ትናንት መታ ነበር ወደ የመን ለመሻገር ስሞክሩ የተቀጠፉትን ኢትዮጵያኖች ወሬ የሰማሁት፣ ልቤ ተነከ፣ ሌላ ምንም ማድረግ አልቻልኩም። የዚህ ሁሉ መንስዔ ደግሞ ያዉ ድህነት ነዉ፣ ተስፋ አለመሰነቅ ነዉ። ሕዝባችን፣ ያዉም የወደ ፊት የአገር ተስፋ የሆኑት ዜጎቻችን በየቦታዉ ከድህነት ለማምለጥ ስሉ በገፍ ህይወታቸዉ ይቀጠፋል። የተቀረዉ የኢትዮጵያ ዜጎች ደግሞ (እዚህ ፎረም ላይ እንዳሉት ማለት ነዉ) በነዚህ ምስኪን ዜጎች ሕይወት ላይ ተንተረሶ ሃብት ለማከብት፣ ስልጣን ለመጨበጥ፣ የራሱን ጥቅም በዚህም በዚያም ለመቆራመት ይኳትናል። እግዚያብሔር ግን ያየዋል፣ ይቀጠዋል፣ ያሰፍረዋል፣ እርቃኑን ያስቀረዋል። የደሃ አምላክ ነዉ ና አይተኛም! መስረጀዉ ይሄዉ። 44 ሚሊዮን ዶላር የምያወጣ ወርቅ ከደሃ ሰርቆ ስሮጥ፣ ፈጣሪዉ የደሃ አምላክ፣ ጋማዉን ይዞ በየት አባክህ አለዉ፣ እኔ ለደሃዉ ነዉ የቆምኩት እኮ አለዉ።
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12882
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
የደሃ አምላክ አይተኛም!
ከድህነት ሰርቆ ራሱን ልያበልፅግ አልሞ ያለእንቅልፍ ያድራል፣ የአመለጠ ይመስለዋል። የተለያየ ታርጋ ራሱ ላይ ለጥፎ ወዲያ ወድህ ስል ዉሎ ያድራል። ለደሃ ደግሞ እግዚያብሔር አለ፣ አይተኛም፣ ለደሃዉ ዘብ ይቆማል። ያህን ያምያክል ገንዘብ ሠርቆ ልያመልጥ አስቦ ነበር፣ አሁን ያ ምኞት መና ሆነበት። የደሃ አምላክ አጋለጠዉ።
ትናንት መታ ነበር ወደ የመን ለመሻገር ስሞክሩ የተቀጠፉትን ኢትዮጵያኖች ወሬ የሰማሁት፣ ልቤ ተነከ፣ ሌላ ምንም ማድረግ አልቻልኩም። የዚህ ሁሉ መንስዔ ደግሞ ያዉ ድህነት ነዉ፣ ተስፋ አለመሰነቅ ነዉ። ሕዝባችን፣ ያዉም የወደ ፊት የአገር ተስፋ የሆኑት ዜጎቻችን በየቦታዉ ከድህነት ለማምለጥ ስሉ በገፍ ህይወታቸዉ ይቀጠፋል። የተቀረዉ የኢትዮጵያ ዜጎች ደግሞ (እዚህ ፎረም ላይ እንዳሉት ማለት ነዉ) በነዚህ ምስኪን ዜጎች ሕይወት ላይ ተንተረሶ ሃብት ለማከብት፣ ስልጣን ለመጨበጥ፣ የራሱን ጥቅም በዚህም በዚያም ለመቆራመት ይኳትናል። እግዚያብሔር ግን ያየዋል፣ ይቀጠዋል፣ ያሰፍረዋል፣ እርቃኑን ያስቀረዋል። የደሃ አምላክ ነዉ ና አይተኛም! መስረጀዉ ይሄዉ። 44 ሚሊዮን ዶላር የምያወጣ ወርቅ ከደሃ ሰርቆ ስሮጥ፣ ፈጣሪዉ የደሃ አምላክ፣ ጋማዉን ይዞ በየት አባክህ አለዉ፣ እኔ ለደሃዉ ነዉ የቆምኩት እኮ አለዉ።
ትናንት መታ ነበር ወደ የመን ለመሻገር ስሞክሩ የተቀጠፉትን ኢትዮጵያኖች ወሬ የሰማሁት፣ ልቤ ተነከ፣ ሌላ ምንም ማድረግ አልቻልኩም። የዚህ ሁሉ መንስዔ ደግሞ ያዉ ድህነት ነዉ፣ ተስፋ አለመሰነቅ ነዉ። ሕዝባችን፣ ያዉም የወደ ፊት የአገር ተስፋ የሆኑት ዜጎቻችን በየቦታዉ ከድህነት ለማምለጥ ስሉ በገፍ ህይወታቸዉ ይቀጠፋል። የተቀረዉ የኢትዮጵያ ዜጎች ደግሞ (እዚህ ፎረም ላይ እንዳሉት ማለት ነዉ) በነዚህ ምስኪን ዜጎች ሕይወት ላይ ተንተረሶ ሃብት ለማከብት፣ ስልጣን ለመጨበጥ፣ የራሱን ጥቅም በዚህም በዚያም ለመቆራመት ይኳትናል። እግዚያብሔር ግን ያየዋል፣ ይቀጠዋል፣ ያሰፍረዋል፣ እርቃኑን ያስቀረዋል። የደሃ አምላክ ነዉ ና አይተኛም! መስረጀዉ ይሄዉ። 44 ሚሊዮን ዶላር የምያወጣ ወርቅ ከደሃ ሰርቆ ስሮጥ፣ ፈጣሪዉ የደሃ አምላክ፣ ጋማዉን ይዞ በየት አባክህ አለዉ፣ እኔ ለደሃዉ ነዉ የቆምኩት እኮ አለዉ።
Re: የደሃ አምላክ አይተኛም!
