Page 1 of 1
You know, it was here, that I became what I am today!
Posted: 29 Jul 2025, 06:38
by DefendTheTruth
you show only your best friend all about what you are, where you are from, what made you what you are today.
Abiy Ahmed trust Giorgia Meloni and shows her everything including his own backyards. This shows about how close the two are.
Re: You know, it was here, that I became what I am today!
Posted: 29 Jul 2025, 06:55
by DefendTheTruth
የአብይ ካድሬ ብሎ እዚህ ፎረም ላይ አፉን ስከፍትብኝ የምዉል የዚህ ፎረም ጋጠወጥ ሁሉ፣ እኔን ብቻ ሳይሆን ሰፊዉን የኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ነዉ ክፍት-አፉን ስከፍት የምዉለዉ። እኛ ደግሞ ሕዝብ ነን፣ ለአገራችን የምንቆረቆር፣ ለአገር የምለፋን እንደግፋለን፣ አፉን ቁጭ ብሎ ስከፍት የምዉለዉን ደግሞ በዚያዉ ልክ እናወግዛለን።
ሕዝቡ የምሆነዉን ያዉቃል፣ ፍላጎቱን ይረዳል፣ ማን ለሱ እንደምሆን ጠንቅቆ ያዉቃል። ሐቁ ይህ ነዉ!
ደደቦች!
Re: You know, it was here, that I became what I am today!
Posted: 29 Jul 2025, 07:51
by Selam/
ካድሬው
ልክ ከኢሳያስ ጋር አንድ ሽንት ቤት አብረን ካልተቀመጥን ብለው ለያዥ ለገራዥ እንዳስቸገሩት ማለት ነው።
ኢሱ ብልጡ ዓብይን ቁልቋል አብልቶ ሲልከው፣ ቂሉ ማሞ በቅሎ አስጭኖ፣ ሰንጋ አሰልፎ፣ ጦርና ጋሻ አስታጥቆ፣ መከላከያን ከእግር እስከ ራሱ አስጎብኝቶ፣ እያለከለከ መረብ ወንዝን አሻግሮ ተመለሰ። ይኸንን ያህል ለውጪ ሰዎች ከሚያሸረግድ፣ የሃገሬን ንፁሃን መግደሉን፣ ማሰሩንና ማፈናቀሉን ያቁም። ጥቁር ጉዳን ባላቸው ህዝቦች ዕርግማንን የተከናነበ ወራዳ ፍጡር በዓረብና በሰላቶ ግርግር አይድንም።
Re: You know, it was here, that I became what I am today!
Posted: 29 Jul 2025, 07:55
by Selam/
ጎጠኛ የዓብይና ፍልጥ የኦሮሙማ ካድሬ መሆንክን ዘይግቶ ነው የገባህ? ጉፋያ!
DefendTheTruth wrote: ↑29 Jul 2025, 06:55
የአብይ ካድሬ ብሎ እዚህ ፎረም ላይ አፉን ስከፍትብኝ የምዉል የዚህ ፎረም ጋጠወጥ ሁሉ፣ እኔን ብቻ ሳይሆን ሰፊዉን የኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ነዉ ክፍት-አፉን ስከፍት የምዉለዉ። እኛ ደግሞ ሕዝብ ነን፣ ለአገራችን የምንቆረቆር፣ ለአገር የምለፋን እንደግፋለን፣ አፉን ቁጭ ብሎ ስከፍት የምዉለዉን ደግሞ በዚያዉ ልክ እናወግዛለን።
ሕዝቡ የምሆነዉን ያዉቃል፣ ፍላጎቱን ይረዳል፣ ማን ለሱ እንደምሆን ጠንቅቆ ያዉቃል። ሐቁ ይህ ነዉ!
ደደቦች!
Re: You know, it was here, that I became what I am today!
Posted: 29 Jul 2025, 07:57
by Dama
DefendTheTruth wrote: ↑29 Jul 2025, 06:38
you show only your best friend all about what you are, where you are from, what made you what you are today.
Abiy Ahmed trust Giorgia Meloni and shows her everything including his own backyards. This shows about how close the two are.
I asked Odie to be easy on you. Hope, he accepted my advice.
Re: You know, it was here, that I became what I am today!
Posted: 29 Jul 2025, 14:44
by DefendTheTruth
Dama wrote: ↑29 Jul 2025, 07:57
DefendTheTruth wrote: ↑29 Jul 2025, 06:38
you show only your best friend all about what you are, where you are from, what made you what you are today.
Abiy Ahmed trust Giorgia Meloni and shows her everything including his own backyards. This shows about how close the two are.
