Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Odie
Member+
Posts: 6024
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የዕርጉም ሆረስ ትውልድ ያጨማለቀው ታሪክ!

Post by Odie » 02 Aug 2025, 11:12

ስላም
እንዴት የንጉሳን ዘመን ወዳጅ ሆንሽ? እኔ በነሱ ዘመን ስላልኖርኩ ካነነብኩትና ከስማሁት በቀር የማውቀው የለኝም!
በእርግጥ ከዚያ በሁዋላ የሆነው ነገር ብዙው ክፉ ነው:: የነገስታቱ ዘመን ጥሩ ነገር ቢኖረውም የመለወጥ ግዴታ ነበረበት:: እንግሊዞች የፊውዳል ስርአታቸውን ለውጠው የንጉሳን ቤተስቦችን ceremonial እና ለcommonwealth unity መያዣነት ነው የተጠቀሟቸው::ወጭያቸው አሁንም እንግሊዛውያንን አነጋጋሪ ነጥብ ነው:: ኢትዮዽያ ውስጥም የፊውዳል ስርአት ወደ ካፒታሊዝምና ዴሞክራሲ መሽጋገር አቅቶት ነው በክፉ ሁኔታ የወደቀው:: አሁን የንጉስን ስርአት ለመመለስ appetite ያለው የልም:: ለceremony and deplomacy እንኳን ይመለሱ ቢባል ከወጭና ከ ethnic segregation የተነሳ ብዙ እቧራ ሊነሳ ይችላል:: ትልቁ ችግር አገሪቷ የተመስረትችባቸውን መልካም እሴቶች ተጠቅሞ ህግና ስርአት አስፍኖ አምባገነኖችን እስቀርቶ በዜግነት የተመስረተ ፖለቲካ ያላት ሁሉም አሽናፊ የሆነበት መከባበር የስፈነበት ስርአት መመስረት አለመቻል ነው:: ሶሰቱ ትልልቅ ነን የሚሉት ጎሳዎች የሚቆራቆሱት የበላይነት ለመያዝ ወይም መብትን ለማስጠበቅ በሚደረግ ፉክቻ ነው:: በዚህ አካሄድ አገሪቱ እንኳን የማደግ የመቀጠል እድሏ በጣም የመነመነ የሆነው ነው::

Right
Member
Posts: 4238
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የዕርጉም ሆረስ ትውልድ ያጨማለቀው ታሪክ!

Post by Right » 02 Aug 2025, 11:15

Sad but true. A life of a beautiful nation coming out of the second world, emerging with an admirable pace of development, slowly on the way to overcoming backwardness & ethnic divisions cut short by a power hungry good for nothing stupid students in the service of foreign enemies.
They are still lurking in the background to inflict more harm from the USA once they called the imperialist evil.
They are calling others Banda and anti Ethiopia while themselves serve a PP government that promotes ethnic federalism.

Facts:
Eritrea was and is the proxy of Arabs/Egypt.
EPRP was and even on its death bed now the proxy of Eritrea by extension to Egypt.
Midget Horus is pure poison.

Selam/
Senior Member
Posts: 16892
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የዕርጉም ሆረስ ትውልድ ያጨማለቀው ታሪክ!

Post by Selam/ » 02 Aug 2025, 11:58

ኦዲ
እውነተኛ ስምህ ዓብዮት ነው እንዴ?

ፊውዳልም ይባል ንዑስ ከበርቴ፣ እነ ጭልፊቱ ከበሰበሰ የምስራቅ አውሮፖ ሃገር ኮርጆው ያመጡት ሰውን በዘሩ፣ በአመለካከቱና በኑሮ ደረጃው የሚከፋፍልና እርስ በእርስ የሚያናክስ ሃይማኖት የለሽ የኮሚኒዝም ስርዓት ባህላችንን አጥፍቶ ሃምሳ ዓመታት ወደ ኋላ አስቀርቶናል። በነዚህ ዕርጉሞች የተተከለው መርዝ ገና ወደፊት ለብዙ ዘመናት ሲያደማንና ሲያመሳቅለን ይኖራል።

Odie wrote:
02 Aug 2025, 11:12
ስላም
እንዴት የንጉሳን ዘመን ወዳጅ ሆንሽ? እኔ በነሱ ዘመን ስላልኖርኩ ካነነብኩትና ከስማሁት በቀር የማውቀው የለኝም!
በእርግጥ ከዚያ በሁዋላ የሆነው ነገር ብዙው ክፉ ነው:: የነገስታቱ ዘመን ጥሩ ነገር ቢኖረውም የመለወጥ ግዴታ ነበረበት:: እንግሊዞች የፊውዳል ስርአታቸውን ለውጠው የንጉሳን ቤተስቦችን ceremonial እና ለcommonwealth unity መያዣነት ነው የተጠቀሟቸው::ወጭያቸው አሁንም እንግሊዛውያንን አነጋጋሪ ነጥብ ነው:: ኢትዮዽያ ውስጥም የፊውዳል ስርአት ወደ ካፒታሊዝምና ዴሞክራሲ መሽጋገር አቅቶት ነው በክፉ ሁኔታ የወደቀው:: አሁን የንጉስን ስርአት ለመመለስ appetite ያለው የልም:: ለceremony and deplomacy እንኳን ይመለሱ ቢባል ከወጭና ከ ethnic segregation የተነሳ ብዙ እቧራ ሊነሳ ይችላል:: ትልቁ ችግር አገሪቷ የተመስረትችባቸውን መልካም እሴቶች ተጠቅሞ ህግና ስርአት አስፍኖ አምባገነኖችን እስቀርቶ በዜግነት የተመስረተ ፖለቲካ ያላት ሁሉም አሽናፊ የሆነበት መከባበር የስፈነበት ስርአት መመስረት አለመቻል ነው:: ሶሰቱ ትልልቅ ነን የሚሉት ጎሳዎች የሚቆራቆሱት የበላይነት ለመያዝ ወይም መብትን ለማስጠበቅ በሚደረግ ፉክቻ ነው:: በዚህ አካሄድ አገሪቱ እንኳን የማደግ የመቀጠል እድሏ በጣም የመነመነ የሆነው ነው::

Odie
Member+
Posts: 6024
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የዕርጉም ሆረስ ትውልድ ያጨማለቀው ታሪክ!

Post by Odie » 02 Aug 2025, 13:12

ስለመልሱ አመስግናለሁ:: ሆኖም ጥያቄዬ አልተመለስም:: በነነገር ልትሽነቁጠኝ/ጪኝ ከመሞከር በቀር አብዮት በማለት::
እኔ የትኛውም ism ውስጥ ያላለፍኩ justice ያለባት ሁሉም እኩል ስርቶ የሚኖርባት አገር የምመኝ ከክርስትናና እኩልነት justice and righteousness በስተቀር ሌላ ፍልስፍና የሌለኝ ስው ነኝ:: ከዘር የበላይነት አንስቶ socialism/communism የምጠላ ስው ነኝ:: ስለዚህ በየትኛውም በኩል አብዮት ልሆን አልችልም:: For sure የንጉሳን ናፍቂም አይደለሁም:: የተራ ግብር ከፋይ ኢትዮዽዊ ልጅ ስለሆንኩ!!

Selam/
Senior Member
Posts: 16892
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የዕርጉም ሆረስ ትውልድ ያጨማለቀው ታሪክ!

Post by Selam/ » 02 Aug 2025, 17:49

ዓብዮት

ናፈቅከውም ነቀፍከውም፣ የንጉሣን አገዛዞች ኢትዮጵያ የምትባል የራሷ ሃይማኖት፣ ባህል፣ ህግና አስተዳደር ያላት ወደ 31 ሚሊዮን ህዝብና 80 ቋንቋዎች የሚነገርባት ውብ ሃገር በውጭ ተፅዕኖ ሳትደፈርና ሳትበረዝ አቆይተው ሰጥተውሃል። ወደድክም ጠላህም ፣ይኸ የታሪካችን አካል ስለሆነ ሁልጊዜም ሲነገር ይኖራል። በዚያ ጊዜ የነበሩት ሰዎች ሲሞቱ፣ ታሪካቸው ይጠፋል ብለህ የምታስብ ከሆነ፣ መሰረታዊ ዕውቀት የጎደለህ ሰው ነህ ማለት ነው።

ከዚያ በኋላ የመጡት መሪዎች ደግሞ የቀላዋጭ፣ የተመፅዋችና የጎጠኝነት ካባ አልብሰው አዋርደው የዓለም መጨረሻ አድርገውናል። ታዲያ እኔና አንተ ዛሬ የእነሱ መርዝ ተፈናጥቆብን፣ ፀጉር ሰንጣቂና ተጠራጣሪ ሆነናል።

Odie
Member+
Posts: 6024
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የዕርጉም ሆረስ ትውልድ ያጨማለቀው ታሪክ!

Post by Odie » 02 Aug 2025, 18:30

Selam/ wrote:
02 Aug 2025, 17:49

Selam, you call me whatever you like to call me but am not your abiyot. If not liking the kings makes me abiyot, let it be so. You should be better in conversation avoiding arrogance and my way or the highway which is our typical Ethiopian culture. I am sure you have seen how smoothly conversations go in major fora like yahoo etc. I am not annoyed or going to call you name. There are good things we inherited from our past and we are not going to argue on that. Our ancestors gave us a country as well protected it from invaders/colonizers. We are not going to hide the bad things either. The bad things might have happened mostly due to the inherent nature of the feudal (global, we had relation with the British and other feudal Europeans) system. It is gone and in poor Ethiopia this is not going to come back, not by force, not now (may be one day when we have enough recourses). However, we should be willing to change and adapt to human civilization. We won't be able to bring back the past as generation and time has changed. Today's needs are different. Society has changed. Today's Ethiopian society is very diverse with different religions and sensitized ethnics being more conscious about self and freedom. The burden is up on the politicians, the citizens and the community how to exist together, build peace and prosperity. Dictatorial systems are doomed to fail as our history has witnessed it and we suffered much because of that.
.
As a foot note, if anyone wants to bring back the royal system for ceremonial reason, like the British, for those of you who love royal sighting and ceremony, you should support all their costs and the political system should be willing to agree for the country to have such institution-not involved in politics but only diplomacy and ceremony. That is my position.

Abere
Senior Member
Posts: 14755
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የዕርጉም ሆረስ ትውልድ ያጨማለቀው ታሪክ!

