Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 16524
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

እየበሉ ነው እየበሉ ነው - የነፃነት ታጋዬች

Post by Misraq » 26 Jul 2025, 18:26

.
.
.
The freedom fighters that are poised to unseat baba issue are eating the best of best food in the upscale area of best restaurants :lol: :lol:

የኤርትራ አምላክ ይፍረድ!! I think fiyameta is in this group 8)


https://www.facebook.com/watch/?v=774743185131141

.
Please wait, video is loading...

Misraq
Senior Member
Posts: 16524
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: እየበሉ ነው እየበሉ ነው - የነፃነት ታጋዬች

Post by Misraq » 27 Jul 2025, 22:52

ዛሬም እየበሉ ነው
:lol: :lol:


almaze
Member+
Posts: 8347
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

Re: እየበሉ ነው እየበሉ ነው - የነፃነት ታጋዬች

Post by almaze » 27 Jul 2025, 23:06

የ ባባ ኢሱ እግር ግን.....እንዴት ቆመው ያለ ከዘራ መራመድ እንደቻሉ መጠናት ያለበት ጉዳይ ሆኖ ይመስለኛል :lol: :lol: :lol:


Misraq
Senior Member
Posts: 16524
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: እየበሉ ነው እየበሉ ነው - የነፃነት ታጋዬች

Post by Misraq » 27 Jul 2025, 23:40

ባባ ኢሱ ሴክስ ያበዛሉ መሰለኝ። እግር የሚያሰልለው እሱ ነው። it must be that sophie :lol: :lol:

almaze
Member+
Posts: 8347
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

Re: እየበሉ ነው እየበሉ ነው - የነፃነት ታጋዬች

Post by almaze » 28 Jul 2025, 00:03

:lol: :lol: :lol:
Misraq wrote:
27 Jul 2025, 23:40
ባባ ኢሱ ሴክስ ያበዛሉ መሰለኝ። እግር የሚያሰልለው እሱ ነው። it must be that sophie :lol: :lol:

almaze
Member+
Posts: 8347
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

Re: እየበሉ ነው እየበሉ ነው - የነፃነት ታጋዬች

Post by almaze » 28 Jul 2025, 00:18

ኣወል ስዒድ ግን ነብሱ አይማርም! ባባ ኢሱን የ80 ዓመት አዛውንትን ውሃ ውሃ እስኪሉ ድረስ ******************** :lol: :lol: :lol:

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23315
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: እየበሉ ነው እየበሉ ነው - የነፃነት ታጋዬች

Post by Fed_Up » 28 Jul 2025, 09:52

Misraq wrote:
27 Jul 2025, 23:40
ባባ ኢሱ ሴክስ ያበዛሉ መሰለኝ። እግር የሚያሰልለው እሱ ነው። it must be that sophie :lol: :lol:
እንደ ዘመነ ካሴ የ70 ፋኖ ምግብ በልቶ ይዘርጠጥልሽ? ዘመነ ለመሆኑ መሮጥ ይችላል? ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ጫካ ገብቶ የሚታገል ሳይሆ ለእርድ እሚሰባ ወይፈን እኮ ነው እሚመስለው ቅቅ ለመሆኑ ስንት የጎጄ ሴቶች ናቸ የሱን ከርስ ለመሙላት ወገባቸውን እሚሰብሩት? ቅቅቅቅ

Post Reply