አብይ አህመድ ልያዉቅም ላያዉቅም ይችላል፣ ነገር ግን አንድ ነገር ላይ ጥርጥር የለም!
Posted: 01 Aug 2025, 07:44
አብይ አህመድ ልያዉቅም ላያዉቅም ይችላል፣ ነገር ግን አንድ ነገር ላይ ጥርጥር የለም!
አብይ አህመድ ስራ ሰርቶዋል፣ ስራን የሰራ ሰዉ ሳያዉቅ መስራት ይችላልን? ስራ ከዕዉቀት ቦኃላ አይደለምን? ከልሆነ እንዴት ልሆን ይችላል?
አብይ አህመድ በአንድ መስክ ብቻ ሳይሆን፣ በተለያዩ መስኮች ላይ ሰርቶ አሳይቶዋል፣ በተጨባጭ ለዉጥ አምጥቶዋል፣ ይህን መካድ አይችልም። ማሞ ቅሎ ብሎ የጠሩት አሁን ዬት ይግቡ? ምን ይዋጣቸዉ? የተፉትን መልሶ ይዋጡ? በአደባባይ? ዝም ብሉ ኖሮ፣ ቅሌቱ ይቀርባቸዉ ነበር። ዝም ያለን አፍ ዝምብ አይገባበትም ይባላል ና። ዳሩ ግን ሰዎቹ ቅሌታሞች ናቸዉ፣ ከቅሌት ዉጪ ኖሮ አያዉቁም። ለወደፊትም በቅሌት ና በዉርደት ይኖራሉ።
አብይ አህመድን በምንም አኳሃን ልደርሱበት አይችሉም፣ ከቶዉንም!
እኒህ የተከበሩ የአሁኗ ቀዳማዊት እመቤት 35 ትምህር ቤቶችን አሰርቶዋል፣ አስተባብሮዋል። ትምህርት ቤት ማለት ደግሞ ቋሚ ቅሪት ነዉ፣ ለአመታት ና ለትዉልድ እየተለለፋ ይኖራል። ከነዚህ ትምህርት ቤቶች ተምሮ የምወጡ ልጆች አንድ ቀን የአገር መሪዎች ልወጣቸዉ ይችላል። አገሪቷን የምቀይሩ ሳይንትስቶች ልሆኑ ይችላሉ። አብይ አህመድ የደረሰበትን ለመድረስ እንድ ሮል ሞደል ይጠቀሙበታል። ጀግናችን ይሉታል። ኢትዮጵያን መቀየር ማለት እንደዚህ ነዉ፣ ምንም አይነት ጥይት ሳይቶክስ፤ ምንም አይነት ደም ሳያፈስ። በእዉቀት ና በብልህነት። ለ50 ና ለ60 አመታት አገሪቷ ላይ ለዉጥ እናመጣለን ብሎ ዱር ለዱር ጠመንጃ ተሸክሞ ስባክን የነበረዉ ትዉልድ የአመጣው ለዉጥ የለም፣ አሁንም ደግሞ ከራሱ ስህተት መመርን እምቢ ብሎ ሰርቆ ና ዘርፎ ይበላል። የዞረበት። አገር የምመረዉ በእዉቀት ብቻ ነዉ። ማስረጃ ከፈልግክ ወደ አብይ አህመድ ዙር፤ አታንቀላፋ። አትባክን። የእርጉማን መንገድን ትተህ ወደ ቅን መንገድ ተመለስ። የመሸዉ የባሳ ሳይጨልምብህ።
አሸራህን አኑር፣ እንደ ቀዳሚዊት እመቤት፤ ለትዉልድ የምተላለፍ። ደንቆሮ ከሆንክ ደግሞ በል ግፋበት፣ እንደ ብዙዎቹ የዛሬዉ ሶሻል ሚዲያ ጋጠወጦች!