬ!!!

Posted: 12 Aug 2025, 14:24
by Horus

Re: አልነገርኩሽም ወይ ባጥር ተንጠልጥዬ ጎጃሜው ዘመነ ይሸጥሻል ብዬ!!!

Posted: 12 Aug 2025, 14:55
by Naga Tuma
Horus wrote:
12 Aug 2025, 13:38
አልነገርኩሽም ወይ ባጥር ተንጠልጥዬ ጎጃሜው ዘመነ ይሸጥሻል ብዬ!!!
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: ገና ብዙ ብዙ እናያለን :lol: :lol: :lol: :lol:
ይህን ባህል ኣልባ አፍህን ኣለመክፈት ኣትችልም?

የኢትዮጵያ ሕዝብ ከሰሜን እስከ ደቡብ፣ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ ስምምነት እና ትብብርን የሚፈልግ እንጂ ሕዝብ መሃል ገብቶ ወዲህ ወድያ እያየ ስለ እነሱ ቸርቻሪ ኣይመስለኝም።

Re: አልነገርኩሽም ወይ ባጥር ተንጠልጥዬ ጎጃሜው ዘመነ ይሸጥሻል ብዬ!!!

Posted: 12 Aug 2025, 15:08
by Horus
Naga Tuma wrote:
12 Aug 2025, 14:55
Horus wrote:
12 Aug 2025, 13:38
አልነገርኩሽም ወይ ባጥር ተንጠልጥዬ ጎጃሜው ዘመነ ይሸጥሻል ብዬ!!!
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: ገና ብዙ ብዙ እናያለን :lol: :lol: :lol: :lol:
ይህን ባህል ኣልባ አፍህን ኣለመክፈት ኣትችልም?

የኢትዮጵያ ሕዝብ ከሰሜን እስከ ደቡብ፣ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ ስምምነት እና ትብብርን የሚፈልግ እንጂ ሕዝብ መሃል ገብቶ ወዲህ ወድያ እያየ ስለ እነሱ ቸርቻሪ ኣይመስለኝም።
ትብታብ ገመድ! ፖለቲካና አንተ ስለማትተዋወቁ እንደ ድሮ ስለ ጋሊሌዮ ምናምን በል :lol: