Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የሴጣን ሥራ በፒያሳ !!! አቤቤ Is Taking It to Another Level!!!!!

Post by Horus » 03 Aug 2025, 22:51

ገና ምን አይተሽ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Odie
Member+
Posts: 6022
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የሴጣን ሥራ በፒያሳ !!! አቤቤ Is Taking It to Another Level!!!!!

Post by Odie » 03 Aug 2025, 23:15

Horus wrote:
03 Aug 2025, 22:51
ገና ምን አይተሽ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

ስውየው አትጃጃል!
እነርሱ ህዝብ ሊያጃጅሉበት ነው የስሩት:: ጉዳያቸው ዘረፋውና ስልጣኑ ላይ ነው!
ካላንተ በስተቀር እዚህ ፎረም ለእንደዚህ ነገር የሚጃጃል ብዙ ስው የለም!

Horus
Senior Member+
Posts: 39829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የሴጣን ሥራ በፒያሳ !!! አቤቤ Is Taking It to Another Level!!!!!

Post by Horus » 03 Aug 2025, 23:41

ኦዴ/ስዩሜ ውዳቂው፣

የክስታኔ ልጆች ሊስትሮነት በፍጹም እንደ ማይሰሩ ታቃለህ !! ታዲያ ያ ለምጻም ምስራቅ የሚባለው ጌታህ 24/7 ሊስትሮ እያለ ሲያብተለጥልህ አንተ አንጋቻ ክብርህን ማስጠበቅ ፈርተህ የማንም ቆማጣ ለምጻም ነጋ ጠባ ሲያሸማቅቅህ ምነው እሱን ትተህ ሆረስ ላይ ፍንዲያህ ትጥላለህ!! አንተ ብሎ ለጉራጌ ክብር ተሟጋች???? መንገድ የጠፋህ እንከፍ አውከ
ሬ!

Odie
Member+
Posts: 6022
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የሴጣን ሥራ በፒያሳ !!! አቤቤ Is Taking It to Another Level!!!!!

Post by Odie » 04 Aug 2025, 00:06

Horus wrote:
03 Aug 2025, 23:41
ኦዴ/ስዩሜ ውዳቂው፣

የክስታኔ ልጆች ሊስትሮነት በፍጹም እንደ ማይሰሩ ታቃለህ !! ታዲያ ያ ለምጻም ምስራቅ የሚባለው ጌታህ 24/7 ሊስትሮ እያለ ሲያብተለጥልህ አንተ አንጋቻ ክብርህን ማስጠበቅ ፈርተህ የማንም ቆማጣ ለምጻም ነጋ ጠባ ሲያሸማቅቅህ ምነው እሱን ትተህ ሆረስ ላይ ፍንዲያህ ትጥላለህ!! አንተ ብሎ ለጉራጌ ክብር ተሟጋች???? መንገድ የጠፋህ እንከፍ አውከ
ሬ!

ሆርሲ
አንተ የምትስራው ከ ሊስትሮ አይሻልም!
ምስራቅ በጉዳዮች ተግባብተን ይሆናል ግን ማወቅ ያለብህ እኔ እንዳንተ ለአንድ ቡድን ተለጥፌ የማጨበጭብ አይደለሁም:: አማራ ስለተገፋ ለመብቱ መቆሙ ትክክል ነው ስላልኩ ጌታ በላዬ ሾምኩ ማለት አይደለም:: ብልፅግና ከራሱ ማፍያዎች በስተቀር መብቱን ያልጣስበት ቡድን የለም:: ተቃውሞ incremental ነው እንደ ጎርፍ:: ሞልቶ ሲፈስ ዛሬ የምታቃልጥለት OPP ከመፍረስ አታድነውም:: ስንት ነገር አውቃለሁ የምትል ስው የስፈር የብልፅግና ደላላ ስትሆን ከራስህ ለሚያንሱ ስዎች አሽቃባጭ መሆንህ ያሳዝናል:: የፖለቲካ ስው ሳይሆን የደረቅ ሳይንስ ስው ብትሆን እንዲህ ባልተልከስከስህ!

Horus
Senior Member+
Posts: 39829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የሴጣን ሥራ በፒያሳ !!! አቤቤ Is Taking It to Another Level!!!!!

Post by Horus » 04 Aug 2025, 01:20

Odie wrote:
04 Aug 2025, 00:06
Horus wrote:
03 Aug 2025, 23:41
ኦዴ/ስዩሜ ውዳቂው፣

የክስታኔ ልጆች ሊስትሮነት በፍጹም እንደ ማይሰሩ ታቃለህ !! ታዲያ ያ ለምጻም ምስራቅ የሚባለው ጌታህ 24/7 ሊስትሮ እያለ ሲያብተለጥልህ አንተ አንጋቻ ክብርህን ማስጠበቅ ፈርተህ የማንም ቆማጣ ለምጻም ነጋ ጠባ ሲያሸማቅቅህ ምነው እሱን ትተህ ሆረስ ላይ ፍንዲያህ ትጥላለህ!! አንተ ብሎ ለጉራጌ ክብር ተሟጋች???? መንገድ የጠፋህ እንከፍ አውከ
ሬ!

ሆርሲ
አንተ የምትስራው ከ ሊስትሮ አይሻልም!
ምስራቅ በጉዳዮች ተግባብተን ይሆናል ግን ማወቅ ያለብህ እኔ እንዳንተ ለአንድ ቡድን ተለጥፌ የማጨበጭብ አይደለሁም:: አማራ ስለተገፋ ለመብቱ መቆሙ ትክክል ነው ስላልኩ ጌታ በላዬ ሾምኩ ማለት አይደለም:: ብልፅግና ከራሱ ማፍያዎች በስተቀር መብቱን ያልጣስበት ቡድን የለም:: ተቃውሞ incremental ነው እንደ ጎርፍ:: ሞልቶ ሲፈስ ዛሬ የምታቃልጥለት OPP ከመፍረስ አታድነውም:: ስንት ነገር አውቃለሁ የምትል ስው የስፈር የብልፅግና ደላላ ስትሆን ከራስህ ለሚያንሱ ስዎች አሽቃባጭ መሆንህ ያሳዝናል:: የፖለቲካ ስው ሳይሆን የደረቅ ሳይንስ ስው ብትሆን እንዲህ ባልተልከስከስህ!
Yours is an abused wife syndrome. አንተ ማለት ማንነቱ የተሰበረ ባሪያ ማለት ነህ ውነትም ሊስትሮ!

Odie
Member+
Posts: 6022
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የሴጣን ሥራ በፒያሳ !!! አቤቤ Is Taking It to Another Level!!!!!

Post by Odie » 04 Aug 2025, 03:31

Horus wrote:
04 Aug 2025, 01:20
Odie wrote:
04 Aug 2025, 00:06
Horus wrote:
03 Aug 2025, 23:41
ኦዴ/ስዩሜ ውዳቂው፣

የክስታኔ ልጆች ሊስትሮነት በፍጹም እንደ ማይሰሩ ታቃለህ !! ታዲያ ያ ለምጻም ምስራቅ የሚባለው ጌታህ 24/7 ሊስትሮ እያለ ሲያብተለጥልህ አንተ አንጋቻ ክብርህን ማስጠበቅ ፈርተህ የማንም ቆማጣ ለምጻም ነጋ ጠባ ሲያሸማቅቅህ ምነው እሱን ትተህ ሆረስ ላይ ፍንዲያህ ትጥላለህ!! አንተ ብሎ ለጉራጌ ክብር ተሟጋች???? መንገድ የጠፋህ እንከፍ አውከ
ሬ!

ሆርሲ
አንተ የምትስራው ከ ሊስትሮ አይሻልም!
ምስራቅ በጉዳዮች ተግባብተን ይሆናል ግን ማወቅ ያለብህ እኔ እንዳንተ ለአንድ ቡድን ተለጥፌ የማጨበጭብ አይደለሁም:: አማራ ስለተገፋ ለመብቱ መቆሙ ትክክል ነው ስላልኩ ጌታ በላዬ ሾምኩ ማለት አይደለም:: ብልፅግና ከራሱ ማፍያዎች በስተቀር መብቱን ያልጣስበት ቡድን የለም:: ተቃውሞ incremental ነው እንደ ጎርፍ:: ሞልቶ ሲፈስ ዛሬ የምታቃልጥለት OPP ከመፍረስ አታድነውም:: ስንት ነገር አውቃለሁ የምትል ስው የስፈር የብልፅግና ደላላ ስትሆን ከራስህ ለሚያንሱ ስዎች አሽቃባጭ መሆንህ ያሳዝናል:: የፖለቲካ ስው ሳይሆን የደረቅ ሳይንስ ስው ብትሆን እንዲህ ባልተልከስከስህ!
Yours is an abused wife syndrome. አንተ ማለት ማንነቱ የተሰበረ ባሪያ ማለት ነህ ውነትም ሊስትሮ!
ህሊና ቢስ!
ህሊናህን ለገንዘብ የሽጥክ ስው
ስንት ነገር በሚስራበት ጊዜህ ጎረምሳ የማይለጥፈውን እየለጠፍክ ጩህ!!