Finfinne Press
"በጀልባዋ የነበሩ 154 ስደተኞች ሁሉም ኢትዮጵያዊ ናቸው"...የአለም አቀፉ የስደተኞች ተቋም ...
154 የኢትዮጵያ ዜጎች በባህር ሲሰደዱ አልቀ*ዋል። እስካሁኗ ደቂቃ ድረስ አንድም የመንግስት ባለስልጣን ፣ የመንግስት ሚዲያ አልዘገበውም። የሀዘን መግለጫ ያወጣ ተቋምም የለም።
በየእለቱ በሊቢያ ... በጅቡቲ ፣ በየመን በኩል አድርገው የሚሰደዱ የኢትዮጵያ ወጣቶች ብዛት ሲታይ .. ሀገር ውስጥ አንድም ሰው የቀረ አይመስልም። ሁሉም ሰው ነው ወይ እየተሰደደ ያለው ያስብላል ...
የመንን ፣ ሊቢያን ፣ የመሰለ ከፍተኛ ጦርነት ላይ ያሉ ሀገራት ላይ እንኳን ሚስኪኑ ኢትዮጵያዊ ይንከራተታል ... ይሞ*ታል። ጅቡቲ ላይ ተጠልዞ የሚባረረው ... ሶማሊያ ላይ የሚታሸው ...
በፑንትላንድ በሶማሌያላንድ ከሀገር ውጣ ተብሎ የሚ*ቀጠቀ*ጠውም የፈረደበት የኢትዮጵያ ዜጋ ነው። በባህር የሚ*ሞተው ፣ ሊቢያ ላይ ታግቶ ገንዘብ የሚጠየቅለትም ኢትዮጵያዊ ዜጋ ነው።
ማን ቀረ በሚባል ደረጃ ወጣቱ እየተሰደደ ነው። የባህር ላይ አደጋ ሳይፈራ .. ረሃብ ሳይበግረው ፣ በረሃ ሳያደክመው ፣ ጦርነት ምንም ሳይመስለው ፣ ህይወቱን በሞት አስይዞ ለተሻለ ህይወት በየአለቱ ይሰደዳል።
ከሁሉም የሚያስፈራው ደግሞ ከተሰደደው በላይ ለመሰደድ ያሰበው ወጣት ደግሞ በቁጥር ይበልጣል። በዚህ ልክ ወጣቱ ተስፋ እንዲቆርጥ ያደረገው የስርዓቱ መበስበስ ነው። ወጣቱ ላይ ትኩረት ተደርጎ የተሰራ የስራ ፈጠራ ሆነ ተስፋ የሚደረግበት ሀገራዊ ፖሊሲ ስለሌለ ነው።
ወጣቱ የሚፈለገው ለጦርነት ብቻ ይመስል ለወታደራዊ ምርመላ ነው የሚጋዘው። ብልፅግና አንድም ቀን በባህር ፣ በበረሃ ፣ በሰው ሀገር ለሚንከራተተው ሆነ እዚህ ያለውን ወጣት የሚያበረታታ መፍትሔ አምጥቶ አያውቅም።
ኢትዮጵያ ማለት ካዛንቺስ አካባቢ በኮሪደር ልማት የተዋበች ... በመብራት ዲኮር የደመቀች አንድ ሺ ካሬ ሜትር ማለት አይደለችም።
ካዛንቺስ ካለው ወጣት ይልቅ ሊቢያ የታገተው ፣ የመን ውስጥ የተ*ገደ*ለው ፣ በሳዑዲ ፖሊሶች የተ*ረ*ሸነው ፣ የሜድትራንያን የባህር ማዕበል የበ*ላው ወጣት ቁጥር ይበልጣል።
ይህም የኢትዮጵያ ገፅታ ነው ... የወጣቶች ችግር ነው ... የሀገራችን ህመም ነው ... የችግራችን አደባባይ ነው ... በዲምላይትና በብልጭልጭ አምፖሎች የማይደበቅ ታሪካችን ነው ... ወጣቱ ሀገር ውስጥ መኖር አልቻለም !!
.
https://www.facebook.com/share/p/1BNGMqcgda/