Page 1 of 1
Horus ለአብይ ከመሸጡ በፊትና በኻላ!
Posted: 26 Jul 2025, 14:06
by Axumezana
Re: Horus ለአብይ ከመሸጡ በፊትና በኻላ!
Posted: 26 Jul 2025, 17:24
by Horus
አንተ ቱስ ቱስ ተገንጣይ ወያኔ፣
ምነው አፍህ ከኔ ላይ ማንሳት አቃጠህ?
አንደኛ ወያኔ መታለች! ይህ እወቅ! አሁን እራሴው ከርፍቶ ነው ትግሬን ሁሉ እያመሰ ያለው?!!
ሁለተኛ እኔ የፖለቲካ ሰው ከሆንኩኝ ጀምሮ አሰብ የኢትዮጵያ ሃብት መሆኑን ነው የማምነው።
የኢትዮጵያ ጦር መቼ ነው ጦርነት ወግቶ አሰብን በጦር መመለስ አለበት የሚለው ዛሬም አከራካሪ ጥያቄ ነው ።
አንድ ጦር በጥርነት ከተሸነፈ በዚያ ሳቢያም ተከፋፍሎ ይበተናል ! ይህ ደሞ የሚሊታሪ ሳይንስ ነው!
ወያኔን ተመልከተው አሁን ቆዳው ቀርቶ ተራ አጋሚዶ ሆኖ እዚም እዛም የተበተነ ትራፍራፊ ነው።
እመነኝ ሌላ ጦርነት ከፈለገች ያንተ ሞንጆሪኖ ወደ መቃብር ትወርዳለች
ወያኔ ማለት ቁስሉን እየላሰ የሚሞት እንሰሳ ነው
Re: Horus ለአብይ ከመሸጡ በፊትና በኻላ!
Posted: 26 Jul 2025, 20:32
by Axumezana
ተራ ካድሬ ሆንክብኝ! ደህና ሰው ሲበላሽ ቅራሬ የለውም ይላል የአገሬ ልጅ ጎንደሬ!
Re: Horus ለአብይ ከመሸጡ በፊትና በኻላ!
Posted: 26 Jul 2025, 21:29
by Horus
Axumezana wrote: ↑26 Jul 2025, 20:32
ተራ ካድሬ ሆንክብኝ! ደህና ሰው ሲበላሽ ቅራሬ የለውም ይላል የአገሬ ልጅ ጎንደሬ!
የኢትዮጵያ ሕዝብ ወያኔ የሚለውን ቃል መስማት ምን ያክል እንደሰለቸው ብታውቁ ከዚህ ሁሉ ቅሌት ትቆጠቡ ነበር! እጅ እጅ እንዳላችሁ እወቁት ! ሆረስ እንኳንስ በወያኔ ትግሬ በጣሊያ የተሸማቀቀ ሰው አይደለም! መቼ በሰላም ሰርታችሁ የምትበሉት ወይም ተገንጥላችሁ የምገላገላችሁ???? ባንዳ የኢትዮጵያ ነቀርሳዎች!!!
Re: Horus ለአብይ ከመሸጡ በፊትና በኻላ!
Posted: 26 Jul 2025, 22:41
by Axumezana
ወያነ ክቡር ስም ነው። Perhaps the most successful political organization in Ethiopia & Africa is ወይን! ወይን will come back to power in alliance with other Ethiopian groups to save Ethiopia from mismanagement, war, corruption, conflict & disintegration.
Re: Horus ለአብይ ከመሸጡ በፊትና በኻላ!
Posted: 27 Jul 2025, 08:23
by Selam/
ቱስ ቱስ ጭልፊቱ aka ዲዲቲ
በምን አወቅህ አንተ የቮልሼቪክ ካድሬ?
እኔስ “የኢትዮጵያ ሕዝብ ፒፒ የሚለውን ቃል መስማት ምን ያክል እንደሰለቸው ብታውቁ …” ብልህስ?
Horus wrote: ↑26 Jul 2025, 21:29
የኢትዮጵያ ሕዝብ ወያኔ የሚለውን ቃል መስማት ምን ያክል እንደሰለቸው ብታውቁ …
Re: Horus ለአብይ ከመሸጡ በፊትና በኻላ!