sesame
Member+
Posts: 7902
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: የሴጣን ሥራ በፒያሳ !!! አቤቤ Is Taking It to Another Level!!!!!

Post by sesame » 04 Aug 2025, 06:15

HorseAss,
Read what Ethiopians are saying about the useless street lamps! 154 Ethiopians have just perished in the Yemen waters!

"በጀልባዋ የነበሩ 154 ስደተኞች ሁሉም ኢትዮጵያዊ ናቸው"...የአለም አቀፉ የስደተኞች ተቋም ...

154 የኢትዮጵያ ዜጎች በባህር ሲሰደዱ አልቀ*ዋል። እስካሁኗ ደቂቃ ድረስ አንድም የመንግስት ባለስልጣን ፣ የመንግስት ሚዲያ አልዘገበውም። የሀዘን መግለጫ ያወጣ ተቋምም የለም።

በየእለቱ በሊቢያ ... በጅቡቲ ፣ በየመን በኩል አድርገው የሚሰደዱ የኢትዮጵያ ወጣቶች ብዛት ሲታይ .. ሀገር ውስጥ አንድም ሰው የቀረ አይመስልም። ሁሉም ሰው ነው ወይ እየተሰደደ ያለው ያስብላል ...

የመንን ፣ ሊቢያን ፣ የመሰለ ከፍተኛ ጦርነት ላይ ያሉ ሀገራት ላይ እንኳን ሚስኪኑ ኢትዮጵያዊ ይንከራተታል ... ይሞ*ታል። ጅቡቲ ላይ ተጠልዞ የሚባረረው ... ሶማሊያ ላይ የሚታሸው ...

በፑንትላንድ በሶማሌያላንድ ከሀገር ውጣ ተብሎ የሚ*ቀጠቀ*ጠውም የፈረደበት የኢትዮጵያ ዜጋ ነው። በባህር የሚ*ሞተው ፣ ሊቢያ ላይ ታግቶ ገንዘብ የሚጠየቅለትም ኢትዮጵያዊ ዜጋ ነው።

ማን ቀረ በሚባል ደረጃ ወጣቱ እየተሰደደ ነው። የባህር ላይ አደጋ ሳይፈራ .. ረሃብ ሳይበግረው ፣ በረሃ ሳያደክመው ፣ ጦርነት ምንም ሳይመስለው ፣ ህይወቱን በሞት አስይዞ ለተሻለ ህይወት በየአለቱ ይሰደዳል።

ከሁሉም የሚያስፈራው ደግሞ ከተሰደደው በላይ ለመሰደድ ያሰበው ወጣት ደግሞ በቁጥር ይበልጣል። በዚህ ልክ ወጣቱ ተስፋ እንዲቆርጥ ያደረገው የስርዓቱ መበስበስ ነው። ወጣቱ ላይ ትኩረት ተደርጎ የተሰራ የስራ ፈጠራ ሆነ ተስፋ የሚደረግበት ሀገራዊ ፖሊሲ ስለሌለ ነው።

ወጣቱ የሚፈለገው ለጦርነት ብቻ ይመስል ለወታደራዊ ምርመላ ነው የሚጋዘው። ብልፅግና አንድም ቀን በባህር ፣ በበረሃ ፣ በሰው ሀገር ለሚንከራተተው ሆነ እዚህ ያለውን ወጣት የሚያበረታታ መፍትሔ አምጥቶ አያውቅም።

ኢትዮጵያ ማለት ካዛንቺስ አካባቢ በኮሪደር ልማት የተዋበች ... በመብራት ዲኮር የደመቀች አንድ ሺ ካሬ ሜትር ማለት አይደለችም።

