Page 1 of 1

ጠቅላይ ሚንስትሩ ምን ነካቸዉ ግን?

Posted: 01 Aug 2025, 16:06
by DefendTheTruth
ይህን የመሰለ ሰዉ ትላንት ርኮርድ ስያበስር የነበረን ታታሪ ክቡር ዶክተር ግርማ አመንቴን በሌላ ሰዉ የተኩት? Dr. ግርማ አመንቴ በጣም ታታሪ ይመስሉኛል፣ ብዙ ነገሮችን ቀይሮዋል። እሳቸዉንም አምባሳደር አድርጎ ወደ ሌላ አገር እንዳይልኩቸዉ ብቻ!

Re: ጠቅላይ ሚንስትሩ ምን ነካቸዉ ግን?

Posted: 01 Aug 2025, 16:15
by DefendTheTruth
Please wait, video is loading...

Re: ጠቅላይ ሚንስትሩ ምን ነካቸዉ ግን?

Posted: 01 Aug 2025, 16:21
by DefendTheTruth
Please wait, video is loading...