Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12878
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ክብርት ጠቅላይ ሚንስትሯ የአደዋ ሙዝዬንም ይጎበኙ ይሁን?

Post by DefendTheTruth » 28 Jul 2025, 09:55

ከጎበኙስ ምን የምል መልዕክት ያስተላልፉ ይሆን? በጣም ጓጓሁኝ!


Horus
Senior Member+
Posts: 39836
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ክብርት ጠቅላይ ሚንስትሯ የአደዋ ሙዝዬንም ይጎበኙ ይሁን?

Post by Horus » 28 Jul 2025, 11:31

ቱስ ቱስ ዲዲቲ ፖለቲካ ምን ማለት እንደ ሆነ ሳይገባህ ትምታለህ!!!!

ዲፕሎማሲኮ የአንድን አገር መሪ ጋብዞ ማሸማቀቅ አይደለም!

የዚህ ስብሰባ አላማኮ የኢትዮጵያ ገጽታማ ቁመና ማደሻ እንጂ የቱስ ቱስ ሕጻናት ብሽሽቅ አይደለም!

እኔ እዚህ ሆኜ መልሱን ልስጥህ! ይህ ስብሰባ የምግብ ስብሰባ ነው! ሴትዮዋ ጉብኝቷን ጨርሳለች! የቀኃሥ ቤተ መንስት በቃ ።

የሚቀጥለው ትልቅ የራት ግብዣ ተደርጎላት ነገ ሮማ ትመለሳለች!

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12878
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ክብርት ጠቅላይ ሚንስትሯ የአደዋ ሙዝዬንም ይጎበኙ ይሁን?

Post by DefendTheTruth » 28 Jul 2025, 17:57

Horus wrote:
28 Jul 2025, 11:31
ቱስ ቱስ ዲዲቲ ፖለቲካ ምን ማለት እንደ ሆነ ሳይገባህ ትምታለህ!!!!

ዲፕሎማሲኮ የአንድን አገር መሪ ጋብዞ ማሸማቀቅ አይደለም!

የዚህ ስብሰባ አላማኮ የኢትዮጵያ ገጽታማ ቁመና ማደሻ እንጂ የቱስ ቱስ ሕጻናት ብሽሽቅ አይደለም!

እኔ እዚህ ሆኜ መልሱን ልስጥህ! ይህ ስብሰባ የምግብ ስብሰባ ነው! ሴትዮዋ ጉብኝቷን ጨርሳለች! የቀኃሥ ቤተ መንስት በቃ ።

የሚቀጥለው ትልቅ የራት ግብዣ ተደርጎላት ነገ ሮማ ትመለሳለች!
I was just trying to make people like you more curious, I am not against her. She has a stake in Ethiopian relationship which is curbing migration. I think every time she meets Ethiopian and other African leaders she would raise the issue to them and highlight the changes in the numbers of refugees reaching on the coast of Europe.

She is also somebody who has declared openly about "not ashamed of her legacy". You have to walk the talk, admit historical injustices and try to mend the damages instead of avoiding the topic.


Post Reply