Page 1 of 1

ቀዳሽ፣ ተኳሽ!

Posted: 06 Aug 2025, 04:10
by DefendTheTruth
ቀዳሽ፣ ተኳሽ!

የዘመኑ ና የዘመነ ፋንዶ ወደ ዳርክ ኤጅ ጉዙ!

ሴኩላሪዝም ሰልቫጅ አስተሰሰብ ወይም ርዕዪት አለም ነዉ ተባልን!

ከዚህ በላይ እስኪ ምን እንጠበቅ?

ይህን ሁሉ ጉድ ሳላዉቅ ነበር፣ ከማየዉ ጉዳይ ተነስቼ የሞናስትሪ አብዮት (Monastery Revolution) ብዬ እዚህ ፎረም ላይ የሰየምኩት። ነገሩ አሁን ላይ በግልፅ ቋንቋ ነገሩ ኢትዮጵያን ወደ ዳርክ ኤጅ (Dark Age) የመመለስ ጉዞ ነዉ ተባልን። የተኛህ ሁሉ ይቆጭህ፣ እኔን የምቆጨኝ ጉዳይ የለም፣ እዉነትን ተጋፋጬአለሁ። አሁን እዉነተ እንደነበረኝ ሰዎቹ ራሳቸዉ ወጥቶ መስክሮልኛል። ከደሙ ነፃ ነኝ አሁን ላይ!

Re: ቀዳሽ፣ ተኳሽ!

Posted: 06 Aug 2025, 04:16
by DefendTheTruth

Re: ቀዳሽ፣ ተኳሽ!

Posted: 06 Aug 2025, 12:10
by sarcasm
That Fantahun Wakie is another fakeEthiopianist, non-Amhara pretending to be Amhara, and working hard over the past 6 years to break the Ethiopian Orthodox Church first then the Fano struggle. He says Amhara means Orthodox but he never calls the Tigrayan Orthodox Amharas.

Re: ቀዳሽ፣ ተኳሽ!

Posted: 06 Aug 2025, 12:14
by Fiyameta

Re: ቀዳሽ፣ ተኳሽ!

Posted: 06 Aug 2025, 15:14
by DefendTheTruth
sarcasm wrote:
06 Aug 2025, 12:10
That Fantahun Wakie is another fakeEthiopianist, non-Amhara pretending to be Amhara, and working hard over the past 6 years to break the Ethiopian Orthodox Church first then the Fano struggle. He says Amhara means Orthodox but he never calls the Tigrayan Orthodox Amharas.
Did he say somewhere that he is an Amhara?

He did distinguish between Amhara and Orthodox, while also claiming the majority Orthodoxians are Amhara and the majority of Amharas are Orthodoxians (to over 80% in this case).

The point here is but not if he is an Amhara or not, it is all about "ቀዳሽ፣ ተኳሽ", the reason why that fat big boy in the name of Zemenie Kassie (with others in the camp) carries a huge cross along with him, everywhere he goes.

Re: ቀዳሽ፣ ተኳሽ!

Posted: 06 Aug 2025, 20:27
by Abere
DDT

--- We have not heard you said a damn thing about the ወሸላ ግንባር Orommuma nor theጭቃ፤ ቆሻሻ ደም፤ አመድ ተንከባላይ Irrecha, yet you are complaining against the symbol of Christianity, the Holy Cross. It is a common practice that may faithful soldiers carry Holy Books and symbol of their faith like the Holy Cross with them. You trying to play your dumb Orommuma game.

--- አራሽ፤ተኳሽ፤ ቀዳሽ simply implies the societal role of labor division or differential roles for a gven functioning society. Amhara as a society is the largest and populous segment of Ethiopia. Thus, like in many modern society labor division is a common place thing - in a given society some are farmers, others trader, military soldier, teacher, priests, doctors, etc. The very reason that give you a big headache to your Woshela Ginbar head is that Amhara Fano is whipping your arse and shaving your braided head. Your non-stop posting fake corridor either could not help cover your failure.

