ፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓ!! አዲስአበባ ኮሪደር አስቀናኝ
https://www.facebook.com/reel/215932275 ... 7S9Ucbxw6v
Re: የHoèrus ወንዞች ሞልተው ውበት በውበት ሆነዋል: ኮሪደር ብሎ ዝም ነው!!! ከገነቡ አይቀር እንዲህ ነው
Fed_up,
Yes, indeed. It is called too much of a good thing. Ethiopia is blessed. We are covering the Mother Earth with Green Life and nature is definitely moving faster than our human ability to manage her. ግን የአንተና ያንተ ላኪዎች ዘላለማዊ ችግር ጎርፍ ሳይሆን ድርቀትና ረሃብ ነው ። በቃ አዲስ አበባ ይህን ሁሉ ታምር እየሰራች አንድ ቦታ ብዊቻ መሃንዲሶቿ total thinking ሳያደርጉ ተሳሳቱ! ባይገርምህ አዲስ አበባ እጅግ ግዙፍ ከመሆኗ የተነሳ ጊዮን ሆቴል የሆነው ነገር የኮልፌ ነዋሪ እንኳን አልሰማውም! አገር የሌለው ፑሪትራዊ ነው የሚነፋው!
ይህቅስ ምን አሳቀኝ መሰለህ! ያንተው ኢሱ አቢይ በየቦታው እየዞረ ይህን አዲስ ያንን አዲስ ሲያስመርቅ የቀናው ያተው ኢሱ ወግ ነው ሲዳሩ ማልቀስ ሆነና በነጠላ ጫማ የጉሊትና የቆጬ ኤግዚቢሽን ሲያይ በሳቅ ፈንድቼ ድዴ ሊደማ ነበር

አቶ Horus,Horus wrote: ↑10 Aug 2025, 15:03Fed_up,
Yes, indeed. It is called too much of a good thing. Ethiopia is blessed. We are covering the Mother Earth with Green Life and nature is definitely moving faster than our human ability to manage her. ግን የአንተና ያንተ ላኪዎች ዘላለማዊ ችግር ጎርፍ ሳይሆን ድርቀትና ረሃብ ነው ። በቃ አዲስ አበባ ይህን ሁሉ ታምር እየሰራች አንድ ቦታ ብዊቻ መሃንዲሶቿ total thinking ሳያደርጉ ተሳሳቱ! ባይገርምህ አዲስ አበባ እጅግ ግዙፍ ከመሆኗ የተነሳ ጊዮን ሆቴል የሆነው ነገር የኮልፌ ነዋሪ እንኳን አልሰማውም! አገር የሌለውፑሪዊ ነው የሚነፋው!
ይህቅስ ምን አሳቀኝ መሰለህ! ያንተው ኢሱ አቢይ በየቦታው እየዞረ ይህን አዲስ ያንን አዲስ ሲያስመርቅ የቀናው ያተው ኢሱ ወግ ነው ሲዳሩ ማልቀስ ሆነና በነጠላ ጫማ የጉሊትና የቆጬ ኤግዚቢሽን ሲያይ በሳቅ ፈንድቼ ድዴ ሊደማ ነበር![]()
![]()
![]()
![]()
![]()
![]()
በነቀዘ ስንዴ እየሞጀርክ አድገህ ከዚህ በላይ ብታስብ ነበር እምንደነግጠው::
ለማኝ, ተመጽዋች እና አውርቶ አደር ሰርቶ በሚያድር ላይ ሲስቅ ያየሁት ግራ በገባ የለማኝ አገር ህዝቦች ብቻ ናቸው:: ይህ በልመናና ምልጃ በተገኘ ገንዘብ በለብለብ ተገንብቶ በለብለብ ሲጨፈርበት የነበረው ኮሪደር የእግዜር ትንሽዬ ዝናብ ጠራርጎት ሄደ ቅቅቅቅቅ "የነ ተሎ ትሎ ቤት ግድግዳው ሰንበሌጥ:: ስንት የብድር እና የልመና ገንዘብ "ውሃ" በላው
Re: የHoèrus ወንዞች ሞልተው ውበት በውበት ሆነዋል: ኮሪደር ብሎ ዝም ነው!!! ከገነቡ አይቀር እንዲህ ነው
ፌድ አፕ፣
አገር ሳይኖርህ እንዴት ነው ሰርተህ የምይበላው? አንዲት 3 ሚሊዮን ሰው ያላት ነጭ ድሃ አገር 25% ሕዝቧ ተሰዶ ባለም ላይ እንደ ዉሻ እዚም እዛም እየተባረረ እና አንተ እራስህ 24/7 ስለ ፑሪትሪያ ሳይሆን ዝናብ ስለበዛባት ለምለሟ ኢትዮጵያ በማውራት እድሜህ የምትገፋ ሰው ስለ ሰርቶ መብላት እንዴት ብለህ ሆረስ ጋር ትናገራለህ? ወይ ዘመን! የግዜ ግልባጭ እግር እራስ ያክካል ተብሎ የለ!!!

አቶ በቄ the Starvin Marvin,
እይ እናንተ ጭንቅላትህ ብልጂነትህ ስለቀነጨርክ እውነታን ፈልገህ ታገኛለህ ብሎ ማሰብ አያስኮንንም:: ድህነት እና ትኻናምነትን ከጫንቃችሁ ለማውረድ እንደገና መወለድ አለብህ:: አየህ 3 ሚሊዬኑ ኤርትራውያን ናቸው ቀበቶህ ያስፈቱህ:: የእኛ ትግል ከናንተ ትርኪ ምርኪ ሳይሆን ከጌቶቻችሁ ነው:: እንድትረሳው እማልፈልገው ነገር ቢኖር ኤርትራውያን አለምን ያንቀጠቀጡ አክሱማዊ ኤምፖዬር የመሰረቱ ህዝቦች ናቸው:: ሌላው አንተ በኩራት ስምህን የግብጽን አማልእክት ይዘህ የምትዘባነን ሽማግሌ Horus የሚበልጥ የአማልእክት ምድር ተብሎ የሚጠራው punt ምድር እኛ ነን:: ተረት ተረቱን ተወውና እናንተን ታሪክ ምንድነው? ምንም ሳር ቤት ትኖሩ ነበር አሁንም ሳር ቤት መደብ ላይ እና ባዶ እግር አልተቀየረም :: "ኤርትራውያንን የሚሳደብ እንጂ ገጥሞ የሚያሽ ከቶውም የለም" ይህንን አባባል በኮሮጆህ ይዘህ ወደ ባንክህ ተጎዝ