.
.
.
Highland ላይ ለተመሰረተች ከተማ እና በውስጥዋ ብዙ ተፋሰስ ወንዞች ከከተማዋ አልፈው በሚወጡበት ከተማ ይህ አይነት መጥለቅለቅ እንዴት ሊከሰት ይችላል? Drainage አጠቃቀም በጣም ቀላለ ነው for structural engineers. የብልጽጋና ኦሮሙማ ግን አእምሮው የተደፈነ እና በአቦሰጥ ሕንጻ ገንብቶ ቀለም ነስንሶ የሚፎክር የደነዝ ስብስብ ነው
ብቃቱ ሳይኖርህ ነገሮችን ለመስራት ስትሞክር ይህ ይከሰታል፥፥ ሃገሪቱ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጀምሮ በማጭበርበርያ ዲግሪ እና ዶክትሬት የተጥለቀለቀ ነው፥፥ አለማፈራቸው ደግሞ ሁሉን የሚያውቁ ፥ እጃቸው የሚነካውና ከአፋቸው የሚወጣው በሙሉ ወደ ተአምር የሚለወጥ የሚመስላቸው ድኩማን ናቸው፥፥ ይህ የማያሳፍር ከሆነ የቱ ያሳፍራል፥፥