I asked Odie to be easy on you. Hope, he accepted my advice.
did you also ask Abere, the other ጋጠወጥ of this forum? Not that I care much about ጋጠወጥs, but if they care about themselves somehow I mean.
Re: You know, it was here, that I became what I am today!
Posted: 29 Jul 2025, 15:39
by Dama
DefendTheTruth wrote: ↑29 Jul 2025, 14:44
Dama wrote: ↑29 Jul 2025, 07:57
DefendTheTruth wrote: ↑29 Jul 2025, 06:38
you show only your best friend all about what you are, where you are from, what made you what you are today.
Abiy Ahmed trust Giorgia Meloni and shows her everything including his own backyards. This shows about how close the two are.
I asked Odie to be easy on you. Hope, he accepted my advice.
did you also ask Abere, the other ጋጠወጥ of this forum? Not that I care much about ጋጠወጥs, but if they care about themselves somehow I mean.
Odie won't change their critical view of PP and Abiy Ahmed and his treasonous crimes against Ethiopia. But, hopefully he won't be too harsh on you if he believes you do not echo PP philosopy. Fingers crossed!!
Remain authentic you. Don't change.
Re: You know, it was here, that I became what I am today!
Posted: 29 Jul 2025, 19:02
by Selam/
እንዴ የጥቁር ጉንዳን ካድሬዎች ፣የስነ ምግባር ማማ ላይ ቁጢጥ ብለው ስለ ጋጠወጥነት ትርጉም የሚፈላሰፉት የትኛውን ሰይጣን እየጋለቡ ነው?
Re: You know, it was here, that I became what I am today!
Posted: 05 Aug 2025, 15:02
by Naga Tuma
DefendTheTruth wrote: ↑29 Jul 2025, 06:55
የአብይ ካድሬ ብሎ እዚህ ፎረም ላይ አፉን ስከፍትብኝ የምዉል የዚህ ፎረም ጋጠወጥ ሁሉ፣ እኔን ብቻ ሳይሆን ሰፊዉን የኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ነዉ ክፍት-አፉን ስከፍት የምዉለዉ። እኛ ደግሞ ሕዝብ ነን፣ ለአገራችን የምንቆረቆር፣ ለአገር የምለፋን እንደግፋለን፣ አፉን ቁጭ ብሎ ስከፍት የምዉለዉን ደግሞ በዚያዉ ልክ እናወግዛለን።
ሕዝቡ የምሆነዉን ያዉቃል፣ ፍላጎቱን ይረዳል፣ ማን ለሱ እንደምሆን ጠንቅቆ ያዉቃል። ሐቁ ይህ ነዉ!
ደደቦች!
የኢትዮጵያ ሕዝብ ኣልክ ፈርሃ እግዝኣብሔር የሆነዉን የኢትዮጵያ ሕዝብን ሳትተዋወቅ ወይም ለምን ፈርሃ እግዝኣብሔር እንደሆነ ሳታዉቅ?
ከመቶ ሚልዮኖች በላይ ሕዝብ የሚኖርባት ሃገር፣ ጥንታዊ እና ታሪካዊ የአፍርካ ሃገር መክሰም ኣለባት ብሎ ጽፎ ዐለምን ከማስነበብ በላይ ጋጠወጥነት ተሰምቶ ይታወቃል?
የዛሬ ሃምሳ ዓመት ወይም የዛሬ ሃያ ዓመት ሳይሆን ኣምና ነዉ እዚህ ፎረም ላይ “ሸዋ ኢዝ ዲፕሊ እንፍልትሬትድ ባይ ወለጋ” ብለህ የጻፍከዉ። ከዚህ በላይ ጋጠወጥነት ኣለ?
ይህን ማን ነዉ የመከረህ? ኤዳ ነመ ነምን ሚዼ ሀርከ ዋቃቱ ኪሳ ያስባለዉ ቃሉ ነዉ? ያ ቃሉ ካለ ኤዳ ብየ ነምን ሚዼ ሀርካ ዋቃቱ ኪሳ ኣላስባለም?
ለመሆኑ “እንፍልትሬት” ኣደረጉልኝ የምትለዉ ወታደሮችህ እነ ማን ናቸዉ? ጃሱስ የሚሉት አጋሰሶችህ ናቸዉ?
ጃሱስ ባዩ አሜሪካ ደርሶ፣ ሸዋ ገብቶ፣ ሐረርጌ ገብቶ ተኝቶ፣ ሁለቱ ትግሬዎች መሃል ገብቶ ቃዥቶ ወጣ የሚባል ኣይዴላም? ሳይንስን ሞክሮ ተሳክቶለት ከሆነ ኣላዉቅም።