ፊያሜታ፡ የምር ነው በሕይወትህ እንደዚህ የሚደሰቱ የሴት እስረኞች አይተህ ታውቃለህ???
ደሞ ይህን ደስታ የሚሰጣቸው ማን እንደ ሆነ ተመልከት
Re: ፊያሜታ፡ የምር ነው በሕይወትህ እንደዚህ የሚደሰቱ የሴት እስረኞች አይተህ ታውቃለህ???
ለምን? ለማን? እንደሚዋጉ ሳያውቁ ወደ ጦር ግንባር እንዲዘምቱ ተደርገው ለጥቂት ከሞት ያመለጡ እና የተማረኩ የዛሬው ኢታማዡር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ እና ሌተናል ጄነራል ባጫ ደበሌ የሚገኙባቸው በሺዎች የሚቆጠሩ የኢትዮጵያ ወታደሮች በሳህል በርሀ ደስታቸውን በጭፈራ ሲገልፁ የሚያሳይ አሪፍ ዶክመንተሪ ቪዲዮ ተጋበዙልኝ። በህይወቴ እንደዚህ የሚያምር የምርኮኞች ጭፈራ አይቼ አላውቅም።
Re: ፊያሜታ፡ የምር ነው በሕይወትህ እንደዚህ የሚደሰቱ የሴት እስረኞች አይተህ ታውቃለህ???
Fifi -አንተኮ መሸሽ ብቻ የምትችለው! እነዚህ በሆነ ትናንሽ ወንጀል የታሰሩ ሴቶች መልክ ውበትና የፊታቸው ወዝ አንዲት አስመራ ከተማ ሜክ አፕ አድርጋ የወጣች ሴት አትደርስባቸውም ! ያሬድ ነጉ ደሞ ታላቅነትና ክቡርነት በዲ ኤ ኤው አለ! ኢትዮጵያ ከፋፍተው ውስጧ ሲገቡ ይህን የመሰለች ዉበት ታላቅ ሕዝብ ነች ! አትበሳጭ! ግ ን ከዚች አስገራሚ ቅዱስ አገር ቅዱስ ሕዝብ ጋር አትፎካከር!!!!
https://www.youtube.com/shorts/odYWt2lIXG8
https://www.youtube.com/shorts/odYWt2lIXG8
Re: ፊያሜታ፡ የምር ነው በሕይወትህ እንደዚህ የሚደሰቱ የሴት እስረኞች አይተህ ታውቃለህ???
Whorus, you need rehabilation. All members of this forum consider you a criminal. Living well, paid well by PP for your admiration of its crimes. Some even called you lehodu yewashe kersam. If anyone needs rebirth by Christ and readmission into normal criminal free Ethiopia, you stand out as most needy. The evil incarnate.

