Page 1 of 1

ብርሃኑ ነጋ (ድንጋ) የኮሪደር ልማት በሶዶ - ወሊሶ ላይ ለግርማ ወ/ጊዮርጊስ ሃውልት መሰረት ድንጋይ ያስቀምጥ ይሆን?

Posted: 03 Aug 2025, 11:22
by Abere
ብርሃኑ ነጋ (ድንጋ) የኮሪደር ልማት በሶዶ - ወሊሶ ላይ ለግርማ ወ/ጊዮርጊስ ሃውልት መሰረት ድንጋይ ያስቀምጥ ይሆን?ግርማ እና ብርሃኑ ተገልባጭ ገበር ያለው ኮት የደረቡ - ለሆዳቸው እንጅ ለአገራቸው ሳይኖሩ ዕድሜያቸውን ያባከኑ።የነጋሶ ጊዳዳን ያህል ሳያንቧትር ረግጦ ሳይወጣ ለሆድ ሲል ተረግጦ የኖረ