Page 1 of 1

ከዛሬ ጀምሮ ጥሪ ስለደረሰኝ ወደ ትግሉ ተቀላቅያለሁ!

Posted: 01 Aug 2025, 17:16
by DefendTheTruth
ለምን ጀዋር ብቻዉን?

ጥሪ የደረሰኝም በምከትለዉ አኳኃን ነዉ።
አምስተኛ፡ የአብይን ብልፅግና መንግስት የሚያገለግሉ ወታደራዊና የፖለቲካ ሃይሎች የአገዛዙን ሥልጣን ከመጠበቅ የህዝብን ጥቅም ወደ ማስከበር እንዲሸጋገሩ ጥሪ እናደርጋለን።
Please wait, video is loading...