Re: ቀዳሽ፣ ተኳሽ!

Posted: 06 Aug 2025, 22:23
by Dama
Abere wrote:
06 Aug 2025, 20:27

Too much vitriol, Aberech.

Re: ቀዳሽ፣ ተኳሽ!

Posted: 06 Aug 2025, 22:50
by Misraq
ጋላው ፋንታሁን ዋቄ ፈታ በኦርቶዶክስ ማልያ ፋኖን ሊከፋፍል ሞክሮ ከሽፎበታል። ፕሮፌሰር መስፍን የተባለ የአድዋ እባብ 🐍 ሞክሮ ያልሆነለትን አማራ ማለት ኦርቶዶክስ ማለት ነው ለማለት ሞክሯል። አልተሳካም እንጂ።

እስቲ አስቡት መስፍን ወልደመርያም ግንቦት-7 ኢስትና ኢዜማ ግሪሳዎቹን ይዞ አማራ የለም አማራ ኦርቶዶክስ ማለት ነው ብሎ ያልተሳካለት ትርክት ነበር። ይህች ድንብላል ዋቄ ፈታ ጋላዋ መምህር ነኝ ብላ መጥታ የእቅሚቲ መሞከርዋ ማርዋና እያጨሰች መሆን አለበት።

ፋኖ በአማራ ብሔርተኝነት አለት ላይ የተገነባ ከባድ የደምና የስነልቦና አማራዊ ማንነት ባይሆን ጦብያኒስት ማልያ ድል አድርጋ አማራን አኮላሽታ ለኦሮሙማ እና ለትግሩማ አስረክባ ትመለስ ነበር። ጨዋታው ግን ተቀይሯል። ፋኖን ለመምራት የግድ አማራ መሆን ብቻ ሳይሆን ብሔርተኛ መሆንድም ይጠይቃል። እንኳን ጋላ ተሁኖ።

ፋንታሁን ዋቄ ፈታ ለኦርቶዶክስ አስቦ ከሆነ ኦሮምያ ትግራይና ደቡብ ሄዶ ያደራጅ። የሆነ እንቁላል ፊት lol. አማራ ሙስሊምም፡ ጴንጤም ኦርቶዶክስም በየፈርጁና መጠኑ አለው። አማራን በሃይማኖት ለመከፋፈል በጋሎች የተሸረበው ሴራ በቀላሉ ከሽፏል።

Next....

Re: ቀዳሽ፣ ተኳሽ!

Posted: 07 Aug 2025, 14:21
by Abere
Dama,

If you think this is too much for Horus- DDT is, listen to this victim whose entire family is destroyed by the Orommuma that Horus and DDT are fanning about. They are partying over the death and genocide of Amhara people. Their phantom country of Oromia has been a hell for Amhara.

https://www.youtube.com/shorts/xtvflBNde3k

Dama wrote:
06 Aug 2025, 22:23
Abere wrote:
06 Aug 2025, 20:27
DDT

--- We have not heard you said a damn thing about the ወሸላ ግንባር Orommuma nor theጭቃ፤ ቆሻሻ ደም፤ አመድ ተንከባላይ Irrecha, yet you are complaining against the symbol of Christianity, the Holy Cross. It is a common practice that may faithful soldiers carry Holy Books and symbol of their faith like the Holy Cross with them. You trying to play your dumb Orommuma game.

--- አራሽ፤ተኳሽ፤ ቀዳሽ simply implies the societal role of labor division or differential roles for a gven functioning society. Amhara as a society is the largest and populous segment of Ethiopia. Thus, like in many modern society labor division is a common place thing - in a given society some are farmers, others trader, military soldier, teacher, priests, doctors, etc. The very reason that give you a big headache to your Woshela Ginbar head is that Amhara Fano is whipping your arse and shaving your braided head. Your non-stop posting fake corridor either could not help cover your failure.
Too much vitriol, Aberech.

