Page 1 of 1

ኢትዮጵያዊያን አላማ መር ሆነው እንዲህ ሲተጉ ከማየት የላቀ ደስታ የለም!

Posted: 26 Jul 2025, 16:22
by Horus
በተፈሪ መኮንን የአመታት ቆይታዬ ይህን ሰፈር እንደ መዳፌ አውቀዋለሁ! ሺ ግዜ ተጫውተንበታል! ጠላ ፊሊቴር ቀምቀንበታል! አሁን የማየው ነገር ሁሉ ማመን እያቃተኝ ነው !

Re: ኢትዮጵያዊያን አላማ መር ሆነው እንዲህ ሲተጉ ከማየት የላቀ ደስታ የለም!

Posted: 26 Jul 2025, 16:52
by Horus
ልብ በሉ ይይ ታምር ቋቋም ማሪያም ደረስ ወጥቶ ከጫካ ከተማ ጋር ይገናኝና ዞሮ ወደ ዲያስፖራ አደባባይ ጋር ይገጥማል !!!! ማለትም በየካ ሚካኤል ማለት ነው!!!!!

Re: ኢትዮጵያዊያን አላማ መር ሆነው እንዲህ ሲተጉ ከማየት የላቀ ደስታ የለም!

Posted: 26 Jul 2025, 17:30
by Horus

Re: ኢትዮጵያዊያን አላማ መር ሆነው እንዲህ ሲተጉ ከማየት የላቀ ደስታ የለም!

Posted: 26 Jul 2025, 17:43
by Odie
Horus wrote:
26 Jul 2025, 16:22
በተፈሪ መኮንን የአመታት ቆይታዬ ይህን ሰፈር እንደ መዳፌ አውቀዋለሁ! ሺ ግዜ ተጫውተንበታል! ጠላ ፊሊቴር ቀምቀንበታል! አሁን የማየው ነገር ሁሉ ማመን እያቃተኝ ነው !

ስብእናህን የሽጥክ ቅሌታም ሽማግሌ!
ካለጠፍክ እያለ የሚጠፈጥፍህ አለ? :lol: