Please wait, video is loading...
Re: ባባ ኢሱን አውቶቢስ ታክሲ እያላቹህ አታጨናንቁዋቸው, let’s show some love to the oldest tortoise in Eritrea!
ኤሌክትሪክም ያስፈልገናል እያላቹህ ባባ ኢሱን አታጨናንቁዋቸው... እሳቸውም ሻማ እያበሩ ነው የ Maoism መጽሐፍን አንብበው የጨረሱት
Please wait, video is loading...
Re: ባባ ኢሱን አውቶቢስ ታክሲ እያላቹህ አታጨናንቁዋቸው, let’s show some love to the oldest tortoise in Eritrea!
For crying out loud ዓሳ ዓሳ... Dolphin ጎረድ ጎረድ... Dolphin ዝልዝል አማረን እያላቹህ ባባ ኢሱን አታጨናንቁብን
Please wait, video is loading...
Re: ባባ ኢሱን አውቶቢስ ታክሲ እያላቹህ አታጨናንቁዋቸው, let’s show some love to the oldest tortoise in Eritrea!
Almaze, the Gerd is coming. ባባ ኢሱ በሻማ የማንበብ ባህሪያቸው ያከትማል የሚል ግምት አለኝ። የ Mao መፅሀፍ አሁን ገብያ ላይ ስለመኖሩ አላውቅም ግን መብራት ነው አስፈላጊው መብራት ካለ የሚያነቡት አያጡም። CNN እና MSNBC መከታተላቸው ብዙ ትርፍ ግዜ እንዳላቸው አመልካች ነው። ያ አእምሮአቸውን ብሩህ የሚያረግ አይመሰለኝም። ቢያነቡ ነው የሚሻለው። መብራቱ እየመጣ ነው።
Re: ባባ ኢሱን አውቶቢስ ታክሲ እያላቹህ አታጨናንቁዋቸው, let’s show some love to the oldest tortoise in Eritrea!
Fifi where are you @ ? :lol: 