Page 1 of 1

ፊያሜታ፡ የምር ነው በሕይወትህ እንደዚህ የሚደሰቱ የሴት እስረኞች አይተህ ታውቃለህ???

Posted: 11 Aug 2025, 00:36
by Horus
ደሞ ይህን ደስታ የሚሰጣቸው ማን እንደ ሆነ ተመልከት :idea: :idea: :idea: :idea:

Re: ፊያሜታ፡ የምር ነው በሕይወትህ እንደዚህ የሚደሰቱ የሴት እስረኞች አይተህ ታውቃለህ???

Posted: 11 Aug 2025, 00:51
by Horus

Re: ፊያሜታ፡ የምር ነው በሕይወትህ እንደዚህ የሚደሰቱ የሴት እስረኞች አይተህ ታውቃለህ???

Posted: 11 Aug 2025, 01:03
by Horus

Re: ፊያሜታ፡ የምር ነው በሕይወትህ እንደዚህ የሚደሰቱ የሴት እስረኞች አይተህ ታውቃለህ???

Posted: 11 Aug 2025, 01:13
by Horus

Re: ፊያሜታ፡ የምር ነው በሕይወትህ እንደዚህ የሚደሰቱ የሴት እስረኞች አይተህ ታውቃለህ???

Posted: 11 Aug 2025, 01:34
by Fiyameta
ለምን? ለማን? እንደሚዋጉ ሳያውቁ ወደ ጦር ግንባር እንዲዘምቱ ተደርገው ለጥቂት ከሞት ያመለጡ እና የተማረኩ የዛሬው ኢታማዡር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ እና ሌተናል ጄነራል ባጫ ደበሌ የሚገኙባቸው በሺዎች የሚቆጠሩ የኢትዮጵያ ወታደሮች በሳህል በርሀ ደስታቸውን በጭፈራ ሲገልፁ የሚያሳይ አሪፍ ዶክመንተሪ ቪዲዮ ተጋበዙልኝ። በህይወቴ እንደዚህ የሚያምር የምርኮኞች ጭፈራ አይቼ አላውቅም። :oops: :oops:

Re: ፊያሜታ፡ የምር ነው በሕይወትህ እንደዚህ የሚደሰቱ የሴት እስረኞች አይተህ ታውቃለህ???

Posted: 11 Aug 2025, 02:02
by Horus
Fifi -አንተኮ መሸሽ ብቻ የምትችለው! እነዚህ በሆነ ትናንሽ ወንጀል የታሰሩ ሴቶች መልክ ውበትና የፊታቸው ወዝ አንዲት አስመራ ከተማ ሜክ አፕ አድርጋ የወጣች ሴት አትደርስባቸውም ! ያሬድ ነጉ ደሞ ታላቅነትና ክቡርነት በዲ ኤ ኤው አለ! ኢትዮጵያ ከፋፍተው ውስጧ ሲገቡ ይህን የመሰለች ዉበት ታላቅ ሕዝብ ነች ! አትበሳጭ! ግ ን ከዚች አስገራሚ ቅዱስ አገር ቅዱስ ሕዝብ ጋር አትፎካከር!!!!
https://www.youtube.com/shorts/odYWt2lIXG8

Re: ፊያሜታ፡ የምር ነው በሕይወትህ እንደዚህ የሚደሰቱ የሴት እስረኞች አይተህ ታውቃለህ???

Posted: 11 Aug 2025, 02:12
by Fiyameta

Re: ፊያሜታ፡ የምር ነው በሕይወትህ እንደዚህ የሚደሰቱ የሴት እስረኞች አይተህ ታውቃለህ???

Posted: 11 Aug 2025, 13:26
by Dama
Horus wrote:
11 Aug 2025, 00:36
ደሞ ይህን ደስታ የሚሰጣቸው ማን እንደ ሆነ ተመልከት :idea: :idea: :idea: :idea:

Whorus, you need rehabilation. All members of this forum consider you a criminal. Living well, paid well by PP for your admiration of its crimes. Some even called you lehodu yewashe kersam. If anyone needs rebirth by Christ and readmission into normal criminal free Ethiopia, you stand out as most needy. The evil incarnate.
:evil: :evil: