እንደተለመደው፣ የ ጁላ ሰራዊት ታንክ እና ከባድ መሳሪያ ወደ ኤርትራ ሊያስረክብ እየላከ ነው:) ይላል ሳጂድ
Posted: 01 Aug 2025, 18:06
ከ መቀሌ እስከ ሞላሌ የፈረጠጠው የ ጁላ መንጋ ፣ አሁን ደሞ ከ ሁመራ እስከ ቁንድዶ ተራራ ለመመረሽ እየተዘጋጀ ይመስላል፣) ሩጫውስ ባልከፋ ግን ሃገር እያራቆተ ለየ ቡድኑ የሚያከፋፍለው መሳሪያ አጃኢብ ያሰኛል፣፣ እንግዲህ ያለደረሰኝ ገቢ አድረጉት! 