የደሃ አምላክ አይተኛም!
Posted: 04 Aug 2025, 04:31
ከድህነት ሰርቆ ራሱን ልያበልፅግ አልሞ ያለእንቅልፍ ያድራል፣ የአመለጠ ይመስለዋል። የተለያየ ታርጋ ራሱ ላይ ለጥፎ ወዲያ ወድህ ስል ዉሎ ያድራል። ለደሃ ደግሞ እግዚያብሔር አለ፣ አይተኛም፣ ለደሃዉ ዘብ ይቆማል። ያህን ያምያክል ገንዘብ ሠርቆ ልያመልጥ አስቦ ነበር፣ አሁን ያ ምኞት መና ሆነበት። የደሃ አምላክ አጋለጠዉ።
ትናንት መታ ነበር ወደ የመን ለመሻገር ስሞክሩ የተቀጠፉትን ኢትዮጵያኖች ወሬ የሰማሁት፣ ልቤ ተነከ፣ ሌላ ምንም ማድረግ አልቻልኩም። የዚህ ሁሉ መንስዔ ደግሞ ያዉ ድህነት ነዉ፣ ተስፋ አለመሰነቅ ነዉ። ሕዝባችን፣ ያዉም የወደ ፊት የአገር ተስፋ የሆኑት ዜጎቻችን በየቦታዉ ከድህነት ለማምለጥ ስሉ በገፍ ህይወታቸዉ ይቀጠፋል። የተቀረዉ የኢትዮጵያ ዜጎች ደግሞ (እዚህ ፎረም ላይ እንዳሉት ማለት ነዉ) በነዚህ ምስኪን ዜጎች ሕይወት ላይ ተንተረሶ ሃብት ለማከብት፣ ስልጣን ለመጨበጥ፣ የራሱን ጥቅም በዚህም በዚያም ለመቆራመት ይኳትናል። እግዚያብሔር ግን ያየዋል፣ ይቀጠዋል፣ ያሰፍረዋል፣ እርቃኑን ያስቀረዋል። የደሃ አምላክ ነዉ ና አይተኛም! መስረጀዉ ይሄዉ። 44 ሚሊዮን ዶላር የምያወጣ ወርቅ ከደሃ ሰርቆ ስሮጥ፣ ፈጣሪዉ የደሃ አምላክ፣ ጋማዉን ይዞ በየት አባክህ አለዉ፣ እኔ ለደሃዉ ነዉ የቆምኩት እኮ አለዉ።