ካዛንቺስ ካለው ወጣት ይልቅ ሊቢያ የታገተው ፣ የመን ውስጥ የተ*ገደ*ለው ፣ በሳዑዲ ፖሊሶች የተ*ረ*ሸነው ፣ የሜድትራንያን የባህር ማዕበል የበ*ላው ወጣት ቁጥር ይበልጣል።

ይህም የኢትዮጵያ ገፅታ ነው ... የወጣቶች ችግር ነው ... የሀገራችን ህመም ነው ... የችግራችን አደባባይ ነው ... በዲምላይትና በብልጭልጭ አምፖሎች የማይደበቅ ታሪካችን ነው ... ወጣቱ ሀገር ውስጥ መኖር አልቻለም !!
.
.
.https://www.facebook.com/share/p/1BNGMqcgda/

Selam/
Senior Member
Posts: 16892
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የሴጣን ሥራ በፒያሳ !!! አቤቤ Is Taking It to Another Level!!!!!

Post by Selam/ » 04 Aug 2025, 08:16

ሰሊጡ - አንተ ቆረቆንዳ ሻቦ፤ ምን አገባህ ኢትዮጵያ ውስጥ ስለሚፈጠረው ጉዳይ? ጡረተኞች ብቻ ስለሚኖሩባት ሃገርህ ተጨነቅ።

ጭልፊቱ - በካድሬነት መሰላል ላይ በዝቅተኛው ደረጃ ላይ የተንጠለጠለ ውዳቂ የካርቦን-ኮፒ ግልገል ካድሬ ነው። እንደሱ ውዳቂ የሆኑ ካድሬዎች የለጠፉትን ውራጅ መረጃ እንደወረደ ከመገልበጥና ከመለጠፍ በስተቀር ሌላ አንድም በእውነትና በሳይንስ የተደገፈ ትንተና አያቀርብም።

ጎጠኝነት፣ ቀማኛነትና፣ አረማዊነት እስካልተወገደ፣ በምግብ ራሳችንን እስካልቻልን፣ ብረት አቅልጠንና ቀጥቅጠን የራሳችንን የኢንዱስትሪ አቅርቦት እስካላመቻቸን ድረስ በየዓመቱ በሚፈርስና በሚጠገን የቻይና ድሪቶ ከድህነት እንላቀቃለን ብሎ የሚያስብ ሁሉ እንደ ጭልፊቱ እንሰሳ የሆነ ፍጡር ብቻ ነው።፣ መሰልጠን አይደለም ቃሉን እንኳን ለመጥቀስ ሊፈቀድልን አይገባም።

ጭልፊቱ ውቤ በረሃ በጀምስ ቦንድ ዘፈን፣ አንዲት የእንግሊዝኛ ቃል እንኳን መናገር ከማይችሉ ሴተኛ አዳሪዎች ጋር ቡጊ ቡጊ፣ አሸሼ ገዳሜና አሽኮለሌ ሲል እንዳደገው ሁሉ፣ አሁንም መለወጫው ሳይቀር ከቻይና መምጣት ላለበት ኮተት አረፋውን የሚደፍቀው ትልቅ የአናሳነት በሽታ ስለተጠናወተው ነው።

Dama
Member+
Posts: 6246
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: የሴጣን ሥራ በፒያሳ !!! አቤቤ Is Taking It to Another Level!!!!!

Post by Dama » 04 Aug 2025, 10:24

Horus wrote:
03 Aug 2025, 23:41
ኦዴ/ስዩሜ ውዳቂው፣

የክስታኔ ልጆች ሊስትሮነት በፍጹም እንደ ማይሰሩ ታቃለህ !! ታዲያ ያ ለምጻም ምስራቅ የሚባለው ጌታህ 24/7 ሊስትሮ እያለ ሲያብተለጥልህ አንተ አንጋቻ ክብርህን ማስጠበቅ ፈርተህ የማንም ቆማጣ ለምጻም ነጋ ጠባ ሲያሸማቅቅህ ምነው እሱን ትተህ ሆረስ ላይ ፍንዲያህ ትጥላለህ!! አንተ ብሎ ለጉራጌ ክብር ተሟጋች???? መንገድ የጠፋህ እንከፍ አውከ
ሬ!

