Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12878
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

አብይ አህመድ ልያዉቅም ላያዉቅም ይችላል፣ ነገር ግን አንድ ነገር ላይ ጥርጥር የለም!

Post by DefendTheTruth » 01 Aug 2025, 07:44

አብይ አህመድ ልያዉቅም ላያዉቅም ይችላል፣ ነገር ግን አንድ ነገር ላይ ጥርጥር የለም!

አብይ አህመድ ስራ ሰርቶዋል፣ ስራን የሰራ ሰዉ ሳያዉቅ መስራት ይችላልን? ስራ ከዕዉቀት ቦኃላ አይደለምን? ከልሆነ እንዴት ልሆን ይችላል?

አብይ አህመድ በአንድ መስክ ብቻ ሳይሆን፣ በተለያዩ መስኮች ላይ ሰርቶ አሳይቶዋል፣ በተጨባጭ ለዉጥ አምጥቶዋል፣ ይህን መካድ አይችልም። ማሞ ቅሎ ብሎ የጠሩት አሁን ዬት ይግቡ? ምን ይዋጣቸዉ? የተፉትን መልሶ ይዋጡ? በአደባባይ? ዝም ብሉ ኖሮ፣ ቅሌቱ ይቀርባቸዉ ነበር። ዝም ያለን አፍ ዝምብ አይገባበትም ይባላል ና። ዳሩ ግን ሰዎቹ ቅሌታሞች ናቸዉ፣ ከቅሌት ዉጪ ኖሮ አያዉቁም። ለወደፊትም በቅሌት ና በዉርደት ይኖራሉ።

አብይ አህመድን በምንም አኳሃን ልደርሱበት አይችሉም፣ ከቶዉንም!

እኒህ የተከበሩ የአሁኗ ቀዳማዊት እመቤት 35 ትምህር ቤቶችን አሰርቶዋል፣ አስተባብሮዋል። ትምህርት ቤት ማለት ደግሞ ቋሚ ቅሪት ነዉ፣ ለአመታት ና ለትዉልድ እየተለለፋ ይኖራል። ከነዚህ ትምህርት ቤቶች ተምሮ የምወጡ ልጆች አንድ ቀን የአገር መሪዎች ልወጣቸዉ ይችላል። አገሪቷን የምቀይሩ ሳይንትስቶች ልሆኑ ይችላሉ። አብይ አህመድ የደረሰበትን ለመድረስ እንድ ሮል ሞደል ይጠቀሙበታል። ጀግናችን ይሉታል። ኢትዮጵያን መቀየር ማለት እንደዚህ ነዉ፣ ምንም አይነት ጥይት ሳይቶክስ፤ ምንም አይነት ደም ሳያፈስ። በእዉቀት ና በብልህነት። ለ50 ና ለ60 አመታት አገሪቷ ላይ ለዉጥ እናመጣለን ብሎ ዱር ለዱር ጠመንጃ ተሸክሞ ስባክን የነበረዉ ትዉልድ የአመጣው ለዉጥ የለም፣ አሁንም ደግሞ ከራሱ ስህተት መመርን እምቢ ብሎ ሰርቆ ና ዘርፎ ይበላል። የዞረበት። አገር የምመረዉ በእዉቀት ብቻ ነዉ። ማስረጃ ከፈልግክ ወደ አብይ አህመድ ዙር፤ አታንቀላፋ። አትባክን። የእርጉማን መንገድን ትተህ ወደ ቅን መንገድ ተመለስ። የመሸዉ የባሳ ሳይጨልምብህ።

አሸራህን አኑር፣ እንደ ቀዳሚዊት እመቤት፤ ለትዉልድ የምተላለፍ። ደንቆሮ ከሆንክ ደግሞ በል ግፋበት፣ እንደ ብዙዎቹ የዛሬዉ ሶሻል ሚዲያ ጋጠወጦች!

Meleket
Member
Posts: 4773
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: አብይ አህመድ ልያዉቅም ላያዉቅም ይችላል፣ ነገር ግን አንድ ነገር ላይ ጥርጥር የለም!