Post by Abere » 02 Aug 2025, 19:13

የ1966 የቀውስ ተማሪዎች ንቅናቄ ጥራዝ ነጠቅ ዕውቀት በኢትዮጵያ መቅስፈት ያመጣ -በታሪክ ጥቁር ነጥብ ያስመዘገበ የአገር እና የትውልድ ሞት ነው። ለውጥ ተፈጥሮአዊ እና አስፈላጊ ማህበራዊ ሂደት ቢሆንም የ1966ቱ ለውጥ ሳይሆን በተከታታይ ከ3ሺ አመታት በላይ 225 ነገሥታት ያስተዳደሯት፤ ይህ ዛሬ በኢትዮጵያን ዜጋ ላይ ከመልክ እስከ አኗኗር እጅግ ተመሳሳይነት እንድኖረው ያደረጉ ( የዕርጉም ቀውስ ተማሪዎች የጎሳ ቀውስ እንኳን ሊበጥሳው ያስቸገረ ትሥስር እና ብሄራዊ ማንነት እንድኖር ( የአገር አሀድ የሆነው) የታላላቅ ነገስታት እና ታላቅ ህዝብ አገር ነች። ትንሽ ቀለም ቀምስው/አሽትተው አንዳንዶቹም ከምቀኝነት፤ እራሳቸው ከፈጠሩት የበታችነት ስሜት፤ በቅጠረኝነት፤ በስልጣን ተምኔታዊ ጥማት ወዘተ አብዮት የሚባል እብደት፤ ተራማጅ ኢህፓ ወዘተ ቅራቅንቦ ነውጥ በማራመድ ኢትዮጵያን ጤናማ የስርዐት፤ የፓለቲካ፤ የማህበራዊ ለውጥ እንዳታካሂድ ከተፈጥሮአዊ ሀዲድ አስወጧት። በእንቅርት ላይ ጆሮ ደፍ እንድሉ፤ ወያኔ፤ ሻዕብያ፤ ኦነግ የሚባሉ የአረብ እና የምዕራቡ አለም ተቀጣሪዎች የመገንጠል፤ የማነስ፤ በህዳጣንነት ልክፍት በመያዛቸው ዛሬ ኢትዮጵያ ሀዲዲ ስቶ ገደል የገባ ባቡር ያህል ነች - ኤርትራ በሽፋት፤ ኦሮምያ፤ በቄሮ፤ ትግራይ በወያኔ፤ ኦነግ በአማራ እና በሌሎች ኢትዮጵያ የግፍ ግፍ እየፈጸሙ ህዝብ ከሰው ተራ ወጥቶ እየተሰቀያ ነው። ይህ ሁሉ የመጣው በቀውስ ተማሪዎች ነው።

የንጉሳዊ ስርዐት ባይቀየር ወይም በማህበራዊ ህግጋት ሂደት በጤናማ ለውጥ ቢቀየር ኢትዮጵያ ዛሬ የተሻለች እና የሰለጠነች አገር ትሆን ነበር። ለምሳሌ መሬት ብጥስጥስ ብሎ ከጥቅም ውጭ በመሆን ለታላላቅ እርሻዎች፤ ለሰፋፊ ልማት ስራዎች፤ ወዘተ ችግር አይፈጥርም ነበር። ሌሎች አገሮች ከእርሻ /ፊውዳል/ ወደ ኢንዱስትሪ የተሸጋገሩት የመሬት ይዞታ ባለመናጋቱ ነው። በተጨማሪም ለ3 ሺ አመት በ225 ነገስታት የተዳደረ ህዝብ በድንገት በፍየል እና በበግ እረኛ ኢህፓ ወይም ደርግ በተረጋጋ ሁኔታ አገር ይመራል ማለት ዕብደት ነው። በማህበራዊ ህግጋት ሳይሆን በቅናት እና በምቀኝነት የተሞላ ነውጥ ነበር። ለምሳሌ ወያኔዎች እራሳቸው አብዛኛዎቹ የፍየል እረኛ እና የተራ ባላገር ልጆች ሲሆኑ ዐጼ ምኒልክ ከአጼ ዮሀንስ ስልጣን ቀምቷል በሚል ተራ የጎጥ ስሌት እንጅ ከዚህ ግባ የሚባል አላማ አልነበራቸውም። ኦነጎች እነ ዳውድ እና ሌንጮ እንድሁ በምቀኝነት እና በቅናት - የተረት ተረት ምዕራባዊያን የሰጧቸውን ተልዕኮ ለማስፈጸም።
ጉዳዩ ዐጼ ሀይለስላሴ ለምን ተቀየሩ ሳይሆን ለምን ማህበራዊ ሂደቱን በጠበቀ መልኩ በጎ ለውጥ አልመጣም? ብቅላ እና ቅሚያ፤ ወረሳ/ዘረፋ ላይ የተመሰረት ነውጥ ነበር። የከተማ ትርፍ ቤት መውረስ፤ መሬት ከባለቤቱ መቀማት፤ ቀይ ሽብር ነጭ ሽብር እያሉ ሰው መገደል - አሁን የምናየው የአብይ አህመድ ቄሮ ነው። መልኩን ቀይሮ ሰው አፍኖ በሚልዮን ገንዘብ መጠየቅ፤ ይህ ኮንዶምኒየም ኬኛ ብየዋለሁ ( የፒፒ ነው) ወዘተ - ይህ አይነት ቀውስ የመጣው የኢትዮጵያን ታሪክ እና ነባራዊ ሁኔታ በመጣስ በ1966 ቀውስ ተማሪዎች የመጣ ቀውስ ነው።

