Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39844
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

THE ETHIO-ITALIAN ROMANTIC DIPLOMACY

Post by Horus » 01 Aug 2025, 21:58

A TRIBUTE TO ETHIOPIA'S TRUE FRIEND PIETRO SALINI THE GREAT BUILDER !!! THE BUILDER OF GERD!!!!

Enrico Caruso by Hanna Girma

Horus
Senior Member+
Posts: 39844
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE ETHIO-ITALIAN ROMANTIC DIPLOMACY

Post by Horus » 01 Aug 2025, 22:15

ሃና ግርማ የዛሬ 13 አመት !!!

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23323
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: THE ETHIO-ITALIAN ROMANTIC DIPLOMACY

Post by Fed_Up » 02 Aug 2025, 00:25

ከወደቁ በሆላ መፈራገጥ ለመላላጥ!! ቅቅቅቅ

Horus
Senior Member+
Posts: 39844
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE ETHIO-ITALIAN ROMANTIC DIPLOMACY

Post by Horus » 02 Aug 2025, 00:43

Fed_Up wrote:
02 Aug 2025, 00:25
ከወደቁ በሆላ መፈራገጥ ለመላላጥ!! ቅቅቅቅ
ፈስ አፕ፣
ሰዎች ባንጎላቸው ውስጥ ተሸክመውት የሚዞሩት ምናብና ቅዠት ምድር ላይ ባለው እውነታ ሲመታ የሚናገሩት ነገር ስሜት አልባ ዝብርቅ ይሆናል!!! "ከወደቁ በኋላ መፈራገጥ ለመላላጥ" ስትል የምር ምን ማለትህ ነው !!! የጣሊያንና ኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ከሆነ የምታወራው የምር እዚህ አለም ላይ አይደለም ያለኧው! አግሮ ቢዝነስ ላይ የተፈራረሙት $210 ሚሊዮን ዶላር ተወውና ጴጥሮ ሳሊኒ ሌላ ሁለት ግድብ ለመስራት እየተዘጋጀው ነው ። ህዳሴ ላይ ያሉት የግምባታ መሳሪያዎች በሙሉ ወደ ጣሪያን አይመለሱም ። ህዳሴን በመስከረም ያስረክባል! ኮይሻ (ኩሎ ኮንታ) ሊጨርስ ነው። ሲቀጥል 2 ሌሎች አባይ ላይ ሊገድብ ነው ።

ያንተ ቱስ ቱስ ኢሱ ገና ደብዳቤና ኤ ኦ ዩ ምን እንደ ሆነ እየተማረ ነው ። ጣሊያን 200 ሚሊዮን ዶላር አፍስሳ አግሮ ቢዝነስ ፣ ምግብ ፕሮሴሲንግ፣ ፓስታ ማካሮኒ መስራትና ለአለም ለማቅረብ ተፈራርማለች ። ኢትዮጵያ ጥሬ ቡናና ስንዴ ላለም አትሸጥም ። ፕሮሴስ አድርጋ ነው ላለም የምታቀርበው ። አንተ በኢትዮጵያ የግዜ ሚዛን ብትለካ 20ና 30 አመት ከኢትዮጵያ ኋላ ነው ያለሃው!!!

You can oppose and hate Ethiopia all you want but you need to make sense. Yes, Ethiopia is becoming too much for your frozen ቴስታ ዲ ገሊና :lol: :lol: :lol: :lol:

Misraq
Senior Member
Posts: 16537
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: THE ETHIO-ITALIAN ROMANTIC DIPLOMACY

Post by Misraq » 02 Aug 2025, 00:43

Horus wrote:
01 Aug 2025, 21:58
A TRIBUTE TO ETHIOPIA'S TRUE FRIEND PIETRO SALINI THE GREAT BUILDER !!! THE BUILDER OF GERD!!!!

Enrico Caruso by Hanna Girma
በቀለ ሁሬሳ .....ሃና ግርማ አማራ ናት፥፥ አየህ ሁሉ ነገር አማራ ላይ ያምራል፥፥ ቅና እንግዲህ

Horus
Senior Member+
Posts: 39844
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE ETHIO-ITALIAN ROMANTIC DIPLOMACY

Post by Horus » 02 Aug 2025, 00:57

Misraq wrote:
02 Aug 2025, 00:43
Horus wrote:
01 Aug 2025, 21:58
A TRIBUTE TO ETHIOPIA'S TRUE FRIEND PIETRO SALINI THE GREAT BUILDER !!! THE BUILDER OF GERD!!!!

Enrico Caruso by Hanna Girma
በቀለ ሁሬሳ .....ሃና ግርማ አማራ ናት፥፥ አየህ ሁሉ ነገር አማራ ላይ ያምራል፥፥ ቅና እንግዲህ
አንተ ያማራ ማፈሪያ ተላላኪ ሃና ግርማ አማራ ብትሆን ደስታዬ ነው! ግን ኦሮሞ ነች! እንዳንተ ያለ ቆሻሻ ስገጤ ለምጻም ነው ዘረኛ ለመሆን የሚጋጋጠው!!! ማፈሪያ !! ሃና ኢትዮጵያዊ ነች !! ደሞ የሻቢያ ተላላኪ ኢትዮጵያ ጠል ፋንዲያ አይደለችም!!!

Misraq
Senior Member
Posts: 16537
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: THE ETHIO-ITALIAN ROMANTIC DIPLOMACY

Post by Misraq » 02 Aug 2025, 01:06

ሁሬሳ የእናትህ እምስ ውስጥ ኩከምበር ይግባባትና ስለማታውቀው አታውራ፥፥ አንተ የሸሌ ልጅ፥፥ ሃና የነፍጠኛ ልጅ ነች፥፥ ቤተሰብዋን በቅርብ አውቃለሁ፥፥ ግርማ ብሎ ኦሮሞ የለም፥፥ የሆንክ ሊስትሮ:: አማራ ሲባል እንደሚያምህ ስለማውቅ ነው ሃቁን ያስቀመጥኩልህ የሆንክ ጉዴላ ያልሰለጠንክ እበት:: አማራ ነው ከዛፍ ወርደህ ሸቅለህ እንድትኖር ያደረገህ አንት ጦጣ ዘረ ጦጣ

Horus
Senior Member+
Posts: 39844
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE ETHIO-ITALIAN ROMANTIC DIPLOMACY

Post by Horus » 02 Aug 2025, 01:25

ንዳ የሻቢያና ግብጽ ተላላኪ ፋንዲያ ሁላ በኢትዮጵያ ከፍ ማለት አብደው ተቃጥለው ጨርቅ ጣሉ!!!

Digital Weyane
Member+
Posts: 9822
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: THE ETHIO-ITALIAN ROMANTIC DIPLOMACY

Post by Digital Weyane » 02 Aug 2025, 04:57

ኤምሬቶች ከሚገዙን ጣልያኖች ሺ አመት ይግዙን። :roll: :roll:

Post Reply