Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39839
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ማጣፊያ ያጠረው በጎንቻ ተራራ የተደበቀው ተገንጣይ! ዘመነ ያማራ ፖለቲካ ካንሰር?

Post by Horus » 01 Aug 2025, 12:13

በነገራችን ላይ የጎንቻ ተራራ የጅብ ተራራ ማለት ነው ። ይህን ስም የሰጡትም ከእንደ ግብጣን ሸዋ በጋላ ወረራ ተነቅለው ወደ ጎጃም ደጋ ዳሞት የፈለሱት ጋፋቶች ናቸው ። ጎንቻ (ገቸ) ጅብ ማለት ሲሆን ዛሬ ጎጃም ያለው ጎንቻ ተራራ የጅብ ተራራ ማለት ነው ።


Misraq
Senior Member
Posts: 16537
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ማጣፊያ ያጠረው በጎንቻ ተራራ የተደበቀው ተገንጣይ! ዘመነ ያማራ ፖለቲካ ካንሰር?

Post by Misraq » 01 Aug 2025, 12:31

አንድ ትምህርት ያልቀመሰ መደዴና ምላሳም ካድሬ ገዝቶ ቀኑን ሙሉ በዩቱብ ማስለፍለፍ ቀላለን ነው፥፥ መሬት ላይ ያለውን ሃቅ ግን አይቀይረውም:: በነገራችን ላይ ይህ ግለሰብ ጌ ነው፥፥ ቁጡን ለጉድ ይበ*ል፥፥ ይበ*ውም የነበረው አንድ ነጭ እንግሊዛዊ ነበር፥፥ ሕወሃትም ከፍላው ለሕወሃት ፕሮፖጋንዳ ይሰራ ነበር፥፥ ሕወሃት ከጥቅም ውጭ ስትሆን ወደ ኦህዴድ በዝውውር መጥቶ ስራውን ቀጥሎአል:: መልካም የስራ ዘመን በልልኝ ሊስትሮው በቀለ ሁሬሳ







Odie
Member+
Posts: 6024
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ማጣፊያ ያጠረው በጎንቻ ተራራ የተደበቀው ተገንጣይ! ዘመነ ያማራ ፖለቲካ ካንሰር?

Post by Odie » 01 Aug 2025, 12:40

Horus wrote:
01 Aug 2025, 12:13
በነገራችን ላይ የጎንቻ ተራራ የጅብ ተራራ ማለት ነው ። ይህን ስም የሰጡትም ከእንደ ግብጣን ሸዋ በጋላ ወረራ ተነቅለው ወደ ጎጃም ደጋ ዳሞት የፈለሱት ጋፋቶች ናቸው ። ጎንቻ (ገቸ) ጅብ ማለት ሲሆን ዛሬ ጎጃም ያለው ጎንቻ ተራራ የጅብ ተራራ ማለት ነው ።

ሁራሳ/ሆረስ
ባትዘባርቅ እና ባታስድበን ጥሩ ነበር!
ዘመነ ጎንቻ ተራራ ያለ ተራ አመፀኛ አልመስለኝም::
ጉራጌ ምድር ገብቶ ሁሉ አይተነዋል:: አገሩ ነው እንኳን መጣህ ብልነዋል! ደፋር ኢትዮዽያዊ ነው:: እያስቀዘናችሁ እንደሆነ አገር አውቋል!
አትልፋ! አለቃህ ዝም ብለህ ህዝብ አትጨርስ ስውየው መንፈስ ሆኗል በለው :lol:

Misraq
Senior Member
Posts: 16537
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ማጣፊያ ያጠረው በጎንቻ ተራራ የተደበቀው ተገንጣይ! ዘመነ ያማራ ፖለቲካ ካንሰር?

Post by Misraq » 01 Aug 2025, 12:44

አቶ ማማሩ (motta) ቲክቶክ ላይ በቀን ሃያ ሰአት ስለሚቀመጥ ከወገቡ በታች እንደ ሲባጎ ቀጥኖ የሚኖር ምስኪን ነው፥፥ እስቲ የረባ ግለሰብ አምጣ፥፥ በነገራችን ላይ ፋኖ የአማራ ሕዝብ ነው፥፥ ዘመነ ብቻ ፋኖ አይደለልም፥፥ ዘመነን የምትፈሩት በጣም ሲናገር አርቲኩሌት አድርጎ እያስፈራራች ሁ ስለሚናገር ነው፥፥ ሁሉም ፋኖ ዘመነ ነው፥፥ ዋጠው ይህንን፥፥ ምሬ ሃብቴ መከታው ሙሃቤ ሳሚ አስረስ አበበ ባዮ መሳፍንት ደረጀ ።።።። ቆጥረን የማንጨርሰው ቁርጠኛ የአማራ ልጅ ቡዙ ስለሆነ ዘመነ ዘመነ እያልክ አታላዝን



Misraq
Senior Member
Posts: 16537
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ማጣፊያ ያጠረው በጎንቻ ተራራ የተደበቀው ተገንጣይ! ዘመነ ያማራ ፖለቲካ ካንሰር?

Post by Misraq » 01 Aug 2025, 13:28

We know why Mr. Bekele Huressa :lol: :lol: :lol:



Fes@m galla listro:: ደሞ እናንተ ናችሁ አማራን ሱሪ የምታስፈቱት ቅዘናሞች አማራ ጌታችሁ እንደሆነ ረሳችሁት :lol: :lol:


Horus
Senior Member+
Posts: 39839
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ማጣፊያ ያጠረው በጎንቻ ተራራ የተደበቀው ተገንጣይ! ዘመነ ያማራ ፖለቲካ ካንሰር?

