Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39844
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የሽሮ ሜዳ ዎፍቴ እና ድውር! እጹብ ድንቅ!

Post by Horus » 25 Jul 2025, 11:10

ዎፍቴ እንዝርት ማለት ነው በክስታኔ ቋንቋ! የጥጥ መንደፊያው ደጋን ወንደፋ ይባላል! ጠቅላላ መሸመኛው መሳሪያ ደሞ ሸጋ ይባላል (ሽካ ጥበብ ማለት ነው)!!!!


Horus
Senior Member+
Posts: 39844
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የሽሮ ሜዳ ዎፍቴ እና ድውር! እጹብ ድንቅ!

Post by Horus » 25 Jul 2025, 11:20

አለም የምትኖረው አንተ ስለወደድካት ወይም ስለጠላሃት አይደለም! ቱስ ቱስ ሁላ!!!


Post Reply