Page 1 of 1
ሜሎኒ መጣች
Posted: 28 Jul 2025, 22:47
by Misraq
.
.
.
የአንድ ሃገር ርዕሰ ብሔር ወይንም ጠቅላይ ምኒስትር ለስራ ጉብኝት: ለኢንቨትመንት: ንግድ እንዲሁም ዲፕሎማሲ ሃገራትን ይጎበኛል። ጆርጂና ሜሎኒ ያደረገችውም ያንኑ ነው።
በታሪኩ ሃገር መርቶ የማያውቀው ኦሮሞም ሜሎኒ መጣች ብሎ ጮቤ ቢረግጥና እንደ ሕፃን ልጅ ቢቦርቅ አንፍረድበት።
Re: ሜሎኒ መጣች
Posted: 28 Jul 2025, 23:16
by Dark Energy
Re: ሜሎኒ መጣች
Posted: 29 Jul 2025, 00:00
by Misraq
She looks a tough lady. I have seen the way she disrespected and disgusted by the French leader. Her recent official banning about the use of gender-neutral and non-binary symbols in all public schools shows how tough conservative she is. Only "boy" or "girl" is now allowed in Italy.
You are right she despises the Beshasha n!gga since he is a slave of emirates
Re: ሜሎኒ መጣች
Posted: 29 Jul 2025, 00:18
by Horus
እድሜ ለዘመናዊ ቴክኖሎጂ አንድ ስራ አልባ ቦዘኔ ፣ ቤት አልባ የጎዳና ተዳዳሪም ሊሆን ይችኒ ላል እንዳሻው ተነስቶ አይደለም ስለ አለም ዲፕሎማሲና ኢምፓየር ስለመምራት ማርስ ላይ እንዴት ወርቅ እንደ ሚቆፈር መጻፍ ይችላል! ማፈሪያዎች!
ሜሎኒ የፈለገችው አይነት ሰው መሆን ትችላለች! ኢትዮጵያ የመጀመሪያ የ3ኛ አለም ይህን የምግብ ስብሰባ ያዘጋጀች አገር ነች ! አለም ሁሉ አዲሳብ ተኮልኩሎ! ጣሊያን ከታላቋ ኢትዮጵያ ጎን ቁጭ ብላ በጋራ ይህን ስብሰባ አዘጋጀች! ሁለቱም ብሄራዊ ጥቅም አላቸው!!!
ታላቁና ተወዳጁ የኢትዮጵያ ወዳጅ የሆነው የጣሊያን ኩባኒያ ህዳሴን እና ሌሎች ግድቦች እየገነባ ነው! ማናልባት ሌላ ስምምነት አድርጋ ይሆናል ። ጣሊያን ለከፍተኛ ቴክኖሎጂ አርቲፊሻልና ሳይበር ሴኩሪቲ በጣም እንፈልጋቸዋለን ።
ሜሎኒና አቢይ ያላቸው ኬሚስትሪ ከዲፕሎማሲም በላይ ነው ! ልክ እንደ አቢይና ቢን ዛይድ አይነት ኬሚስትሪ ነው! ይህ ደሞ እጅግ እጅግ ዋጋ አለው!!!
አንድ ቀን ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ወደ ደቡብ ጣሊያን ኤክስፖርት ታደርግ ይሆናል ። ከግብጽ ጋር ሰላም ሲፈጠር!
ስለዚህ ከኢ አር ቱስ ቱሶች አንጎል በላይ ስለሆነ ግዜ አታባክኑ !!! በሊጋችሁ ውስጥ ተጫወቱ

please, please.