Post by Horus » 01 Aug 2025, 13:43

እዚም እዛም የተገንጣዮች ሶፕ ኦፔራ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:


Misraq
Senior Member
Posts: 16537
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ማጣፊያ ያጠረው በጎንቻ ተራራ የተደበቀው ተገንጣይ! ዘመነ ያማራ ፖለቲካ ካንሰር?

Post by Misraq » 01 Aug 2025, 13:46

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
bakala Huressa




ጀግናው የአማራ ልጅ ትጥቅ እያስፈታና እየታጠቀ ነው፥፥ ወሬ አታብዛ ሊስትሮው :lol: :lol: :lol:


Horus
Senior Member+
Posts: 39839
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ማጣፊያ ያጠረው በጎንቻ ተራራ የተደበቀው ተገንጣይ! ዘመነ ያማራ ፖለቲካ ካንሰር?

Post by Horus » 01 Aug 2025, 13:58

የትግሬ ኦሮምና አማራ ጎሳ ፖለቲካ ባለ ሶስት እራስ ጸረ ኢትዮጵያ ቱስ ቱስ ! ከሳሚ የሶፕ ኦፔራ ድራማ !!!! ሁሉም የሻቢያ ተላላኪ የኢትዮጵያ ነቀርሳ !!!


Dama
Member+
Posts: 6250
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: ማጣፊያ ያጠረው በጎንቻ ተራራ የተደበቀው ተገንጣይ! ዘመነ ያማራ ፖለቲካ ካንሰር?

Post by Dama » 01 Aug 2025, 14:20

Horus wrote:
01 Aug 2025, 12:13
በነገራችን ላይ የጎንቻ ተራራ የጅብ ተራራ ማለት ነው ። ይህን ስም የሰጡትም ከእንደ ግብጣን ሸዋ በጋላ ወረራ ተነቅለው ወደ ጎጃም ደጋ ዳሞት የፈለሱት ጋፋቶች ናቸው ። ጎንቻ (ገቸ) ጅብ ማለት ሲሆን ዛሬ ጎጃም ያለው ጎንቻ ተራራ የጅብ ተራራ ማለት ነው ።

Whorus, get off your high horse. Zemene is a good person. His analysis and conclusion that a degraded Amara by Oromo/Tigrey ethno-centric groups is in existential threat is accurate with no margin of error. Leave this hero alone.
Your piece of history on Gafat also misses the complex reality they lived in.
Before the arrival of Oromo, Abyssinans made military and religious incursions into Gafat, dividing it in a manner that was toxic. Abyssibia loyalists were crazed Christians like yourself who hated traditional Gafats and a few Muslims. Amaras already moved into Gafat territory and settled on the most fertile lands. Together with settler Amara, Christian Gafats persecuted the traditiona faith following Gafats and Muslims. They were accused of hating Amaras for not converting to Christianity.

Oromo arrived and kicked both Amara and Gafats out to jungles and high up hills and mountains.


Now you know.
Additionally,
Historians argued with evidence of Gafat names of villages in Sgewa around Debrebirhan, Ifat, Menz, etc were Gafat territories. Tge southward movement of Amara pushed them to the west to both south and north banks of the Abay River.
I will post the link to the article if researchers really need it.
Last edited by Dama on 01 Aug 2025, 15:07, edited 4 times in total.

Misraq
Senior Member
Posts: 16537
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ማጣፊያ ያጠረው በጎንቻ ተራራ የተደበቀው ተገንጣይ! ዘመነ ያማራ ፖለቲካ ካንሰር?

Post by Misraq » 01 Aug 2025, 14:22

ሁሬሳ ....ወዴት ወዴት........ስላንተ ወታደሮች መፈርጠጥ እና መማረክ ላይ እናተኩር እና እንወያይ :lol: :lol: :lol:


Right
Member
Posts: 4238
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ማጣፊያ ያጠረው በጎንቻ ተራራ የተደበቀው ተገንጣይ! ዘመነ ያማራ ፖለቲካ ካንሰር?

Post by Right » 01 Aug 2025, 14:33

Misraq,
Horus is drowning in his own vomit. And those photos you posted above will give him d…. This is what you call a self inflicted political suicide.

Abiye Ahmed Ali is now desperately trying “behavioural science”.
Ermias Legesse spent the entire week talking about Zemene and Gojjam Fano. And this guy Teddy whom you said is a [deleted] man is new to me must be a new hire. Him too is hammering the same agenda. Horus the Forum PP cadre is overwhelmed by the Gojjam Fano. It means the Gojjam Fano is doing good.

What about other regional Fanos?
Do you know the fresh resistance that has started in Oromia? What about the Tigray/Eri border?
Add the shattered economy to the list , the 7th king is in deep trouble.

Selam/
Senior Member
Posts: 16892
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ማጣፊያ ያጠረው በጎንቻ ተራራ የተደበቀው ተገንጣይ! ዘመነ ያማራ ፖለቲካ ካንሰር?

Post by Selam/ » 01 Aug 2025, 21:19

ቱስ ቱስ ጭልፊቱ aka ዲዲቲ

አንተ ጎጠኛ ሽማግሌ፣ ስለ አማራ ህዝብ ምንም ትንፍሽ እንዳትል አላልኩህም።

ኮልኮሌያም ካድሬ!

Selam/
Senior Member
Posts: 16892
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ማጣፊያ ያጠረው በጎንቻ ተራራ የተደበቀው ተገንጣይ! ዘመነ ያማራ ፖለቲካ ካንሰር?

Post by Selam/ » 01 Aug 2025, 21:26

ቱስ ቱስ ጭልፊቱ aka ዲዲቲ

You must be very desperate ይኸንን መሃይም የዩቱብ ሳንቲም ለቃሚ መለጠፍህ።

ፍግ!

Horus wrote:
01 Aug 2025, 12:47
ገቸ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:


Post Reply