Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23322
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

ቀባሪ ጠፍቶ እንጂ ብልጽግና ኢትዮጵያን ሲጥ አርጎ ከገደላት ከረመ

Post by Fed_Up » 12 Aug 2025, 11:42

መሃይም ወታደር ዙፋን ላይ ማስቀመጥ ዋጋ ያስከፍላል:: ከፈርጣጩ ኮለኔል መንግስቱ ሳይማሩ .. ሬዲዬ ተሸካሚ ኮለኔል በሻሻ በእናቱ ቅዠት ስልጣን ላይ መስቀል ታላቅ ስህተት ነው::


https://www.facebook.com/share/v/16z3qG ... tid=wwXIfr

ሙሾ አውራጂ እሙሙዬወዘረአገውእምሶዬ .... ገባ ገባ በሉ