ንጉሳዊ ስርዐት በኢትዮጵያ መቀጠል ኋላ ቀርነት አይደለም፤ መጥፋትም የለበትም። ዛሬም በሰለጠኑት አለማት አለ። በምን መልኩ መቀጠል አለበት የሚለው ነው ትልቁ ጉዳይ። የሚያስቀው ነገር ንጉሳዊ ስርዐት የሚነቅፉት የኦሮሙማ አባ ገዳይ የ21ኛው ክፍለ ዘመን እንድስፋፋ ይሰብካሉ- በ21ኛው ክፍለ ዘመን የወንድ ወሸላ ቆርጦ ግብር የሚከፍል አገር ካለ መቸም መሬት ላይ አይሆንም - ኦሮምያ ላይ ነው ሌላዋ ፕላኔት።

በኢትዮጵያ ምቀኝነት እንጅ ከዚህ ግባ የሚባል የፓለቲካ አጀንዳ የለም። የስልጣኔ ጎህ እንድቀድ ያደረጉት አጼ ምኒልክ እና አጼ ሀይለስላሴ - የድሃ ልጅ እንድማር ያደረጉ እንደጥላት ይታያሉ። ዐጼ ሀይለ ስላሴ ኤርትራዊያን በታሪካቸው እፎይታ አገኝተው ተዘዋውረው ሰርተው እንጀራ እንድበሉ ያደረጉ ናቸው - ግን ለሻዕብያ/ጀባሃ ጠላት ናቸው፤ ምኒልክ ለእነ ዳውድ ኢብሳ ጠላት ናቸው - ምክንያቱም ስልጣኔ ስላስፋፉ።

Ethiopia has to strike a balance where monarchy and democracy can coexist. The monarchic system is the anchor of Ethiopia. It is neither religious nor ethnic - it is about all Ethiopians and Ethiopia. Ethiopia cannot stand on its feet without the monarchy represent in some form. It is also a loss and a shame for Ethiopia not to lose its thousands years of essential system - it is the soul of the nation. There has to be a balance, leaving aside the temper tantrum from ethnocentric elements. Ethiopia is no the land of ye'Burqa'zimita. Someone must be silly to accept ye'Burqaw'Zimita and yet ignore time proven 30000 years value.

Odie
Member+
Posts: 6024
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የዕርጉም ሆረስ ትውልድ ያጨማለቀው ታሪክ!

Post by Odie » 02 Aug 2025, 19:47

አበረ!
"የንጉሳዊ ስርዐት ባይቀየር ወይም በማህበራዊ ህግጋት ሂደት በጤናማ ለውጥ ቢቀየር ኢትዮጵያ ዛሬ የተሻለች እና የሰለጠነች አገር ትሆን ነበር።"

ንጉሳዊ ስርአትማ መቀየሩ ግዴታ ነበር:: ፍውዳሎቹ የአገሪቱን ፖለቲካ ማዘመን ስርአቱን ወደህዝብ ውክልና ማሻገር ነው ያቃታቸው:: ማለት የንጉሳውያኑን ስልጣን አሳንስው እንደ እንግሊዞቹ ወደ ዴሜኮራሲና privatization ማውረድ አልቻሉም:: የስርአቱ ግፍ ከአፍንጫ ልክ ደርሶ እኮ ነው የፈነዳው:: መሬት እኮ በትልቁ የሚያዙትና የሚታረሱት በፕራቬታይዜሽን ሳይሆ ከድሃ ተንጥኪ በከበርቴዎቹ ፊውዳሎቹ ነበር:: እነሱ ባይነሱ አንዳንዶቻችን የመማር እድልም አይገጥመንም ነበር:: Secter review (የገበሬ ልጅ ገበሬ የነጋዴ ልጅ ነጋዴ የወታደር ልጅ ወታደር) የሚባል ነገትም ጀምረው ነበር ይባላል:: መንግስቱ ካረጋቸው መልካም ነገሮች ትምህርት ለሁሉ ማድረሱ አንዱ ነው:: ነገስታቱ የ identity ጥያቄም ተነስቶባቸዋል:: The Oromos and Tigre’s (በጥባጮቹ) were not necessarily signatory to that. ሃይለስላሴ ሁልንም በጋብቻ በዘዴ ይዘው ቆይተዋል ግን soft landing ያለው ለውጥ ማምጣት አልቻሉም::ከዚያ በሁዋለ የመጡት ለውጦች መስመራቸውን ስተዋል:: በጊዜው ማርክሲዝም በአለም ትኩስ አጀንዳ ስለነበር በርሱ ተጠልፏል::አሁን ለምሳሌ በአለም right wing politics እንደ ሚጦዘው ማለት ነው::
አህርን ኢትዮዽያን restructure መደረግ እንደ ሚያስፈልጋት ግልፅ ነው ግን ማንም (major share holders) ከጢቂቶች በስተቀር ወደጥንቱ ነገር መመለስ የሚፈልግ ያለ አይመስለኝም:: ኢትዮዽያ ወደዘመነ ፖለቲካና ዲሞክራሲ ነው መሽጋገር ያለባት:: በሁልም ስምምነት:: ባህላዊ ስርአቶች ገዳ ሌላም ያንን የሚፈልግ ህብረተስብ ባለበት ወይም ባገግ አቀፍ ደረጃ እንደ ሜሲ parade ቢደረግ ፖለቲካ ውስጥ ካልተዘፈቀ የማከናውን መብት ነው:: That is what they do in RSA and Ghana. There are non political traditional kings and rites but not involved in politics. አገሪቱን እንደ ስዊትዘር ላንድ ስታይልም ማድረግ ይቻላል-where ethnic Germans, italians and french coexist beautifully as a developed country without eating each other each represented as cantons.
የንግስናው ነገር አገር ተስማምቶበት በራሳቸው ገንዘብ ድሮ በዘረፋት ወጪያቸው ችለው ceremonial ሆነው ይመጡ እንደሆን እንጂ ለአብዛኛው ኢትዮዽያውያን የሚታስብ አይደለም:: በግድ እንደ ክኒን ልንውጥ አንችልም:: ተስፋ ያልቆረጡ እንዳሉ ይታወቃል!!

Selam/
Senior Member
Posts: 16892
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የዕርጉም ሆረስ ትውልድ ያጨማለቀው ታሪክ!

Post by Selam/ » 03 Aug 2025, 00:11

ዓብዮት

ምንድነው የምትቀባጥረው? ታሪክ ሲወራ፣ ተመልሶ መጥቶ የሚሰለቅጥህ ከመሰለህ፣ ችግሩ ከአንተ ጋር ነው ያለውና ዝም ብለህ a lot of assumptions ከምትደረድር በቅድሚያ ራስህን መርምር።

እኔን “ንጉሣን ናፋቂ” የሚል ስም ለጥፈህብኝ ስታበቃ፣ በተራዬ “ጓድ ዓብዮት” ስልህ ዋጥ ስልቅጥ አድርገህ ቻለው ወይንም ይቅርታ ጠይቅ።

ስለ ንጉሣን ማውራት የሚችለው በዚያን ዘመን የኖረ ሰው ብቻ ከመሰለህ፣ የተሳሳተ ግምት ስለሆነ ይቅርታ ጠይቅ። አለበለዚያ እኔም በተራዬ፣ በግልህ በደል ስላላደረሰብህና ስለማታውቀው የሞተ ስርዓት ምን ያንጨረጭርሃል ብዬ እሞግትሃለሁ።

Odie wrote:
02 Aug 2025, 18:30
Selam/ wrote:
02 Aug 2025, 17:49
ዓብዮት

ናፈቅከውም ነቀፍከውም፣ የንጉሣን አገዛዞች ኢትዮጵያ የምትባል የራሷ ሃይማኖት፣ ባህል፣ ህግና አስተዳደር ያላት ወደ 31 ሚሊዮን ህዝብና 80 ቋንቋዎች የሚነገርባት ውብ ሃገር በውጭ ተፅዕኖ ሳትደፈርና ሳትበረዝ አቆይተው ሰጥተውሃል። ወደድክም ጠላህም ፣ይኸ የታሪካችን አካል ስለሆነ ሁልጊዜም ሲነገር ይኖራል። በዚያ ጊዜ የነበሩት ሰዎች ሲሞቱ፣ ታሪካቸው ይጠፋል ብለህ የምታስብ ከሆነ፣ መሰረታዊ ዕውቀት የጎደለህ ሰው ነህ ማለት ነው።

ከዚያ በኋላ የመጡት መሪዎች ደግሞ የቀላዋጭ፣ የተመፅዋችና የጎጠኝነት ካባ አልብሰው አዋርደው የዓለም መጨረሻ አድርገውናል። ታዲያ እኔና አንተ ዛሬ የእነሱ መርዝ ተፈናጥቆብን፣ ፀጉር ሰንጣቂና ተጠራጣሪ ሆነናል።
Selam, you call me whatever you like to call me but am not your abiyot. If not liking the kings makes me abiyot, let it be so. You should be better in conversation avoiding arrogance and my way or the highway which is our typical Ethiopian culture. I am sure you have seen how smoothly conversations go in major fora like yahoo etc. I am not annoyed or going to call you name. There are good things we inherited from our past and we are not going to argue on that. Our ancestors gave us a country as well protected it from invaders/colonizers. We are not going to hide the bad things either. The bad things might have happened mostly due to the inherent nature of the feudal (global, we had relation with the British and other feudal Europeans) system. It is gone and in poor Ethiopia this is not going to come back, not by force, not now (may be one day when we have enough recourses). However, we should be willing to change and adapt to human civilization. We won't be able to bring back the past as generation and time has changed. Today's needs are different. Society has changed. Today's Ethiopian society is very diverse with different religions and sensitized ethnics being more conscious about self and freedom. The burden is up on the politicians, the citizens and the community how to exist together, build peace and prosperity. Dictatorial systems are doomed to fail as our history has witnessed it and we suffered much because of that.
.
As a foot note, if anyone wants to bring back the royal system for ceremonial reason, like the British, for those of you who love royal sighting and ceremony, you should support all their costs and the political system should be willing to agree for the country to have such institution-not involved in politics but only diplomacy and ceremony. That is my position.

Misraq
Senior Member
Posts: 16537
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የዕርጉም ሆረስ ትውልድ ያጨማለቀው ታሪክ!

Post by Misraq » 03 Aug 2025, 00:32

Brother Odie,

We all learnt through time that the emperor, his highness majesty Hailey Selassie was a wise and honorable man. two reasons below

1) He knew the old government system needed a reform, but there were entrenched powerful elements who were against his reform ajandas

2) we know now that one of the plan he took to overcome the challenges in #1 was bringing all smart kids from all Ethiopia (all ethnicities) and sending them to oversee for better and higher education so that they lead the reform.