Post by Meleket » 01 Aug 2025, 09:02

DefendTheTruth wrote:
01 Aug 2025, 07:44
..... የእርጉማን መንገድን ትተህ ወደ ቅን መንገድ ተመለስ። ...
ከእርጉማን መንገድ አንዱ የኢትዮጵያ መሪ ሆነህ ሳለ፡ አምላክ ለኢትዮጵያ በቸራት የተፈጥሮ ጸጋ “ተመስገን” በማለት ለስራ ከመትጋት ይልቅ፤ "ቀይባሕር ይገባናል፣ በውድም ይሁን በግድ ወደብ ይኖረናል፣ እኛ 120 ሚልየን ነን ያለወደብ መኖር አንችልም፡ አሰብ የኛ ነው ወዘተ" ብሎ ለርካሽ የሃገር ውስጥ ቦለቲካ ትርፍ፡ የሰው ሃገር ሰላምን ለማደፍረስ፡ የራስህም የ’ጀነራሎችህም’ የጋዜጠኞችህም ማናፋትም ይገኝበታል። በዚህ በእርጉማን መንገድ የተጓዙ የኢትዮጵያ መሪዎች ሆኑ ጀነራሎች ጋዜጠኞችም በሙሉ ፍጻሜያቸው እንዳላማረ፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር መመስከር እንወዳለን።

ይህ ሲባል ግን ጠቅላዩ በሚሊየኖች የሚቆጠሩ ችግኞችን ተክዬና አስተክዬ፡ ኢትዮጵያን አረንጓዴ ምንጣፍ ኣለብሳታለው ብለው መትጋታቸው ሊበረታታ ይገባል። ባለቤታቸውም ጎንደሬዋ እመቤት ትምህርት ቤቶችን በተለያዩ ስፍራዎች መገንባታቸውም ሊያስመሰግናቸው ይገባል። እርግጥ ነው ጠቅላዩ መልካም ሰርተዋል ወይስ አልሰሩም የሚለውን የሚፈርዳቸው የኢትዮጵያ ሰፊ ህዝብ ነው፡ ድምጹን በኮሮጆ በማስገባት አሊያም በአብሮነትና በሰላማዊ መንገድ ድምጹን በማሰማት፡ ይህን ለማድረግ መሰናክል ከተፈጠረበት ግን ምን እንደሚያደርግ ሳይታለም የተፈታ ሃቅ ነው። ምክንያቱም የተደፈጠጠ መብት፡ በምን እንደሚገታ ታሪክ አነጥሮ አሳይቶናልና።

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12878
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: አብይ አህመድ ልያዉቅም ላያዉቅም ይችላል፣ ነገር ግን አንድ ነገር ላይ ጥርጥር የለም!

Post by DefendTheTruth » 01 Aug 2025, 09:23

Meleket wrote:
01 Aug 2025, 09:02
DefendTheTruth wrote:
01 Aug 2025, 07:44
..... የእርጉማን መንገድን ትተህ ወደ ቅን መንገድ ተመለስ። ...
ከእርጉማን መንገድ አንዱ የኢትዮጵያ መሪ ሆነህ ሳለ፡ አምላክ ለኢትዮጵያ በቸራት የተፈጥሮ ጸጋ “ተመስገን” በማለት ለስራ ከመትጋት ይልቅ፤ "ቀይባሕር ይገባናል፣ በውድም ይሁን በግድ ወደብ ይኖረናል፣ እኛ 120 ሚልየን ነን ያለወደብ መኖር አንችልም፡ አሰብ የኛ ነው ወዘተ" ብሎ ለርካሽ የሃገር ውስጥ ቦለቲካ ትርፍ፡ የሰው ሃገር ሰላምን ለማደፍረስ፡ የራስህም የ’ጀነራሎችህም’ የጋዜጠኞችህም ማናፋትም ይገኝበታል። በዚህ በእርጉማን መንገድ የተጓዙ የኢትዮጵያ መሪዎች ሆኑ ጀነራሎች ጋዜጠኞችም በሙሉ ፍጻሜያቸው እንዳላማረ፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር መመስከር እንወዳለን።

