ሰሞነኛው ግርምታ --- 1) Horus በDDT የተያዘውን የኦሮሙማ ሪኮርድ መስበሩ 2) ኦነግ-PP በወያኔ ከባድ መሳሪያ ተደበደብኩ ማለቱ
Posted: 12 Aug 2025, 11:25
ሰሞነኛው ግርምታ --- 1) Horus በDDT የተያዘውን የኦሮሙማ ሪኮርድ መስበሩ 2) ኦነግ-PP በወያኔ ከባድ መሳሪያ ተደበደብኩ ማለቱ
እንደት የሚለውን በጨረፍታ፡
-- ለምሳሌ ሆረስ የአብይ አህመድ ኦሮሙማ እስር ቤት ሲያመሰግን ላየ እጅግ የሚያስደንቅ ነው። እፈና እና እስር ቤት ቁጥር 1 በሆነባት አገር ይህን የሚያምን ሰው ይኖራል ማለት ሞኝነት ነው። የሆረስ ምስክርነት ወይስ የትራም ዋና ሰው - ባግዳድ እና ኢትዮጵያ ከአለም አደገኛ ቦታዎች የሚለውን። በእውነቱ ሆረስ አቶ አብይ አህመድ በሚልዮኖች ላይ የፈጸመውን የዘር ማጥፋት፤ ማፈናቀል፤ አፍኖ መሰወር፤ በስውር መያዦ መጠየቅ ወዘተ ዘግናኝ ወንጀሎች እና ሃጥያት ስርዬት ለማስገኘት የቆመ መሆኑን ያመላክታል።
--ሌላው ወያኔ ከባድ መሳሪያ በምሬ ወዳጆ በሚመራው ክንፍ አስደበደበችኝ ይላል - ። ይህ ውንጀላ ነው? በእውነት ፕሮፓጋንዳስ ይሆናል? በመጀመሪያ አቶ አብይ መንግስትነኝ ካለ ምን ያስለቅሰዋል ቀጥታ ገብቶ ለምን ከባድ መሳሪያውን አልተቀበለም? ከባድ መሳሪያው እንድ ደበቅ ያደረገው እራሱ አብይ ነው እኮ። ተደብቆ አማራ እንድጨፈጨፍበት፤ ትጥቁን እንድፈታ ያሴረበት። ለመሆኑ የተደበደበት ቦታ የማን ነበር? በዘንግ እየመራ ወያኔን ያስገባው እራሱ ነው። የአማራ አጽመ እርስት አስዘርፎ ሲያበቃ የውሸት ለቅሶ ምን ይሉታል። የሚገርመው ይህ ነው - አብይ አህመድ ኦሮሙማ ከአማራ ጋር ጦፈ ጦርነት የገባው የአማራ ህዝብ እና አጽመ እርስት (ራያ ኮረም አላማጣ ወልቃይት) ለወያኔ ለመስጠት ሲል ነው፤ ምሬ ወዳጆ ከወያኔ ትጥቅ እና መደበቂያ እያገኜ የሚዋጋው እንድሁ የአማራ ዐጽመ እርስት ለወያኔ ለመስጠት ነው የሚለው ነው። ከወያኔ ከባድ መሳሪያ እና ስንቅ ከተቀበለ ነጻ ነገር ብሎ የለም - ለዕዳ የሚከፈል የአማራ እርስት እና ህዝብ አለ ማለት ነው። ነገሩ ከዝንጀሮ ቆንጆ እየመሰለ ነው።
የትግል ጥራት እና የአላማ ግልጽነት እጅግ አስፈላጊ ነው።