Re: ቀዳሽ፣ ተኳሽ!

Posted: 07 Aug 2025, 15:19
by DefendTheTruth
አበረ አማረ አይደለም ስንል ያለምክንያት አልነበረም!
ምክንያርቱ ይሄዉ፥ ቀዳሽ፣ ተኳሽ ስንል ስለ ስንት ሰዉ የምናወረዉ፣ ስለ አንድ ሰዉ ወይስ ስለ ብዙ ወይም ሁለት ሰዎች?

አማርኛ የምችል ሰዉ ይህን ይስታል ወይ?
ስለ ብዙ ሰዎች ከሆነ፣ ቀዳሽ ና ተኳሽ ስንልስ? ስለ ብዙ ሰዎች ወይስ ስለ አንድ ሰዉ?

ቄስ አስተማሪ ስንልስ? ቄስ ና አስተማሪ ስንልስ?

ዘመነ ካሴ ስንት ሰዉ ነዉ? ሁለት ወይስ አንድ? አንድ ከሆነ፣ ዘመነ ካሴ ቀዳሽ ነዉ ወይስ ተኳሽ፤ ወይም ደግሞ ሁለቱም ነዉ?

የደለደል ቅልብ ልጅ አንዳንዴ፣ ክላሽንኮቩን አንግቦ እንያወለን፣ ሌላ ጊዜ ደግሞ ግብዳዉን መስቀሉን አንጠልጥሎ ብቅ ይላል፣ አንዳንዴም ደግሞ ሁለቱንም በአንድ ላይ።

ታዲያ ግለሰቡ የስራ ክፍፍል አደረገ ይምባለዉ እንዴት ብሆን ነዉ? ትምህርት ቤት ስንማር ሰዉች የሙያ ክፍፍል ያደርጋል ስባል ነዉ፣ ግማሹ ኣራሽ፣ ግማሹ ደግሞ አርቢ ሆኖ ይሰምራሉ፣ የስራ ክፍፍልን ለመፍጠር ስባል ነዉ።

ታዲይ እኔ አማረ ነኝ ብዬ የማላዉቀዉ ይህን ያህል ቋንቋዉን ከተረደሁኝ፣ አማረ ነኝ ብሎን የአማረ ነፃነት ግንባር የቋቋመዉ ቀዳሹ ተኳሹ አበረ እንዴት ብሆን ነዉ ይህን ሐቅ የሰታዉ?

አማረ ይህን አይስትም፣ ግለሰቡ የሻቦ ተላላኪ ነዉ የምንለዉ።

Re: ቀዳሽ፣ ተኳሽ!

Posted: 07 Aug 2025, 16:23
by Abere
DDT,

አራሽ፤ቀዳሽ፤ተኳሽ ለምን ምስጢረ ሥላሴ እድርገህ ትጃጃላለህ? በአጭሩ ኦሮሙማ ስለጨፈጨፋቸው ንጹሃን አማራዎች በሚገባ ሂሳብ ማወራረድ ወይም አስቀድሞ ለፍትህ መቅረብ የግድ ይሆንባችኋል። የአማራ ህዝብ ደም የዝንብ ደም አይደለም - ቀልዱን ተወዉ። ኢትዮጵያ ውስጥ ገድላችሁ ኢትዮጵያ ውስጥ መኖር አትችሉም - ፈጣሪ አይደላችሁም።

ከዚሁ ከድግሎ ከዚሁ ኗሪ፤
እንደ ክርስቶስ እንደ ፈጣሪ። ልትሆኑ አትችሉም!

No matter how much you try to cover your fake "corridor", which itself is based on ethnic cleansing and fail to last one heavy summer season, your genocidal Orommuma will have to pay the price for the blood it is spilled.

DefendTheTruth wrote:
07 Aug 2025, 15:19