Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

ሁለቱም ቅስም ሰባሪዎች ናቸው - በኮሪደር ቤትዎ ፈርሶ የጎዳና ላይ ለማኝ ከመሆን እና ውታፍ ነቃይ ሁኖ ተማፅኖ ተመፅውቶ ከመኖር የቱን ይመርጣሉ?

Poll runs till 15 Aug 2025, 12:47
You may select 1 option

 
 
View results

Abere
Senior Member
Posts: 13971
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ሁለቱም ቅስም ሰባሪዎች ናቸው - በኮሪደር ቤትዎ ፈርሶ የጎዳና ላይ ለማኝ ከመሆን እና የፓለቲካ ውታፍ ነቃይ ሁኖ ኦሮሙማ ተማፅኖ ተመፅውቶ ከመኖር የቱን ይመርጣሉ?

Post by Abere » 25 Jul 2025, 12:47


ሀ) ኮከብ ውታፍ ነቃይ በመሆን የቄሮ ትራፊ ጎርሻ እና ዳረጎት እየተሰጡ መኖር።

ለ) የኮሪደሩ ተፈናቃይ በመሆን መኖር - እግዚአብሄርን ብቻ ጌታ፤ ኦሮሙማን እክህደከ ሰይጣን በማለት።



Abere
Senior Member
Posts: 13971
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሁለቱም ቅስም ሰባሪዎች ናቸው - በኮሪደር ቤትዎ ፈርሶ የጎዳና ላይ ለማኝ ከመሆን እና የፓለቲካ ውታፍ ነቃይ ሁኖ ኦሮሙማ ተማፅኖ ተመፅውቶ ከመኖር የቱን ይመርጣሉ?

Post by Abere » 25 Jul 2025, 16:39

You missed the question: Do you choose to be Wutaf-Neqay who would live on handouts of the left over of Qeerroo-Orommuma or choose to be free of guilt feeling although condemned to beg on the streets because of forced displacement by the so-called "Corridor" by those who claim FinFin is their only God given and created land.

Please do not wander around, I know you have a very soft and special heart for OLF-Orommuma.
Axumezana wrote:
25 Jul 2025, 15:35
We have to build a new confederated/ federated Ethiopia , democratic, mutual respect and that appreciates unity & diversity !

Selam/
Senior Member
Posts: 15612
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሁለቱም ቅስም ሰባሪዎች ናቸው - በኮሪደር ቤትዎ ፈርሶ የጎዳና ላይ ለማኝ ከመሆን እና የፓለቲካ ውታፍ ነቃይ ሁኖ ኦሮሙማ ተማፅኖ ተመፅውቶ ከመኖር የቱን ይመርጣሉ?

Post by Selam/ » 25 Jul 2025, 21:42

ዓይጠ መጎጡ፣ የጭልፊቱ የመስተዋት ግልባጭ ምስል ማለት ነው። ሁለት ጎጠኛ አጭበርባሪዎች። They will never answer your questions.

Post Reply