Page 1 of 1

ወ/ት ኮሪደር ፊቷን ወደ ምዕራብ አዲሳባ ማዞር የጀመረች ይመስላል !!!

Posted: 03 Aug 2025, 23:28
by Horus
መቼም አይቀሬ ነው
በቡራዩ አድርጎ ወደ አምቦ
በወሊሶ አድርጎ ወደ ጂማ
ባለምገና አድርጎ ሶዶ ሆሳዕና

ያኔ ነው አዲስ ከተማ ፣ ኮልፌ ፣ ቀራኒዮ ፣ ከጣሊያን ሰፈር እስክ አስኮ የሚፈርሰው




Re: ወ/ት ኮሪደር ፊቷን ወደ ምዕራብ አዲሳባ ማዞር የጀመረች ይመስላል !!!

Posted: 04 Aug 2025, 00:04
by Horus