[/quote]
ሰውና ጥናት ቶኮር ያልሆነው የኮሪደር ልማት የፈሰሰው እንባ ይኽን አመጣ!
Over all Axumezana supports the corridor development but it should be well planned & implemented by safeguarding the interests of citizens affected by it. It should be people centered not politically motivated. Let us hope PP to learn from its grave mistakes before a flood of aggravated people washes them out from Arat Killo.
[/quote]
[/quote]
-
- Senior Member
- Posts: 12506
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ሰውና ጥናት ቶኮር ያልሆነው የኮሪደር ልማት የፈሰሰው እንባ ይኽን አመጣ!
just like it did with Woyane, you mean?
እንደዚህ ቆሞ ቀር አትመስለኝም ነበር።
ነገሮች ሁሉ ተለዋዉጦዋል፣ ወያኔ ከሄደ ቦኃላ ምንም እንደነበረዉ አይደለም። አይንህን ግለጥ። የወያኔ ዘመን የድንቁሪና ዘመን ነበር፣ የአሁኖቹ በእዉቀት ላይ ተመስርቶ ነዉ አገርን የምመሩት። እንደ ወያኔዎቹ ደንቆሮዎች ብሆኑ ኖሮ፣ ማዕበሉ ገና ድሮ ጠራርጎ ወስዶዋቸዉ ነበር። ከለመንከኝ ህድ ና ወያኔን ራሷን ጠይቃት! እና ንቃ!