But his good desire backfired on him. The students he sent oversees secretly abandoned the education he desired them to learn and studied Marxism Leninism. They linked with Ethiopias historical enemies and created two parties (EPRP & MEiSON). They then brought that to Ethiopia and started their toxic ethnic discourse. Their anarchic movement was secretly taken over by Eritrean and Tigrayan separatists in EPRP and Oromo separatists in MEeson.

They them moved into the violent uprising while secretly filling their ranks and files with Amhara haters. They turned the country into a bloodbath making the country vulnerable and opening the gap for a 31 years old ወጠጤ ወታደር mengistu hailemariam to fill it. He then turned against them and lots of youth died as a result of it. Ethiopia got weakened and Somalia opened it's aggression coming all the way to Awash. Eritrean separatists also encircled Asmara. The situation allowed the Derg to be entrenched till it's catastrophic downfall. The rest you know it.

It is best to unlearn what you have learnt about the emperor because we were all told a one sided narrative

Selam/
Senior Member
Posts: 16892
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የዕርጉም ሆረስ ትውልድ ያጨማለቀው ታሪክ!

Post by Selam/ » 03 Aug 2025, 00:36

I never advocated for the return of the monarchy. However, ንጉሡ ተዘርጥጠው እንደ ውሻ ተገድለው እንዲጣሉ ምክንያት የሆኑት፣ ካቢኔዎቻቸው በአሰቃቂ መንገድ እንዲገደሉ ያስደረጉት፣ ቤተሰቦቻቸውን ያሰቃዩት፣ የጭቃ ቤት ሳይቀር እንዲወረስ ያስደረጉት፣ አንዱን ህዝብ ጨቋኝ ሌላውን ተጨቋኝ ብለው የጎጠኝነት ዘር የዘሩት ወስፌ የኢህአፖ፣ የኦነግ፣ የደርግና የወያኔ ካድሬዎች አጎንብሰው ይቅርታ እስካልጠየቁ ድረስ፣ ንብረታቸው እስካልተመለሰላቸው ድረስ፣ ጎጠኝነት ከስሩ ተመንቅሎ እስካልጠፋ ድረስ፣ ዕርግማኑ ይቀጥላል።

Odie
Member+
Posts: 6024
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የዕርጉም ሆረስ ትውልድ ያጨማለቀው ታሪክ!

Post by Odie » 03 Aug 2025, 00:38

Selam/ wrote:
03 Aug 2025, 00:11
ዓብዮት

ምንድነው የምትቀባጥረው? ታሪክ ሲወራ፣ ተመልሶ መጥቶ የሚሰለቅጥህ ከመሰለህ፣ ችግሩ ከአንተ ጋር ነው ያለውና ዝም ብለህ a lot of assumptions ከምትደረድር በቅድሚያ ራስህን መርምር።

እኔን “ንጉሣን ናፋቂ” የሚል ስም ለጥፈህብኝ ስታበቃ፣ በተራዬ “ጓድ ዓብዮት” ስልህ ዋጥ ስልቅጥ አድርገህ ቻለው ወይንም ይቅርታ ጠይቅ።

ስለ ንጉሣን ማውራት የሚችለው በዚያን ዘመን የኖረ ሰው ብቻ ከመሰለህ፣ የተሳሳተ ግምት ስለሆነ ይቅርታ ጠይቅ። አለበለዚያ እኔም በተራዬ፣ በግልህ በደል ስላላደረሰብህና ስለማታውቀው የሞተ ስርዓት ምን ያንጨረጭርሃል ብዬ እሞግትሃለሁ።

Odie wrote:
02 Aug 2025, 18:30
Selam/ wrote:
02 Aug 2025, 17:49
ዓብዮት

ናፈቅከውም ነቀፍከውም፣ የንጉሣን አገዛዞች ኢትዮጵያ የምትባል የራሷ ሃይማኖት፣ ባህል፣ ህግና አስተዳደር ያላት ወደ 31 ሚሊዮን ህዝብና 80 ቋንቋዎች የሚነገርባት ውብ ሃገር በውጭ ተፅዕኖ ሳትደፈርና ሳትበረዝ አቆይተው ሰጥተውሃል። ወደድክም ጠላህም ፣ይኸ የታሪካችን አካል ስለሆነ ሁልጊዜም ሲነገር ይኖራል። በዚያ ጊዜ የነበሩት ሰዎች ሲሞቱ፣ ታሪካቸው ይጠፋል ብለህ የምታስብ ከሆነ፣ መሰረታዊ ዕውቀት የጎደለህ ሰው ነህ ማለት ነው።

