Page 1 of 1
መኩ መኪ
Posted: 06 Aug 2025, 22:54
by Misraq
Re: መኩ መኪ
Posted: 07 Aug 2025, 15:32
by Fed_Up
መኩ ፋኖን አላላውስ ብሏል ... መኩ ፋኖን ዘሰገጤ ገጠር ተቀመጥ ብሎ ከተማው ኬኛ ካለ ሰንብቷል:: መኩን አለማድነቅ ንፋግነት ነው::
Re: መኩ መኪ
Posted: 08 Aug 2025, 00:25
by Misraq
እነ በቀለ ሁሬሳ የሚመኩበት መኩ እንግዲህ ይህ ነው።
Re: መኩ መኪ
Posted: 08 Aug 2025, 13:31
by Fed_Up
Misraq wrote: ↑08 Aug 2025, 00:25
እነ በቀለ ሁሬሳ የሚመኩበት መኩ እንግዲህ ይህ ነው።
መኩ ዘራፌዋ ፋኖን አላላውስ ብሏል ... መኩ ፋኖን ዘሰገጤ ገጠር ተቀመጥ ብሎ ከተማው ኬኛ ካለ ሰንብቷል:: ፋኖ ደንበጫን እንኳን መቆጣጠር ያልቻለ አረ ጎራው ብቻ የሚያውቅ ስብስብ አዲስ አበባን ይቆጣጠራል ብሎም አራት ኪሎ ዘበት ነው :: መኩን አለማድነቅ ንፋግነት ነው::