Posted: 27 Jul 2025, 08:40
by Selam/
ዕጨጌ ዓይጠ መጎጡ
አንተም በክፍያው ንዑስ አንቀፅ ስላልተስማማችሁ ውሉ ፈረሰ እንጂ፣ ለዕርጉም ዓብይ በርካሽ ዋጋ እስከ ሰራዊትህ በወዶ ገብነት ተሸጠህ ነበር።
አጭበርባሪ!
Re: Horus ለአብይ ከመሸጡ በፊትና በኻላ!
Posted: 27 Jul 2025, 14:01
by Axumezana
እምሆይ ከእንቅልፍሽ ስትነቂ አይንሽ ስትገልጪ በስድብ ነው? አየ አመል! ባል ካለሽ አዘንኩለት! በዚህ ፅባይሽ እንኻ.....!
Re: Horus ለአብይ ከመሸጡ በፊትና በኻላ!
Posted: 28 Jul 2025, 06:22
by Selam/
Axumezana wrote: ↑27 Jul 2025, 14:01
እምሆይ ከእንቅልፍሽ ስትነቂ አይንሽ ስትገልጪ በስድብ ነው? አየ አመል! ባል ካለሽ አዘንኩለት! በዚህ ፅባይሽ እንኻ.....!
Re: Horus ለአብይ ከመሸጡ በፊትና በኻላ!
Posted: 28 Jul 2025, 16:07
by Axumezana
እምሆይ war is lose-lose, destructive & painful ! However, the Tigray war was imposed on Tigrayans by Abiy & still he is threatening them. Currently the ball is on his side either he chooses co-existance and peace or continuation of the war.
Re: Horus ለአብይ ከመሸጡ በፊትና በኻላ!
Posted: 28 Jul 2025, 20:38
by Selam/
ዕጨጌ ዓይጠ መጎጡ
ጭልፊቱ “አኞ” ቢሆንም፣ የሊስትሮ ሙያ ስላለው ነው የተሸጠው። አንተ ኩታራው እኮ ምንም ዋጋ የማታወጣ ባዶ ነህ። በቆሎ እንኳን መትከል ተስኖህ በጠኔ ትፈጋለህ።
Re: Horus ለአብይ ከመሸጡ በፊትና በኻላ!
Posted: 28 Jul 2025, 22:42
by Axumezana
የወለንጪቲ ልጅ!
አዋሽ ወንዝ ዳር ምን አለ?
Re: Horus ለአብይ ከመሸጡ በፊትና በኻላ!
Posted: 29 Jul 2025, 05:31
by Selam/
ዕጨጌ ዓይጠ መጎጡ
መቼም አንተና ጭልፊቱ መቀላወጥ አይሰለቻችሁም። አዋሽ ወንዝ ላይ ለሃጭህን ከምታዝረከር፣ አጠገብህ ባለው መረብና በለሳን ዳርዳሩን ተከትለህ በቆሎህን ትከል።
Axumezana wrote: ↑28 Jul 2025, 22:42
የወለንጪቲ ልጅ!
አዋሽ ወንዝ ዳር ምን አለ?
Re: Horus ለአብይ ከመሸጡ በፊትና በኻላ!
Posted: 29 Jul 2025, 06:30
by Meleket
ወዳጃችን Horus ቁምነገሩ ያለው፡ አንተ ‘ሰው’ ከመሆንህ በፊትም፡ ካድሬ ከሆንክ በኋላም፡ አሰብ የኤርትራ ሃብት መሆኑ ላይ ነው።
Horus wrote: ↑26 Jul 2025, 17:24
...
ሁለተኛ እኔ የፖለቲካ ሰው ከሆንኩኝ ጀምሮ አሰብ የኢትዮጵያ ሃብት መሆኑን ነው የማምነው።
....
Re: Horus ለአብይ ከመሸጡ በፊትና በኻላ!
Posted: 29 Jul 2025, 12:26
by Axumezana
እምሆይ አዋሽ ላይ ምን ከልክሎኝ?