ከዚያ በኋላ የመጡት መሪዎች ደግሞ የቀላዋጭ፣ የተመፅዋችና የጎጠኝነት ካባ አልብሰው አዋርደው የዓለም መጨረሻ አድርገውናል። ታዲያ እኔና አንተ ዛሬ የእነሱ መርዝ ተፈናጥቆብን፣ ፀጉር ሰንጣቂና ተጠራጣሪ ሆነናል።
Selam, you call me whatever you like to call me but am not your abiyot. If not liking the kings makes me abiyot, let it be so. You should be better in conversation avoiding arrogance and my way or the highway which is our typical Ethiopian culture. I am sure you have seen how smoothly conversations go in major fora like yahoo etc. I am not annoyed or going to call you name. There are good things we inherited from our past and we are not going to argue on that. Our ancestors gave us a country as well protected it from invaders/colonizers. We are not going to hide the bad things either. The bad things might have happened mostly due to the inherent nature of the feudal (global, we had relation with the British and other feudal Europeans) system. It is gone and in poor Ethiopia this is not going to come back, not by force, not now (may be one day when we have enough recourses). However, we should be willing to change and adapt to human civilization. We won't be able to bring back the past as generation and time has changed. Today's needs are different. Society has changed. Today's Ethiopian society is very diverse with different religions and sensitized ethnics being more conscious about self and freedom. The burden is up on the politicians, the citizens and the community how to exist together, build peace and prosperity. Dictatorial systems are doomed to fail as our history has witnessed it and we suffered much because of that.
.
As a foot note, if anyone wants to bring back the royal system for ceremonial reason, like the British, for those of you who love royal sighting and ceremony, you should support all their costs and the political system should be willing to agree for the country to have such institution-not involved in politics but only diplomacy and ceremony. That is my position.
የምትቀባጥረው አንተነህ frozen in time and person!
እኔ ፖለቲከኛ አይደለሁም:: ሪአሊትውን ጊዜው መለወጡን ነው ያሳየሁህ:: በፊውዳል ስርአትና በጥንቷ ኢትዮዽያ ስኬት የተቸከላችሁ ስዎች no body should destroy your good memories. ያቺ ኢትዮዽያ ኢሳያስ አፈወርቂ መንግስቱ ሃይለማርያም መለስ ዜናዊና አሁን ደግሞ ኦኤሌፍ pouch አርገው ቀብረዋታል:: I don’t think it is coming back. If fano is not planning for secession but planing to govern Ethiopia with whoever from Tigray/Oromo, the strategy and vision has to completely change. Everything has been tried except democracy and democratic non ethnic based decentralization. If that is not the case descent into further chao and strife is likely.
What surprises me is that people don’t realize Ethiopia unlike many christian countries has never progressed to renaissance. በባህል ኢኮኖሚ እድገት አስተሳስብ ቴክኖሎጅ ወደሁዋላ የቀረች የክርስቲያን ምድር ተብላ ነው የምትታወቀው:: Most of us asked why? is it because of our mind set, culture, dictatorial regimes, not being open to the outside world, missing the political path to unity and prosperity, so and so on! Multiple factors can be blamed for this. The kings had fairly good outside diplomacy that helped the country to achieve certain milestones during their time. However those achievements did not necessarly trickle to everybody. Then series of disruptive upheavals. There are signs the country and the society can change dramatically but the country has not yet achieved a stable politics, democratic and nationally as well internationally acclaimed system of governance. Untill that chaos and hindrances will continue to dominate. The country has to go forward to exist and enter into middle income and high income country level. Freezing back in time and place won’t be at the best interest of any one.

Odie
Member+
Posts: 6024
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የዕርጉም ሆረስ ትውልድ ያጨማለቀው ታሪክ!

Post by Odie » 03 Aug 2025, 00:47

Selam/ wrote:
03 Aug 2025, 00:36
I never advocated for the return of the monarchy. However, ንጉሡ ተዘርጥጠው እንደ ውሻ ተገድለው እንዲጣሉ ምክንያት የሆኑት፣ ካቢኔዎቻቸው በአሰቃቂ መንገድ እንዲገደሉ ያስደረጉት፣ ቤተሰቦቻቸውን ያሰቃዩት፣ የጭቃ ቤት ሳይቀር እንዲወረስ ያስደረጉት፣ አንዱን ህዝብ ጨቋኝ ሌላውን ተጨቋኝ ብለው የጎጠኝነት ዘር የዘሩት ወስፌ የኢህአፖ፣ የኦነግ፣ የደርግና የወያኔ ካድሬዎች አጎንብሰው ይቅርታ እስካልጠየቁ ድረስ፣ ንብረታቸው እስካልተመለሰላቸው ድረስ፣ ጎጠኝነት ከስሩ ተመንቅሎ እስካልጠፋ ድረስ፣ ዕርግማኑ ይቀጥላል።
ስለ ካሳው የምለው ባይኖረኝም የተፈፀመው ግፍ ከባድ ነው:: ወንጀል ነው:: ካሳም ጨምሮ ቤሆን አገራዊ የይቅርታ መፍትሄ ቢኖር እኔ በግሌ እስማማለሁ:: ከዚያ በሁዋላም የተፈፀመው ግፍ ከባድ ነው:: ወያኔ የፈፀመው ግፍ ምህረት የማያስጥ ነው::አብይና ጭፍራው እየፈፀሙት ያለ ጭካኔና ግፍ አሳፋሪ ነው:: የኦሮሞ አክራሪዎች ያደረሱት በደል ቤንሻንጉል የተፈፀመው ግፍ ብዙ ነው:: ለዚህ ነው መሪ ነን ብለው የሚፈናጠጡ አሽባሪዎች ስይጣናዊ ስራ በስይጣን እየተመራችሁ ህዝብ እየጨፈጨፋችሁ አገር እንመራለን አትበሉ:: ለህዝብ የማትገዙ ከሆነ ስፍራ ልቀቁ የሚባለው!

Selam/
Senior Member
Posts: 16892
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የዕርጉም ሆረስ ትውልድ ያጨማለቀው ታሪክ!

Post by Selam/ » 03 Aug 2025, 00:59

ዓብዮት

አሁንም እየቀባጠርክ ነው። ምን አይነት ግፈኛ ሰው ነው፣ የድሮው ስርዓት ተመልሶ ይመጣል ብሎ ይኸንን ያህል በፍርሃት ሲያለጥንህ የኖረው?

በነገሥታቱ ጊዜ ኋላ ቀር አስተሳሰብ ከነበረን፣ ዛሬ ደግሞ በጣም የመጨረሻ ኋላ ቀር ሆነናል ማለት ነው። በቻይና መብራት መንገድ ማሽቆጥቆጥ፣ በውጪ ምርቶች ባርነት መታሰር፣ ሬይኔሳንስ ማለት መስሎ ከታየህ፣ የቃሉ ትርጉም በፍፁም አልገባህም ማለት ነው።

Right
Member
Posts: 4238
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የዕርጉም ሆረስ ትውልድ ያጨማለቀው ታሪክ!

Post by Right » 03 Aug 2025, 01:05

ሪአሊትውን ጊዜው መለወጡን ነው ያሳየሁህ:: በፊውዳል ስርአትና በጥንቷ ኢትዮዽያ ስኬት የተቸከላችሁ ስዎች no body should destroy your good memories. ያቺ ኢትዮዽያ ኢሳያስ አፈወርቂ መንግስቱ ሃይለማርያም መለስ ዜናዊና አሁን ደግሞ ኦኤሌፍ pouch አርገው ቀብረዋታል:: I don’t think it is coming back. If fano is not planning for secession but planing to govern Ethiopia with whoever from Tigray/Oromo, the strategy and vision has to completely change
Copied and pasted from the OLF and TPLF propaganda manifesto. In just one paragraph you stated your hate for old Ethiopia, you seem to celebrate the work of EPLF-Derg and OLF in burying the old Ethiopia and then off course you are concerned about what Fano might do to the future Ethiopia.
You can’t hide your inner feelings and hatred anymore.

Axumezana
Senior Member
Posts: 18370
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የዕርጉም ሆረስ ትውልድ ያጨማለቀው ታሪክ!

Post by Axumezana » 03 Aug 2025, 01:38

ሰነፎች ያለፈውን ዘመን በማድነቅ፥ ያለፈውን ዘመን ቁርሾ በማጋጋልና፥ የአሁኑን ዘመን በመርገም በጨለምትነት ይኖራሉ!

Selam/
Senior Member
Posts: 16892
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የዕርጉም ሆረስ ትውልድ ያጨማለቀው ታሪክ!

Post by Selam/ » 03 Aug 2025, 08:25

ዕጨጌ ዓይጠ መጎጡ

አንተ ደግሞ በቆሎህን ማብቀልህን ትተህ እንደ ጥምር እግር ራስህን በራስህ እየጠላለፍህ ትወድቃለህ ትነሳለህ። ወያኔም መጠሪያህ አክሱምም እኮ የተነፈሰ የድሮ ስርዓት ነው። ይልቅ ብልፄን ተቀላቅለህ እንደ ዓብዮት በሬይኔሳንስ ተጥለቅለቅ።

Axumezana wrote:
03 Aug 2025, 01:38
ሰነፎች ያለፈውን ዘመን በማድነቅ፥ ያለፈውን ዘመን ቁርሾ በማጋጋልና፥ የአሁኑን ዘመን በመርገም በጨለምትነት ይኖራሉ!

Odie
Member+
Posts: 6024
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የዕርጉም ሆረስ ትውልድ ያጨማለቀው ታሪክ!

Post by Odie » 03 Aug 2025, 08:49

Axumezana wrote:
03 Aug 2025, 01:38
ሰነፎች ያለፈውን ዘመን በማድነቅ፥ ያለፈውን ዘመን ቁርሾ በማጋጋልና፥ የአሁኑን ዘመን በመርገም በጨለምትነት ይኖራሉ!
ወንድም ግራ-ገባው :lol:
እንዳንተ እንደ-ዳቦ አልተገለባበጥንም! ያለን አቋም ይዘን ነው ሀሳብ ለሃሳብ ያፋጨነው! ያ ደግሞ ሃሳባችንን ያጠራል:: ክፋት የለውም::
ሙትቻው ሳጥናኤል ወያኔ የሆነ ቦታ ተጠቅሶ ይሆናል ጥልቅ የምትለው::

Right
Member
Posts: 4238
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የዕርጉም ሆረስ ትውልድ ያጨማለቀው ታሪክ!

Post by Right » 03 Aug 2025, 09:26

ሰነፎች ያለፈውን ዘመን በማድነቅ፥ ያለፈውን ዘመን ቁርሾ በማጋጋልና፥ የአሁኑን ዘመን በመርገም በጨለምትነት ይኖራሉ!
The above is coming from a staunch supporter of the Tigray LIBERATION Front. Busy stealing, you have squandered 27 years of opportunity from liberating yourself from Ethiopia.

Old, imperialist, colonialist Ethiopia a.k.a. Amhara. 1/3 of Tigray lives in the Ethiopia you hate. Soon it is going to grow to 3/4.

Hey, what goes around will come around. Every thing you did to hurt Ethiopia is coming back right at you.
You double landlocked Ethiopia in the hope of inflicting maximum pain to the Amharas, soon you will be triple landlocked.
Soon a part of Tigray will liberate itself from Adwa Tigray. That will be entertaining to watch.
Abiye the OPDO boy you raised to hurt Ethiopia, after killing one million souls of Tigray, once again he is coming to swallow you.
Oh Shabia is waiting on the other side of the fence ready to finish you off.
That is what you call a dead end.

Post Reply