Re: እስቲ ሃና ግርማን እንወቃት!
ሁሬሳ ሃና የነፍጠኛ ልጅ ናት፥፥ ያው የኛ የሆነ ነገር ላይ መንጠልጠል ትወዳለህ ደቼ ብላና አንት ሊስትሮ
Re: እስቲ ሃና ግርማን እንወቃት!
ሊስትሮው
ፌደራላዝሙ ይከበር። ስለዜግነት አይደለም እያወራን ያለነው። ስለ ማንነት ነው። አንት የመርካቶ ሌባ ቀን ቀን ኢትዬጵያዊ እያልክ ታቅራራለህ ሲጨልም ደሞ አፈንድደህ ፊንጣጣህን ለኦሮሙማ ትሰጣለህ።
ለእንድ ክልል ስንል ሕገመንግስትና የዘር ፖለቲካን አንቀይርም የሚል ጋላ ኦሮሙማ ተላላኪ ሆነህ ኢትዬጵያዊነት ስትል አትፍርም። ሌባ ሊስትሮ ።

Hanna Girma at Berklee College of Music Boston.
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12875
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: እስቲ ሃና ግርማን እንወቃት!
ሃና ግርማን እኔም ብሆን በደምብ አላዉቃትም ነበር፣ ስሟን የሰማዉ ይመስለኛል፣ በዚህ በበዛ የዘፋኝ ምድር ዘፋኞችን መለየት አቅቶናል። ይህች እዉነትም ቅመም የሆነች ልጅ ከአሁን ቦኃላ ከኢትዮጵያኖች አእምሮ የምትጠፋ አይመስለኝም። ትንሿ ቅመም! ለእኔ የመጀመሪያ ጊዜ ነዉ ኢትዮጵያዊ ኦፔራ ዘፋኝ የአየሁት፣ በምደንቅ ችሎታ። አዲስ ግኝት ማለት እንደዚህ ስሆን ነዉ። ለጅቷ ደግሞ ለእኔ የብዙነሽ በቀለ ደምግባት ያለት ይመስለኛል፣ ተወዳጅነቷም ከዚህም የተነሳ ይመስለኛል።
አማረ ሆነች ኦሮሞ፣ ትልቁ ነገር ችሎታ ያላት ኢትዮጵያዊ ናት፣ የኢትዮጵያ ቅመም ናት። ይህ ፉክክር፣ እገሌ ይህ እንጂ ይህ ብሔረሰብ አይደለም ማለት የትም አያደርስም። ለራስ መወሰን ማለት ራስ ወዳድነት ማለት አይደለም። ተከባብሮ መኖር ማለት ነዉ። የዛሬዎች ፖለቲኞች ደግሞ የእኔ ጎሳ ተበደለ ማለት ካልቻሉ የስልጣን መቀራመቻ መንገድ የጠፋባቸው ይመስላቸዋል። ለዚህ እንዱ ፖለቲከኛ ነኝ ተብዬ የዘመኑ ጋጠወጥ፣ ነፍጠኛ ካላልን እንዴት አድርገን ነዉ ተከታዮቻችንን መቀስቀስ የምንችለዉ ብሎ በአደባባይ ቁጭቱን የገለፀዉ፣ ነፍጠኛ ነፍጠኛ አትበሉ ስባሉ። ነፍጠኛ ማለት የአማረ ሕዝብ ማለት ነዉ ብሎም ለመለፈዳድ ቃቶዋቸዉ ነበር ያኔ።
የነፍጠኛ ፖለቲካ ከሽፎዋል፣ የኦሮሙማ ፖለቲካም እንደዚሁ ከሽፎዋል፣ የአጋሜ ፖለቲካም እንደዚሁ። ፖለቲካቸዉን በዚህ ሁኔታ ስያራምዱ የነበሩት ፖለቲከኞች አሁን ላይ መላዉ ጠፍቶዋቸዉ እንዲሁ በባህር ላይ መቅዘፊያዉን ያጠ ቀዛፊ መስሎ ይኳትናሉ። በክስረት ነዉ የምንቀሳቀሱት። ሕዝቡ ንቆዋቸዉ ተፍቶዋቸዉ ሄዶዋል። ይኳትኑ ተዉዋቸዉ።
ስልጣን ከሕዝብ ለሕዝብ ነዉ፣ የወደፊቷ ኢትዮጵያ ዉስጥ!

ሃና ግርማ ከምን ጎሳ መጣች የሚለውን መፍልፈል ጉዳዬ ስላልሆነ ያ ባልጌ የነፍጠኛ ልጅ ነች እስካለ ድረስ ምን ትሁን አስቤውም አላውቅም ። ልጅቷን ግ ን በጣም በጣም አድርጌ ነው የማውቃት! አገሯ ሃረር ወይም ድሬ ደዋ ነው ። በ10 አመቷ ባላገሩ አይድል አብርሃም ወልዴ ባዘጋጀው የመጀመሪያ ታለን ሾው ላይ ህጻን ሆና ለመጀመሪያ ግዜ በኦፔራ ተወዳደረች ። የኦፔራ ተወዳዳሪ ስላልነበረና መስፈርቱም ከኢትዮጵያ ሙዚቃ ሳይንስ ውጭ ስለነበር ህጻኗ ትልቅ ፈተና አመጣችባቸው!!! እጅግ ጊፍትድ ስለነበረች ብቸኛ አሸናፊ እየሆነች ለመጨረሻው ውድድር ኦፔራን ከኢትዮጵያ ሙዚቃ ጋር ፊዩዝ አድርገሽ አቅርቢ ተባለችና አቅርባ ፕሮግራሙ ከ1 አመት በኋላ ሲዘጋ በ11 አመቷ አሸነፈች ። ከዚያም የሙዚቃ እስኮላርሺፕ አሜሪካ አግኝታ ዝነኛው የበርክሊ እስኩል ኦፍ ሙዚክ ቦስተን ሄዳ ተማረች። ዛሬ ላይ ወደ 25 አመት የሆናት እጹብ ድንቅ ኢትዮጵያዊት ናት ። ቆሻሻ ዘረኞች ግን እነሱ ባልሰሩት ባገኙት ነገር ላይ መንጠልጠል ነው ስራቸው ። ሃና ግርማ አንዲት ትልቅ የአርት ጊፍት ያላት የከተማ ልጅ ኢትዮጵያዊት ናት አለቅ!