Page 1 of 1

ድሮ የህወሓት ካድሬ በነበረበት ጊዜ የነበሩት ስሜቶች እየተቀረፉ በኢትዮጵያዊነቱ እያመነ የመጣው Deqi Arawitን ላመሰግን እፈልጋለሁ!

Posted: 28 Jul 2025, 12:08
by Digital Weyane
ካለፈው ስህተቱ ታርሞ፣ ጎባጣው ቀንቶ፣ ወደ ብልጽግና የተቀላቀለው ቆራጡ Deqi Arawitን በጣም ላመሰግን እፈልጋለሁ።

<<የብልፅግና ፓርቲ ህልውና የሚረጋገጠው ኤርትራን በሚሳደቡ እና በሚያንቋሽሹ የኦንላይን ታጋዮች ነው!>>
የሚል ፅኑ እምነት ያለው የትግራይ ተወላጁ Deqi Arawit፣ ከጌታቸው ረዳ ጎን ተሰልፎ የብልፅግናን ህልውና ለማስጠበቅ ከኤርትራውያን ጋር እያደረገው ያለው ትንቅንቅ የአረቡ ዓለምን ቀልብ ስቧል። በርታ አንበሳው! ከጎንህ ነን! :roll: :roll:



Re: ድሮ የህወሓት ካድሬ በነበረበት ጊዜ የነበሩት ስሜቶች እየተቀረፉ በኢትዮጵያዊነቱ እያመነ የመጣው Deqi Arawitን ላመሰግን እፈልጋለሁ!

Posted: 28 Jul 2025, 13:03
by Digital Weyane
ታንክ ዩ!