Videos Of:Trump Approves $4.7 Billion Surface-2-Air Missile 2 Egypt.(((HAHAHA))).!!! WEEY GUUD !!!
Last edited by tarik on 26 Jul 2025, 17:07, edited 1 time in total.
Re: Video Of:Trump Approves $4.7 Billion Surface-2-Air Missile 2 Egypt.(((HAHAHA))).!!! WEEY GUUD !!!
ሲቭላይዜሽን የሚል ሁሉ ይህቺን ኣጭር ጥያቄ መመለስ መቻል ኣለበት የሚል አስተያየት ኣለኝ።
ገዳ ማልቱ ዸልቼ?
ይህን ጥያቄ ጠይቄ መልስ ካጣሁኝ ወደ ሃያ ዓመታት የሆነ ይመስለኛል።
ግምታዊ ቢሆንም ግልጽ የሆነ መልስ ኣለኝ።
ገዳ ማልቱ ዸልቼ?
ይህን ጥያቄ ጠይቄ መልስ ካጣሁኝ ወደ ሃያ ዓመታት የሆነ ይመስለኛል።
ግምታዊ ቢሆንም ግልጽ የሆነ መልስ ኣለኝ።
Re: Video Of:Trump Approves $4.7 Billion Surface-2-Air Missile 2 Egypt.(((HAHAHA))).!!! WEEY GUUD !!!
Can you or can you not verify both?
Did you post it without listening to it or do you not understand some of what you hear or read?
Re: Videos Of:Trump Approves $4.7 Billion Surface-2-Air Missile 2 Egypt.(((HAHAHA))).!!! WEEY GUUD !!!
ገዳ ማልቱ ዸልቼ ለሚለዉ ጥያቄ እስከ ዛሬ ድረስ መልስ ያገኘ ኣልሰማሁም።
ገዳ ማልቱ ዸልቼ ቢባል ገዳ ኤቦቱ ዸልቼ ማለት ኣይቻልም?
ከተቻለ ጥንት ግዜ ጦሮችን ወይም ኤቦዎችን በማጋደመ ሴረ ወይም ሕግ ማርቀቅ መጀመር የስልጣኔ መነሻ ወይም ጀነሲስ ኣይደለም?
ገዳ ማልቱ ዸልቼ ቢባል ገዳ ኤቦቱ ዸልቼ ማለት ኣይቻልም?
ከተቻለ ጥንት ግዜ ጦሮችን ወይም ኤቦዎችን በማጋደመ ሴረ ወይም ሕግ ማርቀቅ መጀመር የስልጣኔ መነሻ ወይም ጀነሲስ ኣይደለም?