Why can't desert Arab nations of oil green their deserts?
Posted: 29 Jul 2025, 17:07
It looks their priorities are building sky scrappers, not learning from China.
Ethiopian News & Opinion
https://mereja.forum/content/
ለምን ብለው በረጥባ ገንዘባቸው የኢትዮጵያ ለም መሬት ማእድን እና ውስጧ ያሉትን ህዝቦች መሸመት እየቻሉ በእሳት የነደደን አሸዋ ለማልማት ወገባቸውን ይቆርጣሉ? እንደ በሻሻው አጨናባሪ የ7ጨ ክፍል ተማሪ እናቱን ከመሸጥ ወደሆላ የማይል አይነት ደላላ በታደለች እና በሞላባት አህጉረ አፍሪካ:: እያወቅክ ሳንፈልግ አታስቀን ባክህ..