Page 1 of 1

ሰለሞን ባረጋ በጉብሬ ከተማ ባለ 5 ኮከብ ሆቴል ሊገነባ ነው በ300 ሚሊዮን ብር!

Posted: 02 Aug 2025, 13:42
by Horus

Re: ሰለሞን ባረጋ በጉብሬ ከተማ ባለ 5 ኮከብ ሆቴል ሊገነባ ነው በ300 ሚሊዮን ብር!

Posted: 02 Aug 2025, 15:04
by Horus

Re: ሰለሞን ባረጋ በጉብሬ ከተማ ባለ 5 ኮከብ ሆቴል ሊገነባ ነው በ300 ሚሊዮን ብር!

Posted: 02 Aug 2025, 16:39
by Dama
Horus wrote:
02 Aug 2025, 13:42
Odie, I think Barega is adjusted to sound Amara. It should have been Birega.

Re: ሰለሞን ባረጋ በጉብሬ ከተማ ባለ 5 ኮከብ ሆቴል ሊገነባ ነው በ300 ሚሊዮን ብር!

Posted: 02 Aug 2025, 16:52
by Horus
ዶማ፣
አንተኮ የምር በሽተኛ ነህ! ቢረጋ ምን ማለት ነው? ባረጋ ምን ማለት ነው? አንተ እራስህ ቃላቶቹን አታውቃቸውም ግ ን የማታውቀው ነገር ሁሉ ላንተ ጸረ አማራ ፖለቲካ መንፊያ ነው! ባረጋ የሚባል አማርኛ አለን? የለም! እንዲያም ቢረጋ ቢባል ላማርኛ የሚቀለው ። በሽተኛ! በኔ ግምት ቢረጋ አረጋ ማለት ነው ። ክስታኔ አርጋ ወይም አርጋው የምንለው ይመስላል። አርጋው ረጅሙ ለግላጋው ማለት ነው ። አርጋ ቁመት ፣ የቁመት ርዝመት ማለት ነው ። ባረጋ ግን በኔ ግምት በረካ ማለት ነው ምክኛቱም ይህ ትልቅ የ7 ቤቶች ስም ስለሆነ ። በረካ ማለት ከአረጋ በጣም የተለየ ነው ። በረካ የተባረከ ፣ የበረከተ ፣ የበዛ ፣ በረከት ፣ሃብታም ማለት ነው። አንተ ቱስ ቱስ ከጥላቻ በፊት መማርና ማወቅን ብታስቀድም በዚህ እድሜህ በተለይ!

Re: ሰለሞን ባረጋ በጉብሬ ከተማ ባለ 5 ኮከብ ሆቴል ሊገነባ ነው በ300 ሚሊዮን ብር!

Posted: 02 Aug 2025, 17:12
by Selam/
ባረጋ ይመቸዋ!

ግን አትሌቶች ሲባሉ ለምንድነው ሆቴል ቤት ብቻ የሚከፍቱት? በርግጥ ሃይሌ ወደ እርሻውም ወደ ቴክኖሎጂውም ሀብት አፍስሷል። ቀነኒሳም የስፖርት ማሰልጠኛ አቋቁሟል።