ይህ ሲባል ግን ጠቅላዩ በሚሊየኖች የሚቆጠሩ ችግኞችን ተክዬና አስተክዬ፡ ኢትዮጵያን አረንጓዴ ምንጣፍ ኣለብሳታለው ብለው መትጋታቸው ሊበረታታ ይገባል። ባለቤታቸውም ጎንደሬዋ እመቤት ትምህርት ቤቶችን በተለያዩ ስፍራዎች መገንባታቸውም ሊያስመሰግናቸው ይገባል። እርግጥ ነው ጠቅላዩ መልካም ሰርተዋል ወይስ አልሰሩም የሚለውን የሚፈርዳቸው የኢትዮጵያ ሰፊ ህዝብ ነው፡ ድምጹን በኮሮጆ በማስገባት አሊያም በአብሮነትና በሰላማዊ መንገድ ድምጹን በማሰማት፡ ይህን ለማድረግ መሰናክል ከተፈጠረበት ግን ምን እንደሚያደርግ ሳይታለም የተፈታ ሃቅ ነው። ምክንያቱም የተደፈጠጠ መብት፡ በምን እንደሚገታ ታሪክ አነጥሮ አሳይቶናልና።
ኤርትሪያ ማለት የዉልደት መሳናክል ያለባት ክስተት ናት፣ ሙሉ የአለም አገር መብት የላትም። የሷ መፈጠር በኢትዮጵያኖች በደል ና መገፋት ላይ ከሆነ ይህ ጊዜ ሰይወስድ መስተከካል አለበት። ምንም ወዲያ ወዲህ የምባል ነገር የለም።

ኢትዮጵያ ኤርትሪያ ትኑር፣ እኛም እንኑር ብላ በአለም መድረክ ላይ በግልፅ አወጀች፣ ጉጠቱ የኤርትሪያ መሪ ግን፣ ሞቼ እገኛለሁ፣ ኢትዮጵያ የመኖር መብት አይገባትም ብሎ መወራጨት ብቻ ሳይሆን ተንቀልቅሎ ወደ ጌቶቹ ግብፅ ና ሶማሊያ አከነፍ፣ ኢትዮጵያ ላይ ለመዶለት። ዶለትም፣ ምንም ማድረግ አልቻለም፣ አቅሙ አነሰዉ፣ ክፋቱ ሳይሆን። ኢትዮጵያን አንበርክካለሁ ብሎ ወዲያ ወዲህ ተወራጨ፤ ምንም ማድረግ አልቻለም። ኢትዮጵያ ልኑርበት እንጂ ሌላ የአደረገችዉ ምንም ነገር የለም።

አንተ ደግሞ ተዉ ተከበር፣ በስተርጅና ራስህን አታቀል ብትባል፣ አልሰማም ብለህ የማይመስለዉን ወዲያ ወዲህ ትገለባብጣለህ። እዉነቱን መቀየር ግን በምንም አይነት አትችልም። እዉነት አንድ ናት ና። ከቅሌት ና ከክብር ምርጫዉ የአንተ ነዉ። ኢትዮጵያ በዚህም ሆነ በዚያ የባሕር በር ይኖራታል፣ እንደ ማንኛዉም የአለም አገር። ይህ ዘላላማዊ ሐቅ ነዉ። እንዲሁ ዝም ብለህ ኳትን፡ የፈረደብህ ሽማግሌ ነህ መሰለኝ።

Meleket
Member
Posts: 4773
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: አብይ አህመድ ልያዉቅም ላያዉቅም ይችላል፣ ነገር ግን አንድ ነገር ላይ ጥርጥር የለም!

Post by Meleket » 01 Aug 2025, 09:35

DefendTheTruth wrote:
01 Aug 2025, 09:23
... ኢትዮጵያ በዚህም ሆነ በዚያ የባሕር በር ይኖራታል፣ እንደ ማንኛዉም የአለም አገር።...
ሁሉም የአለማችን ሃገራት የባህር በር የላቸው። የባህር በር ከሌላቸው ሃገሮች ኣንዷ ኢትዮጵያ ትባላለች። ይህ ማለት ግን የባህር በር የሌላቸው ሃገራት የተጠቃሚነት መብት የላቸውም ማለትም አይደለም። በትህትና የባህር በሮች ባለቤት ከሆኑ ሃገራት ጋር በስምምነትና በፍቅር በመግባባት፡ የባህር በር ተጠቃሚነት መብት አላቸው። ይህ ዓይነት ስምምነት እንዲፈጠር የሚጥሩ አካላት ደግሞ የተባረኩ ናቸው!

Dark Energy
Member
Posts: 2792
Joined: 24 Feb 2022, 14:08

Re: አብይ አህመድ ልያዉቅም ላያዉቅም ይችላል፣ ነገር ግን አንድ ነገር ላይ ጥርጥር የለም!

Post by Dark Energy » 01 Aug 2025, 09:48

Fu… king ugly Galla defend the lie,

You said the same thing about Meles. But, Meles was capable. The moronic Galla acts like a spoiled deceitful Janus faced adolescent. :x :x :lol: :x :lol:

Post Reply