He is an idealist. Looking for a needle in a hay stack of ethnicist rot. If he doesn't stoop low to a level of duriyes, it doesn't mean he condones it. He only showed he is chewa, on a higher moral ground, not weslata.
To work for Gurage, it doesn't mean you have to deafen everyone's ears with Gurage ebo lalas. There are roundabout ways. His way may prove to be worthwhile in an era when Gurage nationalism is in a protracted coma by design.
Fitawrari Afte-Giorgis, Dejazmach Aba Nebso, Dejaz G.mariam, the Damte family of 3 generations all worked for Menelick. Some may have betrayed Gurage resistance for Menelick but not the first two. Or due to a pragmatic political decision as the Gurage resistance got weaker and weaker for the rest of these high official of Menelick.
Bu, no one will deny that their services to Menelick trickle down to benefit Gurage. No one, not even narcissist Whores.
Last edited by Dama on 04 Aug 2025, 14:15, edited 3 times in total.

Dama
Member+
Posts: 6246
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: የሴጣን ሥራ በፒያሳ !!! አቤቤ Is Taking It to Another Level!!!!!

Post by Dama » 04 Aug 2025, 10:41

Odie wrote:
03 Aug 2025, 23:15
Horus wrote:
03 Aug 2025, 22:51
ገና ምን አይተሽ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

ስውየው አትጃጃል!
እነርሱ ህዝብ ሊያጃጅሉበት ነው የስሩት:: ጉዳያቸው ዘረፋውና ስልጣኑ ላይ ነው!
ካላንተ በስተቀር እዚህ ፎረም ለእንደዚህ ነገር የሚጃጃል ብዙ ስው የለም!
Exactly.

Abiy Ahmed wants legitimacy by the public who did not elect him through visually tasteful projects which drain money but do not have proportonal investment return.

Secondly, he wants to erase all legacies of former leaders of Ethiopian government. In so doing, he is sending a message to the public that he is the best of those who misruled earlier.
All his projects are self-serving. Typical of narcissists and dictators.

Dama
Member+
Posts: 6246
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: የሴጣን ሥራ በፒያሳ !!! አቤቤ Is Taking It to Another Level!!!!!

Post by Dama » 04 Aug 2025, 11:57

Horus wrote:
03 Aug 2025, 23:41
ኦዴ/ስዩሜ ውዳቂው፣

የክስታኔ ልጆች ሊስትሮነት በፍጹም እንደ ማይሰሩ ታቃለህ !! ታዲያ ያ ለምጻም ምስራቅ የሚባለው ጌታህ 24/7 ሊስትሮ እያለ ሲያብተለጥልህ አንተ አንጋቻ ክብርህን ማስጠበቅ ፈርተህ የማንም ቆማጣ ለምጻም ነጋ ጠባ ሲያሸማቅቅህ ምነው እሱን ትተህ ሆረስ ላይ ፍንዲያህ ትጥላለህ!! አንተ ብሎ ለጉራጌ ክብር ተሟጋች???? መንገድ የጠፋህ እንከፍ አውከ
ሬ!

Sodo kids and teenagers do listros. Amara kids and teenagers do listros. Oromo kids and teenagers do listros. Welaita kids and teenagers do listros. Eritrean and Tigrey kids annd teenagers do listros. Europe and US do listros. The word is Italian. Stop and Think [deleted] Whorus!

This trade is not shamed anywhere in the above-mentioned places except in Addis. Though Amaras do listros, the Haile Sellasie media stereotyped it as if its Gurage's only trade for a psychological war to destroy the self-esteem of not only the Gurage listros workers but the Gurage nation itself. Treated much worse than Amara/Tigrey pimps and whores.

There are no records this ethnic slur existed during Menelick or before him against the Gafats in Gonder other than damaging insult of " thieves" for a creative society of artisan Gafats. All Amara or Abyssinia ethnic slurs against Gafats were carried over to Gurage, after having gone extinct in the early 1900s, when Sodos intensfied their contacts with the throne of King Sahle Sellasie in the early 1830s seeking protection from Oromo raids for slaves and lands.

7bet is the latest and newest victim of the deluge of Abyssinia hateful slurs after contacts with Menelick. I say Abyssinia because though these hateful pejoratives come from Amaras, Tigrey has had no moral problem joining Amara for trifrafs.

Post Reply